ይደረጋል ሁሉም – ከበዕውቀቱ ሥዩም ምሽቴን ማን ወሸማት፤ ኣይሉም ኣይሉም በሬየን ማን ነዳው፤ ኣይሉም ኣይሉም ቤቴን ማን ወረሰው፤ ኣይሉም ኣይሉም ቀን የጎደለ ቀን፤ ይደረጋል ሁሉም ብሎ ኣንጎራጎረ ደጃዝማች ብሩ የተባለ መስፍን ፡፡ ይህ ሰው ባንድ ወቅት ራሱ October 17, 2015 ነፃ አስተያየቶች
የተቸካዮች ምክር ቤት – ከበእውቀቱ ሥዩም ትምርት በጨረስን ማግስት እኔና ፍቅር ይልቃል ፈረንሳይ ለጋስዮን ኣካባቢ በዘጠና ብር ቤት መሰል ነገር ተከራይተን እንኖር ነበር፡፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ ወደ ቪድዮ ቤት ጎራ እንላለን ፤ እነኩማር በዜማቸው ወፍ ሲያረግፉ ፤ እነ ቫንዳም October 6, 2015 ነፃ አስተያየቶች
የዘመናችን ‹አጥማቂዎች›፡- የሐሳዊ መሲሕ መንገድ ጠራጊዎች – (ክፍል ሁለት) – ከዲ/ን ዳንኤል ክብረት ተአምራትማድረግ የምን ውጤት ነው? ተአምራት ማድረግ ከሁለት ነገሮች ሊመጣ ይችላል፡፡ ከመንፈሳዊ ብቃትና ከሰይጣን አሠራር፡፡ በክርስትና ሕይወቱ የበረታ ሰው መንፈሳዊ ብቃቱ በሕይወቱ በሚገለጡ ተአምራት ሊታወቅ ይችላል፡፡ በቤተ ክርስቲያናችን የምናገኛቸው ቅዱሳን በገድል ተቀጥቅጠው፣ ሰማዕትነት ከፍለው፣ October 5, 2015 ነፃ አስተያየቶች
የትጥቅ ትግልና ግራ የሚያጋባ አስተያየት – ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ በኢትዮጵያ ትከሻ ላይ የተቆለፈውን ቀምበር ለማላቀቅ ቍልፉ የትጥቅ ትግል መሆኑ በተነሣ ቍጥር ከአንዳንድ ሰዎች የሚሰጠው አስተያየት ግራ የሚያገባ ነው። ገዢዎቹና ደጋፊዎቻቸው ቢቃወሙ ይገባኛል። የሚሰጡት አስተያየት ግን ሕፃንን ሳይቀር የሚያሥቅ ነው። “ጦርነት በቃን” September 29, 2015 ነፃ አስተያየቶች
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መምህር ግርማን ያተኮረ እና የሚያመሰጥር እይታው የተፃፈ መልስ ክፍል አንድ እርግጠኛ ነኝ ይህ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የፃፈው በይበልጥ ለመምህር ግርማ መፃፉን እገነዘባለሁ። ይህ የመልስ ጽሁፍ ብዙ ሐሳዊያን ስላሉ ፣ባህታዊያን ነን ብለው ብዙ ችግር የሚፈጥሩትን የሚያታልሉትን በድጋፍ መልክ አይወክልም ። ወንድማችን September 29, 2015 ነፃ አስተያየቶች
ባለራዕዩ መሪያቸው ሲታወሱ! – ገ/ጻዲቅ አበራ የቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ይህቺን ዓለም ከተሰናበቱ ሦስት ዓመታት የተቆጠሩ ቢሆንም፣ ሀገሪቱን በሙት መንፈስ የሚያምሱት ገዢዎችና ተከታዮቻቸው ደጋግመው እያነሷቸው ይገኛሉ። ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ የተረፈ ራዕይ የነበራቸውና ዓለምንም ያጎደሉ ስለመሆናቸው አብዝተው እየተናገሩላቸው ቢሆንም፣ September 10, 2015 ነፃ አስተያየቶች
