Browse Category

ዜና - Page 4

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የዘረንኛውና የተረኛ መንግስት ፍርድ! አንጋፋው ጋዜጠኛ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ

የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና ግጭት መቀስቀስ ወንጀል የተከሰሱትን አቶ ታዲዮስ ታንቱ በ6 ዓመት ከ3 ወራት ጽኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ የህገ-¬መንግስትና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ወንጀል ችሎት አቶ ታዲዮስ ታንቱን
October 25, 2024
tadewes tantu

አቶ ታዲዮስ ታንቱንም እንደ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስ?

ግርማ እንድሪያስ ሙላት የሐሰት ትርክት ፈጣሪዎችንና ቀባጣሪዎችን፤ ባወቁት፣ በተማሩበትና በኖሩበት ልክ ስለ ፖለቲካ ትክክለኛነት  (Political correctness) ሳይጨነቁ፣  ‘ዶማ’ ን ፣ ‘ዶማ’ ብለው የሚገልጹት፤ አንጋፋው ጋዜጠኛና የታሪክ አዋቂ  ታዲዮስ ታንቱ ከታሰሩ ዓመታት ተቆጥሯል። በዘጠና
October 20, 2024

የኦሮሞ ሽማግሌውች የጭካኔ ፍርድ: በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን በአደባባይ በገበያ እንጨት ላይ ታስራ መገረፏ ብዙዎችን አስቆጥቷል

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ወጫሌ ወረዳ አንዲት ሴት በአደባባይ የቆመ ግንድ ላይ ተጠፍራ በመታሰር ስትደበደብ በማህበራዊ ሚዲያ የተጋራው ተንቀሳቃሽ ምስል ብዙዎችን ክፉኛ አስቆጥቷል፡፡ በባለቤቷ በአደባባይ ታስራ ስትደበደብ የሚያሳየው ይህ ድርጊት ስሜትን
October 19, 2024

በቅርብ ቀን ተመድ ልማት ድርጅትና ኦክስፎርድ ዪኒቨሲቲ ባወጡት 2024 አመታዊ የጥናት ሪፓርት

አረመኔው የበሻሻ ደላላ #አብይአህመድና የብልጽግና/የብልግና ካድሬዎቹ ተደናግጠውል ፣ ተደናብረዋል። #የአዲስአበባን ህዝብ በግፍ እያፈናቀለ በ 13 ቢሊዮን ዶላር ቅንጡ ቤተ መንግስት በ 500 ሄክታር የዜጎች የእምባና የደም መሬት ላይ በመገንባት ፣ እንዲሁም በርካታ ብልጭልጭ ግንባታዎችን
October 19, 2024

በሰሜን ጎጃም ዞን ድሮንን ጨምሮ በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን የዓይን እማኞች ተናገሩ – ቢቢሲ

18 ጥቅምት 2024 በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ደቡብ ሜጫ ወረዳ “የመንግሥት ኃይሎች” ከጥቅምት ወር መጀመሪያ አንስቶ ፈጸሟቸው በተባሉ ጥቃቶች ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የዓይን እማኞች እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በወረዳው ዋና
October 18, 2024

አርበኛ አስረስ ማረ እና ምርኮኞቹ | ስለ ፋኖ የብሔራዊ ባንክ ገዥው ያልተጠበቀ ንግግር |

https://youtu.be/bDMtS3gn4_c?si=UDBpAIDpVRZjbp04 #ሰበር_ዜና #AmharaFano ➢መሰከረም 29/01/2017 ዓ.ምብዙ ድሎችን አግኝተናል፣➢1️⃣115 ምርኮኛ ➢2️⃣70 እስረኞችን አስለቅቀናል➢3️⃣ 7 ብሬን➢4️⃣2 ድሽቃ➢5️⃣ 4 ስናይፐሮችን➢ለትግል የሚጠቅሙ የነፍስ ወከፍ ክላሾችንተተኳሾችን መኪኖችም ገቢ… pic.twitter.com/GbYaOAtFtr — ትዝብቱ???? (@Geteriew1) October 12, 2024 በፋኖ የተማረኩት
October 13, 2024
Go toTop