ነውረኛዋና ሰላይዋ ዝማም (ኢየሩሳሌም አርአያ)

ከኢየሩሳሌም አረአያ


ዝማም ትባላለች፤ የሕወሐት ታጋይ ናት። ባለቤቷ አቶ ቢተው በላይ ይባላሉ። ቢተው እስከ1993 ዓ.ም የደቡብን ክልል በበላይነት ሲያሽከረክሩና ሲመሩ የቆዩ ናቸው። በመጋቢት 93 ከአቶ መለስ ጋር በተፈጠረ የፖለቲካ ውዝግብ ከሌሎች ጋር ተነጥለው ወጡ። ከዚያም ከደቡብ ክልል ፕ/ት አባተ ኪሾ ጋር በሙስና ተከሰው ዘብጥያ ወረዱ። ፍ/ቤት መቅረብ እንደጀመሩ ከጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ጋር ለዜና ዘገባ ስንመላለስ የቢተውን ባለቤት ዝማምን ተዋወቅኳት። በክልል 14 ቢሮ ተመድባ ነበር የምትሰራው። ባለቤትዋ ከታሰረ በኋላ ግን ዝቅ ተደርጋ በቀበሌ ደረጃ ተመደበች። ዝማም በርካታ ምስጢሮችን ታውቃለች። አርከበ ወደ ከንቲባነት ሊመጡ እንደሆነና ሌሎች ቁልፍ መረጃዎችን አቀብላኝ በኢትኦጵ ጋዜጣ ሰርቼዋለሁ።

..ዝማምን ዛሬ እስር ቤት የሚገኘው የደህንነት ሹም ወ/ስላሴና አየር መንገድ ያለው ሃይሌ አጠመዷት። የሕወሐት ነወረኛ ደህንነቶች ጋር መጠጥ እየተጋተች አንሶላ እንደተጋፈፈች ስገልጽ ከልብ እያዘንኩና ይህን ዘገባ ለምታነበው ሴት ልጇ እየተሸማቀቅኩ ነው። ነገር ግን ይህን ነውረኛ ድርጊቷን ባልዋ አቶ ቢተው እስር ቤት ሆኖ ያውቅ ነበር። እቤቱ ውስጥ በፓርቲው አንጃዎች ይካሄድ የነበረ ስብሰባ እየተቀረጸ አቶ መለስ ዘንድ ተልኳል። ይህ ሁሉ በዝማም የተከናወነ ነበር።… ሳይታወቅ የቆየውን “ኢየሩሳሌም አ..” የብእር ስም በመጠቆምና ለነወ/ስላሴ አሳልፋ በመስጠት የግድያ ሙከራ እንዲፈጸምብኝ ያደረገችው ዝማም ናት።

ንጉሴ የተባለ መቶ/አለቃ ተገድሎ ሬሳው ጅብ እንዲበላው የተደረገው በዝማም የሴራ ተባባሪነት ነው። (ታሪኩ ረጅም ሲሆን ይህን ጠንቅቀው የሚያውቁት መጽሃፍ ጽፈው ሲያበቁ ይህን ታሪክ አለማካተታቸው ያሳዝናል) ..እንደ ዝማም ሁሉ ባለቤትዋ ከ6 አመት እስር በኋላ ሲፈታ ያሳየው መገለባበጥ አሳፋሪ ነበር። ከአቶ መለስ ተጠግቶ የአፋር ክልል ባለስልጣን ሆነ። ከዚያም ወደ መከላከያ ኢንጂነሪንግ አመራ።ጭራሽ በዚህ ዓመት በሕወሐት የተፈጠረው ቀውስ “አስታራቂ” ሽማግሌ ሆኖ ተሰየመ። የስብሃት ተከታይነቱንም አረጋገጠ። ባልና ሚስት እጅግ የለየለት ርካሽ ቁማር የተጫወቱ ናቸው። …ባለፈው ሳምንት አንድ ወጣት ልጃቸው በሞት መለየቱን ሰማሁ። ከነርሱ ተግባር ጋር ልጁ የሚያገናኘው ነገር ስለሌለ በመሞቱ ከልብ አዝኛለሁ። ፈጣሪ ነፍስ ይማር!!

(ነውረኛዋና ሰላይዋ ዝማም ይህቺ ናት)

8 Comments

 1. OMG

  I can’t finish reading this post! But on the other hand this journalist is the one i trust from heart!

  Fetari yiyilata! Lela min yebalal!

  In fact woyane is standing coz of 100s of 1000s of such brutal spys!

 2. ወራዳ ደደብ ዘር አሰዳቢ ነህ ለነገሩ ዘርህ የተበላሽ ነህ አንተስ ከስንቱ ጋር አንሶላ ተጋፈህ የለ ደንቆሮ ነህ ነውረኛ ነህ
  ኣንድ ቀን ታገኛታለህ.

 3. Thank you Eyerusalen Areaya, you should never fell any sort of guilt in exposing the dirty behaviours of Woyanes rather walk upright with pride. Woyanes are morally,psychologically and entirely corrupt creatures. It is never strange character for Woyanes to play such a disgusting role that we have ever seen seen right after the major defeat of 2005 election in a more brutal manner than before. It is also a recent memory to have witnessed their wild nature with embarrassing homosexual rape of one of the opposition party high profile figure in their detention centre. So you are doing a great job and you have done your bit as an Ethiopian citizen. God bless you.