ችግሩ ወያኔን በማስወገድ ብቻ የሚፈታ አይደለም ! – ካለፈው የቀጠለ ፈቃዱ በቀለ፣ ዶ/ር መስከረም 8፣ 2015 መግቢያ „ የተፈጠርነው እንደ እንስሳ ለመኖር ሳይሆን ፣ የትክክለኛውን ዕውቀትና የታታሪነትን መንገድ ለማግኘትና ለመቀዳጀት ነው ።“ ዳንቴ ዳንቴ ይህንን ያለው በ13ኛው ክፍለ-ዘመን የኢጣሊያን ህዝብ በድህነት፣ በተስቦ September 9, 2015 ነፃ አስተያየቶች
የመሐል ሀገር ሰው መልዕክት ለትግራይ ሰው! (በፍቃዱ ኃይሉ) በፍቃዱ ኃይሉ ትግራይ የኢትዮጵያ ገናና ታሪክ መሬቷ ላይ የተጻፈባት ክልል ናት፡፡ ብዙዎች ‹‹የኢትዮጵያ ራስ ናት›› የሚሉት ለዚህ ነው፡፡ የኢትዮጵያን ታሪክ ወደኋላ 3000 ዓመት የሚያደርሰው የአክሱም ስልጣኔ አሻራውን ትቶ የሄደው በትግራይ ክልል፣ አክሱም September 1, 2015 ነፃ አስተያየቶች
ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀማ :: ህወሃት ጎጠኝነትን ብትኮንን የመለስ ዜናዊ አጽም ይወቅሳታል። ቢላል አበጋዝ ዋሽግቶን ዲ ሲ ዓርብ ፣ ኦገስት 28 ቀን 2015 ማን የብሄር ብሄረሰብ፤ መገንጠል ፤መገነጣጠልን አሾረው፤ ደነገገው ? እቅድ ሀ ሲቻል ኢትዮጵያን ግጦ ለመብላት እቅድ ለ ደግሞ ትግራይ መገንጠል።ኢትዮጵያን ማፈራረስ የማንና August 28, 2015 ነፃ አስተያየቶች
ርዕዮት አለሙ አራዳ ነች (ከተማ ዋቅጅራ) አባቴ ሁሌ የሚነግረኝ ነገር ነበር አራዳ ማለት ይለኛል አራዳ ማለት፡- ለነብሱ ያደረ፣ እውነተኛ፣ ፈሪ ያልሆነ፣ አላማውን በእውነት የሚገልጽ፣ ታዛዥ፣ ህብረተሰቡን በቅን የሚያገለግል፣ የሚያውቀውን በቅንነት የሚያሳውቅ፣ የፍቅር ሰባኪ፣ የሰላም መዝሙረኛ፣ የጥበብ ቅኝት ተቀኚ፣ August 24, 2015 ነፃ አስተያየቶች
ግዱን ለመጣል ቅርንጫፉን መመልመል – ይገረም አለሙ በሀገራችን ጥበበኛ ዛፍ ቆራጮች አሉ፡፡ከርዝመቱ የውፍረቱ, ካዳገበት ቦታ ጠባብነት፣ የቅርንጫፎቹ ብዛት፣ የሚያሳፈራውን ዛፍ አንድም ጉዳት ሳያደርሱ እንዳልነበረ ያደርጉታል፡፡ ቆረጣውን ለመጀመር ዛፉ ላይ ሲወጡ ተመልክቶ እንዴት ተደርጎ ያለ ሰው ፍጻሜውን ሲያይ አጀኢብ ማለቱ August 14, 2015 ነፃ አስተያየቶች
የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … ! የማለዳ ወግ…ለአሚራና ቤተሰቦቿ የጎደለው ፍትህ … ! ================================== * ህጻን የደፋረን የ4 ወር እስር መቅጣት ምን ይሉታል ? * ፍርዱ ቅጣት ነው? ወይስ ማበረታታት ? * ህግ አውጭና አስፈጻሚ አካላት ወዴት ናችሁ? August 11, 2015 ነፃ አስተያየቶች
ለኢትዮጵያዊውስ ማን አለው? በያሬድ ታዬ መኮንን፤ ቶሮንቶ ቶሮንቶ ከመጣሁ ሶስተኛ ሳምንቴን ያዝኩኝ፡፡ ቀኑን ሙሉ፤ ከሰሜን ደቡብ፤ ከምስራቅ ምእራብ ሳካልለው ውዬ፤ መጀመሪያ በጓደኛዬ ቤት፤ አሁን ደግሞ መንግስት በሰጠኝ፤ በቶሮንቶ፤ ኦንቴርዮ ጎዳና ላይ በሚገኘውና እኔና ሌላ አንድ August 11, 2015 ነፃ አስተያየቶች
ኦቦ ሌንጮ ለታ ተመላሽ ዲያስፖራ የመሆን መብቱ ለምን ተከለከለ? ከአብሼ ገርባ የዛሬ ስድስት ወር ገደማ ኦቦ ሌንጮ ያለኝ የፖለቲካ ሀሳብ ኢንቨስት ማድረግ እፈልጋለሁ ብሎ ጏዙን ጠቅልሎ ሀገር ቤት መግባቱ ይታወቃል:: ሆኖም በፍጥነት በመጣበት እግር ሀገሩን ለቆ እንዲወጣ ተደረገ:: የሌንጮ ለታን መባረርና August 6, 2015 ነፃ አስተያየቶች