”ከ7ኛ ክፍል ወደ ዶክተርነት” ጌታቸው ረዳ | በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ | በባህርዳር 4ቱ አመራሮች ተ*ገ.ደሉ አዲሱ የዘመነ ኦፕሬሽን | ወልዲያ ከባድ ው_ጊያ እየተደረገ ነው ብናልፍ በወንድሙ የቀየረዉ ስልጣኑን አጣ/ November 29, 2024 ዜና
የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል 6.1 ሚሊዮን ዜጎች የምግብ ድጋፍ የሚፈልጉ ናቸው በጦርነቱ ምክንያት 4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ህጻናት ከትምህርት ውጪ እንደሆኑ ተገልጿል የሰብዓዊ ቀውስ በአማራ ክልል የፌደራል መንግስት የክልል ልዩ ሀይሎችን መልሼ አደራጃለሁ የሚል ውሳኔ ካስተላለፈበት ሚያዝያ 2015 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በመንግስት November 29, 2024 ዜና
አርሲ ዞን ሽርካ ወረዳ ዘጠኝ ኦርቶዶክሳውያን አማኞች ተገድለው ማደራቸው ተሰማ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን፣ ሽርካ ወረዳ፣ ሶሌ ፈረንቀሳና ሶሌ ጡጃ ቀበሌ ኅዳር 19 ለኅዳር 20 አጥቢያ ከሌሊቱ 8፡00 ገደማ በአንድ ቤተሰብ ዙሪያ ያሉ ዘጠኝ ሰዎች ተገድለው ማደራቸውን እናት ፓርቲ ይፋ አድርጓል። ከሟቾቹ November 29, 2024 ዜና
የአፀፋ እርምጃ ለመውሰድ እንገደዳለን‼️ አስረስ ማረ ዳምጤ የብልፅግና ወራሪ ሰራዊት የጦርነቱን ገፅታ ሙሉ ለሙሉ መቀዬር ፈልጎ ሁሉን አቀፍ ፀረ-ህዝብ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ ሰነባብቷል። ያልታጠቁ ሲቪሊያንን መጨፍጨፍ፣ የአርሶ አደር ሰብል ማውደም፣ የእምነት ተቋማትን ካምፕ በማድረግ ማራከስ፣ ዜጎችን ወደ ማጎሪያ ካምፖች November 28, 2024 ዜና
በአማራ ክልል 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ውጪ ሆነዋል በአማራ ክልል በፌደራል መንግሥት ሠራዊትና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በሚካሄደው ግጭት 4,5 ሚሊየን ሕጻናት በጦርነቱ ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸው ተገለጸ። መምህራን መሰደዳቸው እንዲሁም ቀየው በጦርነት እና በሰው አልባ አውሮፕላን ማለትም ድሮን ጥቃት መታረሱ November 28, 2024 ዜና
በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት በጎንደርና በጎጃም የፋኖ ውጊያ / ኤርትራ አብይና ኢትዮጵያን ከሰሰች / “ጌታቸው ፕሬዚዳንት አይደለም ” ህወሓት November 28, 2024 ዜና
አቶ አብነት ገብረመስቀል ከሁለት ቢሊየን ብር በላይ የትርፍ ድርሻ ቢከፈላቸውም በአሁን ሰአት ግን ሰባራ ሳንቲም በባንክ ሒሳባቸው ውስጥ የለም ሲሉ ሼህ መሐመድ ለፍርድ ቤት ገለፁ ሼኩ ይህን የገለፁት አቶ አብነትገብረመስቀል የገንዘብ እግድ ይነሳልእ ብለው ባቀረቡት ማመልከቻ ላይ በሰጡት መልስ ነው ። አቶ አብነት ገብረመስቀል ከዚህ በፊት ለከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 2ኛ የውል ጉዳዮች ፍታብሔር ችሎት የተጣለብኝ November 28, 2024 ዜና
የሺ ደመላሽ – ሐበሻ | Yeshi Demelash – Habesha (Official Music) “Yeshi Demelash – FANO (Official Music).” If this is a specific song or video, it appears to be related to Yeshi Demelash, who could be an artist, and FANO, which could refer November 27, 2024 ዜና
መምህርት መስከረም አበራ በቀረበባት የኮምፒውተር ወንጀል ክስ የአንድ ዓመት ከ4 ወራት እስር ተፈረደባት የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ትናንት ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት መምህርት መስከረም አበራ በተከሰሰችበት የኮምፒውተር ወንጀል ጥፋተኛ ተብላ የ1 ዓመት ከ4 ወር እስር እንደተፈረደባት ጠበቃዋ ሰለሞን ገዛኸኝ ለዶቼ ቬለ ገልፀዋል። November 26, 2024 ሰብአዊ መብት·ዜና
በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች መምህራን ከደሞዝ ክፍያ ጋር በተያያዘ አድማ ላይ ናቸው ዋዜማ- በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን እንዲሁም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን፣ የጥቅምት ወር ደምወዝ አልተከፈለንም ያሉ መምህራን፣ የሥራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ለዋዜማ ተናግረዋል። በሰሜን ወሎ ዞን November 25, 2024 ዜና
ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች- ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ የመፅሃፉ ርእስ፡ ትዉስታዎቼ ፡ ስለ መሬት ይዞታና የተለያዩ ፖለቲካዊና አገራዊ ጉዳዮች ደራሲ፡ አለም አንተ ገብረስላሴ አሳታሚ፡ ቀይ ባህር አሳታሚ (Red Sea Press) የገፅ ብዛት፡ 268 ፕሮፌሰር አለም አንተ በህግ ትምህርት ተመርቆ ሙያዉ November 24, 2024 የመጽሐፍ ግምገማ·ዜና
ህበረታችን – የግፎች ሁሉ ጥግ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር – በገለታው ዘለቀ ህበረታችን – የግፎች ሁሉ ጥግ በኢትዮጵያ ሰማይ ስር – በገለታው ዘለቀ November 23, 2024 ዜና
ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከደረጀ አማረ ተስፋ እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት! ከአቻምየለህ ታምሩ! ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚባል እና የ10ኛ ክፍል ወጣት የድኃ ልጅ በግፍ አርዶ በፋኖ ስም በማላከክ በአማራ November 22, 2024 ከታሪክ ማህደር·ዜና
የፋኖ ኮማንዶዎች የሌሊት ውጊያ በጎጃም / በአዲስ አበባ ጎሮ ምን ተከሰተ ?/ የትግራይ ተዋጊዎች ትጥቅ ሊፈቱ ነው የፋኖ ኮማንዶዎች የሌሊት ውጊያ በጎጃም / በአዲስ አበባ ጎሮ ምን ተከሰተ ?/ የትግራይ ተዋጊዎች ትጥቅ ሊፈቱ ነው November 20, 2024 ዜና