 4. አማ እውነት ያቅራችሁዋል. እየሩሳሌም አርአያና ገ/መዲህን ከትግሬዎች ሁሉ ትክክልና እውነተና’ች ናቸው
  ወያነ ማለት አሳፋሪና ነውረና’ ማለት ነው: ውያነ ማለት አውሬ ማለት ነው ብቻ ውያነ የሁሉም መጥፎ ምሳሌ
  ነው: ሞ ት ለ ወ ያ ነ ት ግ ሬ ዎ ች እና ተከታዮቻቸው በመሉ ይሁን::

 5. ቢተው በላይም እንደ ባለቤቱ የፓለቲካ Prostitute ነው ስለዚች ትግሬ ሴት ነውረኝነት እና ሴሰኝነት ከዚህ በፊት ሰምቻለሁ ትግሬወች ለጥቅም እንኴን ባላቸውን እናታቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ ቤተሰቦቻቸው እና ባህላቸው ስግብግነትን ይሉኝታ ቢስነትን, ጭካኔን, ግለኝነትን እና አለማካፈልን እና እኔ ብቻ ልብላ እና ልጥገብ እና ምቀኝነትን የመሳሰሉትን መጥፎ እሴቶችን ነው ያስተማራቸው

  ትግሬወች አይናቸውም ልባቸውም ምቀኛ ነው እነሱ ከመንግስት እና ከጉምሩክ እየተረዱ ሃብታም ሆነው ሌላ በራሱ ጥረት ሃብታም የሆነ የሌላ ብሄር ሰው ሲያዩ ያማቸዋል የቅናት ዛራቸው ይነሳል ለዛም ነው የአማራ እና የጉራጌ ባለሃብቶችን ዛሬ በእየስር ቤቱ አጉረው የሚያሰቃዩአቸው …… በእውነት በህገ ወጥነት ቢሆን ኖሮማ የአዲስ አበባን ንግድ ትግሬወች ውጭ ማን ህገወጥ እና ወንጀለኛ አለ

  ድግሞ አያፍሩም ጠንካራ ሰራተኞች ነን ሰርተን ነው ያመጣነው ይሉአችኋል ቅቅቅቅቅ እነሱ ከጉራጌ እና ከሌላው ኢትዮፕያዊ የተለየ ችሎታ እና ጥንካረ እንዳላቸው ሁሉ ለሁሉም ዘመን ይመጣል

 6. Can one just write like that? This is not a charchter assanation.It is pure and simple assasination.There must at least be a a semblance of evidence , if not an evidence.

  Shame on the Writer! And more Shame on the Publisher!

 7. ቢተው በላይ በጣም የባለገና እጅግ ሲበዛ ጨካኝ ሰው ነው:: ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳሉ:: ቢተው ከስሮዋል:: መለስን ምሳ ሊያደርጉት ሲዶለቱ እርሱ ቀደሞ ቁርስ አደረጋቸው:: የሚያሳፍረውና ይብስ ወራዳነቱ ያንን ማንም የሸናበትንና የቆሸሸ የስጋና የቆዳ ጉድጝዋድ መልሶ መቆፈሩ:…. ወራዳ ሁሌም ወራዳ ነው::

Comments are closed.

song
Previous Story

Sport: አፍሪካ- ‹‹ክሮስ ኤክስፖርት እናደርጋለን›› – የዓለም ዋንጫ ዕይታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ)

redwon Hussein
Next Story

የአቶ ሬድዋን ሁሴን የ”Corporal Interest” ትንታኔ

Latest from Blog

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ | ስለአማራ ክልል ከነዋሪዎች የተሰማው | አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል” | “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

የአበባው ታደሰ እና የአረጋ ከበደ ፍርጠጣ አበባው ጉ’ድ ሆነ – “አበባውን ሳትይዙ እንዳትመጡ”|“በባህርዳር ተከበናል፣ ከፍተኛ አዛዦች ተመተዋል”| “እጅ ከመስጠት ውጭ አማራጭ አይኖረንም” ፊ/ማ “ፋኖ መንግ’ስት ሆኗል” ጄ/ሉ |

ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ንብረቱ እንዲወረስ የሚደነግግ አዋጅ ቀረበ

ዮሐንስ አንበርብር በጥፋተኝነት ላይ ያልተመሠረተ ንብረት የመውረስ ድንጋጌም በአዋጁ ተካቷል አዋጁ የሚፀድቅ ከሆነ 10 ዓመት ወደኃላ ተመልሶ ተፈጻሚ ይሆናል ከውጭ በተላከ ገንዘብ ሀብት አፍርቶ የተላከበትን ደረሰኝ ያላቀረበ ሰው ወይም ሊታወቅ ከሚችል ገቢው በላይ ሀብት አፍርቶ ምንጩ ሕጋዊ መሆኑን ማረጋገጥ ያልቻለ ሰው፣ ንብረት በመንግሥት እንዲወረስ የሚፈቅድ ድንጋጌ የያዘ
Go toTop