Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 164

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በብሩንዲ ውስጥ ያንጃበበው የእርስ በርስ ግጭት ስጋት መንሴዎቹ እና የዓለማቀፉ ማህበረሰብ ሰሞነኛ ምላሽ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) | ሊደመጥ የሚገባ

በብሩንዲ ውስጥ ያንጃበበው የእርስ በርስ ግጭት ስጋት መንሴዎቹ እና የዓለማቀፉ ማህበረሰብ ሰሞነኛ ምላሽ ሲቃኝ (ልዩ ጥንቅር) | ሊደመጥ የሚገባ ትንታኔ በታምሩ ገዳ
December 23, 2015

ዛሬ ምን ማድረግ አለብን ? – 2 ዋና ዋና ጉዳዮች

\ ቁምላቸው መኩሪያ በአሁኑ ሰዓት የኦሮሚያ ልጆች ከእግር ጥፍሩ እስከ ራስ ፀጉሩ ድረስ የታጠቀውን የዐጋዚ(ህ ወ ሐ ት) ወታደር በባዶ እጃቸው እዬተፈለሙት ይገኛሉ። ይህ የነፃነት ፍልሚያ ግን ከኦሮሞ ጎሳ(ብሔር) በስተቀር በሌላ ጎሳዎች(ብሔሮች)
December 22, 2015

የዲሞክራሲ መብት መሳሳት ጭምር ነው!!! – ግርማ ሠይፉ ማሩ

[email protected]; www.girmaseifu.blogspot.com ሰሞኑን በሀገራቸን ያለው ትኩሳት በኦሮሚያ ክልል የተከሰተው በአብዛኛው ተማሪውን ያሳተፈው “እንቢ የተቀናጀ ማስተር ፕላን” በሚል የተነሳው ንቅናቄ ነው፡፡ ለዚህ ንቅናቂ መንሰዔ ናቸው በሚል የኦሮሚያ ክልል እና የፌዴራል መንግስቱ ከፍተኛ የኦህዴድ
December 20, 2015

የወያኔን የጥፋት መንገዶች ማክሸፍ ይጠበቅብናል !!! – ነፃነት በለጠ

በወያኔ/ኢሕአዴግ የሚመራዉን ስርዐት ምንነትና ማንነት በተግባርም የታየ እና ህዝቡም በሚገባ የሚያዉቀዉ ነዉ፡፡ ሆኖም ጥንቃቄ የሚያሰፈልጋቸዉን ጉዳዮች ማስገነዘብ እጅግ አስፈላጊ ነዉ፡፡ ይህ ፅሁፍ የስርዐቱን አደገኛ አካሄዶች ላይ በማተኮር፣ ሁላችንም እንድንጠነቀቅ በማስገነዘብ እና
December 17, 2015

መለስ ዜናዊ በሕይወቱ ከተናገራቸው ‘እውነቶች’ አንዱ | በእውቀቱ ስዩም

የሩስያ ኮሚኒስት አምባገነኖች ሕዝቡን ሰንገው በሚገዙበት ዘመን፤ አንድ ስመጥር ፈረንሳዊ ደራሲ ወደ ሞስኮ ጎራ ይላል፡፡ በጊዜው የመንግሥት ታጣቂዎች ተቃዋሚዎችን በማፈንና በመግደል ተጠምደው በማየቱ አዝኖ ቅሬታውን ላንድ ካድሬ ገለጸ፡፡ ካድሬው ቅሬታውን ከሰማ በኋላ
December 11, 2015

መክሸፍ እንደ ወያኔ! ህብረት ህብረት የሚያውድ ሰልፍ ተወጣልሽ።ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ! – ቢላል አበጋዝ

ዋሽግተን ዲ ሲ ረቡዕ ፣ ዲሴምበር 9 ቀን 2015 በዋሽንቶ ዲሲ የኢትዮጵያ ህዝብን ድምጹን ማሰማት የማይታክታቸው አገርና ወገን ወዳድ የሆኑ ወጣትም በእድሜን የገፉ ይገኛሉ።ለወያኔ ኢሃዴግ ብሽቀቱ፤ራስምታቱ፤መጋለጡ፤እርግማኑ እኒህ ናቸው።ዋይት ሀውስ ደጅ ይቆማሉ።የውጭ ጉዳይ
December 10, 2015

