Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 166

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

«ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል»

ይገረም አለሙ ይህ በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፋል ሸካ ዞን በሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የሚነገር ነው፡፡አባባሉ በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ ይጥማል፣ ቀልብ ይስባል፣ እንዲህ ወደ አማርኛ ተመልሶም ቢሆን መልእክቱ ግልጽና በቀላሉ ለመረዳት

ኢህአዴግን ለመጣል መጀመሪያ እኛ መውደቅ አለብን

(ኤርሚያስ አለማየሁ) ኢህአዴግ በትረ ስልጣኑን ከተረከበበት 1983 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ ህዝባዊ ጥያቄዎች ተፈጥረው ሳይመለሱ ጥያቄዎቹ በጥያቄ ምልክት ውስጥ ተከበው በወረቀት ላይ እንደሠፈሩ ቀሩ፡፡ እጅግ ስፍር ቁጥር የሌላቸው መስተካከል ያለባቸውን ጉዳዮች በዝርዝር ያስቀመጡ

ኢትዮጵያውያን ሴቶች ለምን በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ በብዛት አይሳተፉም

የሴቶች በብዛት በፖለቲካ ጉዳይ ያለመሳተፋቸው በብዙ ሰዎች አዕምሮ ውስጥ ስለሚጉላላ የግል አመለለካከቴን ለአንባቢያን ለማካፈል የዚህ ርዕስ ጽንሰ ሃሳብ ነው፡፡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በፖለቲካ ጉዳይ ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ውስን

ኦባማ መጣ ኦባማ ሄደ ምን ፈየደ ? ህወሃት መሩ መንግስት ተጋለጠ::መጭው አኬል ዳማ ተበሰረ

ቢላል አበጋዝ ዋሽግቶን ዲ ሲ ጁላይ 31፡2015 ህወሃት መሩ መንግስት ልዩ በዓል፤ልዩ ድምቀት፤ልዩ ምልክት፤ታሪዊ ንግርት ሌላም ጨመር አርጎ የፕሬዜዳንት ኦባማን ጉብኝት ቢያስወራውም አለቀ:: የተረፈ ምንም የለም። የተለወጠም ምንም የለም።ከታፈገው እስር ቤት በጣት

በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ….   አንዷለም አራጌ

የእስረኛው ማስታወሻ ውድ ኢትዮጵያውን፡- ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን ትጎናጸፋለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍትህና የእውነትን የክብር ቦታና ሚና አፈ-ሙዝ

” አላሙዲን ሆይ…??” – ከኤርሚያስ ለገሰ

በዚህ አመት በሀገረ አሜሪካን በሚገኙ ታላላቅ ሚዲያዎች አነጋጋሪ የሆነውን የፒተር ሽዊዘር ” CLINTON CASH” የሚለውን መጵሀፍ እንደነበረ የሚታወቅ ነው። መጵሀፋን ከወዳጆቼ ተውሼ እያነበብኩ ገጵ 134 ስደርስ ከዛ በላይ መቀጠል አልቻልኩም። እንዲህ በማለት

ኦባማ የአፍሪካን ገዢዎች እያዋዛ ደቆሳቸው! – መስፍን ወልደ ማርያም

ሐምሌ/2007 ኦባማ በአፍሪካ ኅብረት ያደረገው ንግግር ብዙ ጥያቄዎችን መልሷል፤ የኦባማ ጉብኝት ያስከተለው ጫጫታ ሁሉ መልስ አገኘ፤ የሰው ልጆች በመሀከላቸው ምንም ዓይነት የአድልዎ ልዩነት ሳይደረግባቸው በሰውነታቸው ብቻ በተፈጥሮ ያገኙትን ክብራቸውንና መገሣቸውን አስከብረው መኖር

“ዝግጅቱ የህወሓት ፌስቲቫል እንጂ የኢትዮጵያዊያን አልነበረም”

ከካሳሁን ይልማ (የኢሳት ጋዜጠኛ) ኢትዮጵያዊያን ለአንድ ሳምንት በዋሽንግተን ዲሲ ከትመው ሀገራቸውን፣ ባህላቸውን፣ ቀዬአችውን፣ ቤተሰባቸውን እያሰቡ በአንድነት በዓመታዊ ቀጠሯቸው የማይቀርበትን ፌስቲቫላቸውን አክብረዋል። በተመሳሳይ ሳምንት እና ቀናት ከሥስት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያዊያን በጋራ የሚያከብሩትን ዓመታዊ

እኔና ስርጉተ–  አልተግባብቶም        ይገረም አለሙ

በቅድሚያ እህቴ ስርጉተ ለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ፡፡ ሁለት ገጽ ጽሁፌ እያንገሸገሽሽ አንብበሽ በተረዳሽውና በገባሽ መልክ  በጨዋ አቀራረብ አስተያየት በመስጠትሽ፤- እኛ ኢትዮጵያውያን በእጅጉ ከሚጎድሉን በርካታ ነገሮች አንዱ ይህ ነው፤ በጽሞና መነጋገር ሀሳብ መለዋወጥ መደማመጥ አለመቻል፡፡

ይድረስ ለነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን – ከያህያ ይልማ

አሁን ያለው የሕወሐት ሥርዓት ችግሮች ምን እንደሆኑ በውል ተመልክቶ በተቃራኒው ምን ዓይነት የትግል መስመር እንደሚያስፈልግ እኔ ያህያ ይልማ የሚከተሉትን ቁምነገሮች ሳስቀምጥ የሌሎቻችሁም አስተያየት ውሸት የሌለው እና ህሊናዊ ተጠየቅ ባለበት መልኩ እንዲሆን እያስገነዘብኩ

በወያኔ እብሪት- ወደ ጦርነት – ይገረም አለሙ

«ሕዝቦች የነጻ ምርጫ እድል ከተሰጣቸው ከምርጫ ሳጥን ወደ ጥይት ማጮህ የሚቀርብላቸውን ጥሪ አይቀበሉም »                                                                                        አብርሀም ሊኒከን ተኩስ አልባው ትግል የህዝብን የሥልጣን ባለቤትነት ከማረጋገጥ ይልቅ የአንባገነኖችን አገዛዝ ለማራዘም ከጠቀመ፣ዴሞክራሲን ከማምጣት ይልቅ

ተመስገን ደሳለኝ በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ

ከሰንቁጥ አየለ ይህ ትዉልድ ምን ያህል ጀግኖች በመሃከሉ እንዳሉ እንዳስተዋለ አላቅም:: በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ መሆኑን ግን ማንም ቆም ብሎ ያስተዋለ ባለ አዕምሮ መመስከር ይችላል:: ማሙሸት አማረ : ተመስገን ደሳለኝ: እስክንደር

የነፃነት መውጫው መንገድ፣ ታጋዩ፣ ሕዝቡን ጠንካራ ምሽጉ ማድረግ ሲችል ነው

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት             እሑድ ሰኔ ፳፩ ቀን ፪ሺህ፯  ዓ.ም.               ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፯ የአንድ ለነፃነት የሚታገል ኃይል የመጀመሪያ ተግባሩ፣ ጠንካራ ምሽግ መገንባት ነው። ምሽግ ሲባልም መሬትን
1 164 165 166 167 168 249
Go toTop