የትግራይ ተወላጆችን መኮድኮድ ወይስ ዐብይ አሕመድን ማስወገድ? – መስፍን አረጋ
የኢሳቱ (ESAT) አቶ መሳይ መኮንን አሜሪቃኖች በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ጃፓን-አሜሪቃኖችን መከቸሚያ (concentration camp) ውስጥ መከቸማቸውን (እንዲከቸሙ ማድረጋቸውን) ጠቅሶ፣ በትግራይ ተወላጆች ላይ ተመሳሳይ ርምጃ ይወሰድባቸው የሚል ሐሳብ አቅርቧል፡፡ ሐሳቡን ያቀረበው ደግሞ ደሴ