ጅብ የሚጮኸው መብላት ሲፈልግ ነው። – ከተማ ዋቅጅራ

ወያኔ የጅብ ባህሪውን በግልጽ ማውጣት ጀምሯል።መብላት ሲፈልግ ይጮሃል ያጯጯሁ ሁኔታ በየግዜው የተለያዩ  ናቸው። ከዚህ ቀደም የወያኔ ጩኸቶችን በትንሹ ጠቋሚ የምላቸውን ሃሳቦች በማንሳት  ለመግለጽ ሞክሬአለው ዛሬ ደግሞ ስለ ሰሞኑ የወያኔ ጩኸት ኢትዮጵያኖችን ለመብላት
December 7, 2015

የመምህር ግርማ ወንድሙ አዲሱ የግድያ ወንጀል መጠርጠር ክስ ከየት መጣ? | የጋዜጠኛ ታምሩ ገዳ ትንታኔ በድምጽ

በመንፈሳዊ አባትነታቸውና አጥማቂነታቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ ከዚህ ቀደም የስምንት መቶ ሺህ ብር አጭበርብረዋል በሚል ክስ ቀርቦባቸው የነበረ ሲሆን ፖሊስ ክሱን በበቂ ሁኔታ ሊያሳምን ባለመቻሉ በዋስ እንዲለቀቁ ተወስኖ ነበር። ከመጀመሪያም በመምህሩ
December 2, 2015

የቅማንት ጉዳይ | ለዚህ ጊዜ ያልሆነ ኢትዮጲያዊነት ኢትዮጲያዊነት አይደለም

ከወንድማገኘሁ አዲስ ወያኔ በታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ ለሀገራችንና ለህዝቧ ከቀመመው መርዝ የቀረውንና የከፋውን በፍጥነትና በትጋት እየረጨ ይገኛል። ከዚህ በከፋ ሁኔታ አደጋ የተጋረጠበት አገር ያለ አይመስለኝም:: በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተቀነባበረው በቅማንት የማንነት
November 29, 2015

ከመጠምጠም መማር ይቅደም | መስፍን ወልደ ማርያም [ፕሮፌሰር]

ኅዳር 2008 በፌስቡክ የምንሰባሰበው ለመወያየት፣ አንዱ ከሌላው እንዲማር፣ መረጃዎችን በነጻነት እንድንለዋወጥ፣ ይህንን ሁሉ በማድረግ ራሳችንን ለማሻሻል፣ የእኛ መሻሻል እየተራባና እየተባዛ የአገርና የሕዝብ መሻሻል እንዲሆን፣ ከተቻለንም ከአገራችንና ከሕዝባችን አልፈን የምንታይ የዓለም አካል እንድንሆን
November 27, 2015

መከራ ሲመጣ አይነግርም ዐዋጅ … ነፃነት ዘለቀ

ውድ አንባቢያን ዛሬ ትንሽ ለየት ባለ ሁኔታ የልብ የልባችንን ነው የምንጫወተው፡፡ መደባበቅ ብሎ ነገር አይኖርም፡፡ ለምኑ ብለን? ለየትኛው ጊዜስ ብለን እንወሻሽ? “በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ” – መተዛዘብን ለዛሬ እንርሳት፡፡ መጠጥ እወዳለሁ፤ እናም
October 30, 2015

የባራክ ኦባማና የወይዘሮ አዜብ መስፍን ታሪካዊ ግንኙነት

ይሄይስ አእምሮ ጊዜው ትንሽ ራቅ ስለሚል ወሩንም ሆነ ዓመቱን አሁን በትክክል አላስታውስም፡፡ ያንን ጊዜ ዛሬ ጧት ያስታወሰኝ የዚያን ጊዜው አንዱ ልጄ የተናገረውን ነገር በጣም በተራራቀ ነገር ግን በጣም በሚመሳሰል አጋጣሚ ታናሽ
October 28, 2015

የኢትዮጵያ ምሑራን በዲሞክራሲ ትግል ውስጥ በስፋት አለመሳተፍ በለውጥ ትግሉ ላይ ያሳደረው ተጽእኖ

October 26.10.2015 ጃናሞራ ከስዊዘርላንድ ወቅቱን በትክክል አላስታውሰውም ብቻ በግምት በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2010 አጋማሽ ወይም መጨረሻ አካባቢ ይመስለኛል። በጀርመናዊቷ ከተማ በፍራንክፈርት አንድ ሕዝባዊ ሥብሰባ ይዘጋጃል። የሥብሰባው አዘጋጆች የያኔው የግንቦት 7 ንቅናቄ የጀርመን አስተባባሪዎች
October 27, 2015
1 162 163 164 165 166 249
Go toTop