በፋኖ ደም ሊነግድ የገባው የለንደኑ ወራዳ ፣ ልክስክስ፣ ይሉታቢስና ውታፍ ነቃይ ዲያስፖራ – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ
መቸም እኔ ዲያስፓራ/Diaspora/ ከሚለው የእንግሊዝኛ የቁም ትክክለኛ ተነፃፃሪ ትርጉም አንፃር የኢትዮጵያው ዲያስፖራ ለየት ያለ ትርጉም ሊሰጠው ይገባል እላለሁ። እንደ እኔና መሰሎቹ በተለይ የእንግሊዙ ዲያስፓራ ልመስገን ፣ ልታይ ልታይ ባይ፣ አሸርጋጅ ፣ጥቅም ፈላጊና