Browse Category

ነፃ አስተያየቶች - Page 81

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ዐብይ አሕመድና የኦነግ አራጅ ሠራዊት – መስፍን አረጋ

ከጦርነት ዝግጅቶች ውስጥ አንዱና ዋናው ጠላትህን ጭራቅ አድርገህ በመሳል፣ ተዋጊወችህ የሚዋጉት ከሰው ጋር ሳይሆን ከጭራቅ ጋር እንደሆነ፣ የሚገድሉትም ሰው ሳይሆን ጭራቅ እንደሆነ እንዲያስቡ በማድረግ፣ በጠላታቸው ላይ ማናቸውንም ዓይነት ጭካኔ ቢፈጽሙ ምንም ዓይነት
February 27, 2022

የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ይሟጠጣል!!!

ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY (ክፍል አንድ)    ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹መለስ ዜናዊ ኤርትራን አስገንጥሎ ገዛ፣ አብይ አህመድ ትግራይን አስገንