Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 83

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሃይማኖት የግል ነው ሃገር የጋራ ነው! ገለታው ዘለቀ

ማህበረሰብ የሚኖረው በተፃፈ ህግ ብቻ ሳይሆን ባልተፃፉ ቃል ኪዳኖች (Hidden Covenants) ጭምር ነው። ርእስ ያደረኩት አባባል በቀጥታ ቃል በቃል በህገ መንግስት ባይሰፍርም ነገር ግን በኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ሰፊ ቦታ አግኝቶ ዝንት አለም
February 10, 2022

“ብአዴን” ን  ተዉት …ምን ይሁን ?

ብአዴን ያሁኑን ስሙን ከመቀበሉ በፊት ሁሉ በህዝብ ያላሳለሰ ትግል እና የረጂም ጊዜ ተጋድሎ ከፊት ሲገፋ በብልጣብልጦች ወደ ኋላ መሰለፉ እና ሁሉን እናዳለየ ማለፉ ከአገር እና ህዝብ ይልቅ ለአዉራ ድርጂቶች(ፓርቲዎች ) ያለዉ ወገንተኝነት
February 10, 2022

ለመሆኑ እኛ ኢትዮጵያውያን ፍልስፍናና ስነ-ምግባር አለን ወይ? – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) የካቲት 8፣ 2022 ሁላችንም እንደምናውቀው በተለይም የሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የክርስትናን ሃይማኖት ከተቀበሉት አገሮች ውስጥ ከአርሜንያ ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ የሚቆጠር ነው። በሁለቱ አገሮች መሀከል ማን ተቀዳሚውን ቦታ እንደሚይዝ አለመግባባት ቢኖርም፣ በኢትዮጵያ ውስጥ የከርስትና
February 9, 2022

ብልፅግና ሆይ ራስህን ከሰቀልክበት ጉም በጊዜ አውርድ፣ ነገ ሌላ ቀን ነውና!! [መስፍን ማሞ ተሰማ] 

የብልፅግና መንግሥት ሆይ! ናዚስት ህወሃትን እንደ ድርጅትና እንደ ‘ክልላዊ’ መንግሥት ከኢትዮጵያ ካንሰርነት የማስወገድ ፍላጎትህም አላማህም ስላልሆነ ናዚስቱ በከፈተብን ጦርነት ላይ ያለማሰለስ በተደጋጋሚ እንደ መንግሥት የወሰድካቸው ናዚስት ህወሃትን ከሞት የማዳን/የመታደግ ተግባራት ሲያረጋግጡ የአማራና
February 8, 2022

ደንቆሮ የሰማ ዕለት ያብዳል !!! የትግራይ አገረ ስብከት ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የመነጠል

ከአንድ ክ/ዘመን በፊት የተተከለዉን ከፋፋይ የአገር ክህደት ሴራ ዛሬ አንደ አዲስ ደራሽ ዉኃ ማድረግ እና ሰሞነኛ አድርጎ ማጮህ ለዓመታት እንደሰደድ ዕሳት እየተስፋፋ ያለዉን ድህነት፣ ስደት(የአገር ዉስጥ መፈናቀል) ፣ ሞት እና ርዛት የሚያስታግስ
February 7, 2022

ለሴረኞች እየመሸ ይመስለኛል በኢትዮጵያ እየሆነ ያለው  ሁሉ ይገለጥ ዘንድ ነው – ሰርፀ ደስታ

በአይናችን የምናየውን እውነት እየካድን ሕሊናችንን ሸጠን በሚስኪኖች ሞትና ሥቃይ ላይ ኑሮአችንን እየገነባን ይሄን ሁሉ የሚያይ አምላክ የለም በሚል ብዙዎች በሰው ፊት ቅዱስ መስለው የታዩባቸውን ሁኔታዎች ሳስብ እጅግ አዝናለሁ፡፡ ዛሬ በኢትዮጵያ እየሆነ ያለውን
February 7, 2022

ፖለቲካ የማስተዳደር ጥበብ እንጂ ቁማር አይደለም – ከንገሤ አሊ

የጎሣ ብዝኃነት ባሉባቸው ሀገሮች ብሄርን መሠረት ያደረገ መንግሥታዊ ስርአትን ማዋቀር በብዙ ምሁራን ዘንድ እንደ አደገኛ አካሄድ የሚወሰድ የሀገርን ሉአላዊነትና የሕዝብን አንድነት የሚያናጋ ፣ የጎሳ ንቃተ-ህሊና ከመጠን በላይ እንዲገን ስለሚያደርግ በደም ግንኙነት ላይ

መኪና አሳዳጅ ውሾች! – በሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

” ቤተ መንግሥት ስንገባ ምን ማድረግ እንዳለብን በቅጡ አላሰብንበትም፡፡ የነበረውን ስለ ማስወገድ እንጂ የተሻለ እንዴት እንደምናመጣ በደንብ አልሠራንም፡፡ ቤተ መንግሥቱን ከውጭ ስታየውና ውስጡ ሆነህ ስትኖርበት ይለያያል፡፡ ሥልጣኑን ለማግኘት ስትታገልና ስታገኘው ልዩነት አለው።
February 6, 2022

እመኑኝ፣ “ኦሮምያ” የተፈጠረችበትን ቀን ትረግማለች! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ

ዳግማዊ ጉዱ ካሣ ([email protected]) አነሳሴ አስደንጋጭ ነው፡፡ ርዕሴ ብዙዎችን ያስደነግጣል፡፡ የጠ/ሚኒስትሬን ብልጣብልጥ የአነጋገር ዘይቤ ልዋስና እኔም በርዕሴ እጅጉን ደንግጫለሁ፡፡ እውነቱ ግን ይሄው ነው፡፡ እውነትን መደበቅ ደግሞ ማንንም አይጠቅምም፡፡ እና እውነቴን ነው –
February 5, 2022

ብልፅግና ሆይ ወይ ሥምህን ቀይር ። ወይም ደግሞ ድህነትን ማስፋፋትህን አቁም!! – ሲና ዘ ሙሴ

 ሰሞኑንን የማፍረስ ዘመቻ በአዳማ አንዳንድ ቀበሌዎች እየተካሄደ ነው ። የማፍረስ ዘመቻውንም እያከናወነ ያለው የከተማው አሥተዳደር ነው ። አሥፈፃሚዎቹም ለፀጥታና መረጋጋት ይበጃሉ ተብለው ከየጎጡ የተመለመሉ እጅግ የበዙ ሥራ ፈቶች ናቸው።  በእርግጥ  አንዳንድ የመሥተዳድሩ አካላትም
February 5, 2022

ይድረስ፡ ያቶ ደመቀ ኦነጋዊነት ለማይታያችሁ ዓይነ ግንባሮች – መስፍን አረጋ

አቶ ደመቀ መኮንን ወሎ የኦሮሞ ነው በሚለው በኦነጋዊው በዐብይ አሕመድ ስብከት ታውሮ ወደ ኦነጋዊነት ተቀይሮ፣ ከመምህሩ ደቀመዝሙሩ እንዲሉ ከራሱ ከዐብይ አሕመድ በላይ ጽንፈኛ ኦነጋዊ ሁኖ፣ የኦነጋውያንን ፀራማራ አጀንዳ ከዐብይ አሕመድ በበለጠ ጽንፈት እያራመደ
February 5, 2022

“ሃገራዊ ምክክር ፅንሰ ሃሳብ ፣ ተግዳሮቶችና ሊታዩ የሚገቡ አጀንዳዎች፣ – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ

“ሃገራዊ የምክክር መድረክ ግጭቶችን የመፍቻ ታላቅ ቁልፍ መሳሪያ ነው “  “National Dialogues: A Tool for Conflict Transformation” የተባበሩት መንግስታት /UN/ ኢትዮጵያ ሃገራችን ታሪካዊና በህላዊ የሆኑ የግጭት የመፍቻ ቁልፍ መቸቶች ባለቤት ናት። ከነዚህም መካከል
February 5, 2022
aklog birara 1

ሁሉም ነገር ወደ አፋር ግንባር!!! ኢትዮጵያን ከመፈራረስ ለመታደግ ህወሓትን መደምሰስ ያስፈልጋል – አክሎግ ቢራራ (ዶር)

አክሎግ ቢራራ (ዶር) ክፍል ሁለት የጦረንቱ ዋና መሰረት ስርዓቱ ነው። የዚህ ሰፊ ትንተና ዋና አላማ ያለውን ሰው ሰራሹን የዘውግ መከፋፈልና ጥላቻ (Ethnic division and polarization) ለማጠናከርና ለማባባስ  አይደለም። ኢትዮጵያዊያን የዘውግ ጎራ ለይተው እርስ በእርሳቸው እየተገዳደሉ፤ በቂም
January 31, 2022
1 81 82 83 84 85 249
Go toTop