የውጭ ጉዳይ ሚ/ሩ ወርቅነህ ገበየሁን ትግሬነት ያጋለጠው ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ተጨማሪ መረጃዎችን ሰጠ – “የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠየቀው ቀለም መቀባት አይደለም”

<...ወርቅነህን የማውቀው ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሳለን ነው። ያኔ የዘር ነገር ብዙ አሳሳቢ አልነበረም ነገር ግን በሁዋላ ስናውቅ ከትግራይ ቤተሰብ ሻሸመኔ ተወልዶ አድጎ ነው። ኦሮሚኛ አቀላጥፎ ስለሚናገር ሕወሓት የሚያደርገው ሲያጣ ነው ለኦህዴድ ባለስልጣንነት የሾመው አሁን ደግሞ እሱኑ የኦሮሞ የውጭ ጉዳይ ተሾመ ይሉናል። ወርቅነህ ትግሬ እንጂ ኦሮሞ አይደለም ይሄን ዶ/ር መራራም ያውቃሉ። አስተምረውታል ከፈለጉ ቀደም ብለው ማጋለጥ ይችሉ ነበር። ማጋለጡ ለእነሱ ብዙ ለውጥ አላመጣም...የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠየቀው መሰረታዊ ለውጥ እንጂ የሕወሓትን የካቢኔ ቀለም መቀባባት አይደለም መኪናው ሞተሩ ተበላሽቶ ቀለም ብትቀባው ምን ዋጋ አለው?...>

ጋዜጠኛ ክንፉ አሰፋ ስለ ቀድሞ ወዳጁ ዛሬው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ገ/ኪዳን የትግራይ ተወላጅነትና ስለ አዲሱ ካቢኔ ተጠይቆ ከሰጠው ማብራሪያ የተወሰደ (ሙሉ ቃለ መጠይቁን ያድምጡት)

https://www.youtube.com/watch?v=9wpJGV-_MaA

ተጨማሪ ያንብቡ:  የማንነት እና ወሰን ማስከበር ነገር !!! - ማላጅ

2 Comments

  1. ድንቀም ዶ/ር ተባለ::ከየት ነው ያመጣው PhDውን? ከአዲስ አበባ ኡንቨርሲት ኗ ይላሉ? ከዛ ከሆነማ ሽጉጥ አሳይቶ ነው:: አንደዚህ አይነት ዉሸት አንጎሉ ውስጥ ይዞ አንዴት ይኖራል ሰው? በጣም በጣም አጅግ በጣም የሚገርሙ የሆዳም ስብስቦች ለሆዳቸው ያደሩ ከአፍንጫቸው አንድ ሜትር አርቀው የማያስቡ ጅቦች ናቸው::

    Down down Weyane!!

  2. ድንቄም ዶ/ር ተባለ::ከየት ነው ያመጣው PhDውን? ከአዲስ አበባ ኡንቨርሲት ኗ ይላሉ? ከዛ ከሆነማ ሽጉጥ አሳይቶ ነው:: አንደዚህ አይነት ዉሸት አንጎሉ ውስጥ ይዞ አንዴት ይኖራል ሰው? በጣም በጣም አጅግ በጣም የሚገርሙ የሆዳም ስብስቦች ለሆዳቸው ያደሩ ከአፍንጫቸው አንድ ሜትር አርቀው የማያስቡ ጅቦች ናቸው::

Comments are closed.

Share