የዐብይ ክህደትና አዲሱ ስምምነት / ፋኖ በበላይነት ያጠናቀቀው ውጊያ / የትግራይ ውጥረት ወደ ጦርነት ? የዐብይ ክህደትና አዲሱ ስምምነት / ፋኖ በበላይነት ያጠናቀቀው ውጊያ / የትግራይ ውጥረት ወደ ጦርነት ? December 12, 2024 ዜና
ከአማራ ፋኖ በወሎ የተላለፈ ጥብቅ አዋጅ! የአማራ ህዝብ ባለፉት ሀምሳ አመትና ከዛ በላይ የደረሰበትና አሁንም እየደረሰበት ያለው ሁለንተናዊ መዋቅራዊና መንግስት መር በደል የህልዉና አደጋ ላይ እንደጣለው የሚታወቅ ነው:: ይህንን የህልዉና አደጋ ለመቀልበስና እንደ ህዝብ ሕልው ለመሆን ፋኖ ከአብይ December 11, 2024 ዜና
የብቻዬንም ቢሆን አማራ ሆኜ እሞታለሁ! – ክርስቲያን ታደለ ማንነቴ አማራ ነው። መገለጫዬም ግብሬም አማራ ነው። እኔነቴን በመንደር ለማጠር ለሚፈልጉ ሰዎች ግን ስለእኔ ማወቅ ስላለባቸው መነሻዬን እነሆ ብያለሁ። በአባቴ በአባቱ 6ኛ ትውልድ በአባ ወልደእግዚእ የሸዋ መንዝ ተወላጅ ነኝ። መንዜው እንጅልሼ ጎጃም December 10, 2024 ዜና
አስቸኳይ ጥሪ ከአርበኛ ዘመነ ካሴ ለመላው የአማራ ህዝብ! እንደምን ሰነበታችሁ?አርበኛ ዘመነ ካሴ ነኝ። ህዳር 27-2017 አም አርብ እለት ድርጅታችን የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲባል ላልተወሰ ጊዜ የሚቆይ የአገልግሎት ተቋማት እቀባ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ክልከላ መመሪያ ማስተላለፉ ይታወቃል። ትዕዛዙ ከሰኞ ሕዳር ሰላሳ December 9, 2024 ዜና
ፋኖ ባዬ ቀናው እና ፋኖ ሀብቴ ወልዴ ወደ አንድ ድርጅት የመጡበት አጭር መግለጫ ቀን ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ዛሬ ኅዳር 29/2017 ዓ.ም ለጎንደር ሕዝብ፣ ለጎንደር አርበኞችና ለመላው የአማራ ሕዝብ እንዲሁም የኅልውና ታጋዮች በአንድ አደረጃጀት የመገመድ መቅድም ታሪካዊት ቀን ሆና ተመዝግባለች። በአርበኛ ባዬ ቀናው የሚመራው “የአማራ ፋኖ December 8, 2024 ዜና
ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር! | “አቅማችንን ገንብተናል፤ ተዘጋጅተናል” |EN December 7, 2024 ዜና
“በህይወቴ እንደዚህ አይነት ጭካኔ አይቼ አላውቅም” አማራ ክልል የነበራትን ቆይታ ፋኖን በማድነቅ ያሰፈረችው የኒውዮርክ ታይምሷ ዘጋቢ መስጋናው ዕንዳልክ X የ Moonless and Starless sky (የጨረቃና ክዋክብት አልባ ሰማይ) መፅሀፍ ደራሲ፣ በበርካታው የዓለም ክፍል እየተዘዋወረች የጦርነትና ሰላምና ደህንነት ጉዳዮች ላይ በሰራችበት ተግባሯ ”the best travel writter award” አሸናፊዋ፣ የኒውዮርክ December 5, 2024 ዜና
አቶ ታዬ ከእስር ቢለቀቁም “ማስክ ባደረጉና በታጠቁ ሰዎች ተወስደዋል ተባለ አቶ ታዬ ደንደዓ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም. አመሻሹን ከማረሚያ ቤት ብለቀቁም ቤተሰቦቻቸውን ሳይቀላቀሉ ከማረሚያ ቤቱ በራፍ በጸጥታ ኃይሎች መወሰዳቸውን ቤተሰቦቻቸው ለዶይቼ ቬለ ገለጹ፡፡ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ ታዬ December 4, 2024 ዜና
“ትግሉ ተፋፍሟል”- ኮሎኔሉ / 11 ወታደሮች የደፈሯት የአማራ ሴት / የመተማ ሱዳን ኮሪደር ውጊያ “ትግሉ ተፋፍሟል”- ኮሎኔሉ / 11 ወታደሮች የደፈሯት የአማራ ሴት / የመተማ ሱዳን ኮሪደር ውጊያ December 3, 2024 ዜና
አቶ ታዬ ደንደዓ በዋስ እንዲለቀቁ ተወሰነ ክስ ተመስርቶባቸው በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታና የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ ባለስልጣን የነበሩት አቶ ታዬ ደንደዓ የዋስትና መብት ተጠብቆላቸው ከእስር እንዲለቀቁ ዛሬ ተወስኗል፡፡ ከዚህ በፊት በሦስት ክሶች ተከሰው በሁለቱ December 2, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
ኢትዮጵያ አንድ የጋራ አገራዊ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖራት የሚያደርገው ሕግ እንዳይፀድቅ እንጠይቃለን – በኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች መጋቢት 24፣ 2015 ዓ.ም. የተከበርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የኢትዮጵያ የባለሙያዎች ድርጅቶች ይህንን የሕዝብ ማመልከቻ ያፀደቁት ሲሆን እነሱም፣ ‹‹Ethiopiawinnet: Council for the Defense of Citizen Right, People to People (P2P) Inc.፣ December 1, 2024 ጋዜጣዊ መግለጫዎች·ዜና
የፋኖ አንድነትና ቀጣይ ጉዞ – ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር | ሰበር:-ጀኔራሉ በፋኖ ተሸኜ የፋኖ አንድነትና ቀጣይ ጉዞ – ልዩ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር |EN ሰበር:-ጀኔራሉ በፋኖ ተሸኜ/ November 30, 2024 ዜና
”ከ7ኛ ክፍል ወደ ዶክተርነት” ጌታቸው ረዳ | በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ | በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ወልዲያ ከባድ ው_ጊያ እየተደረገ ነው ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ/ November 29, 2024 ዜና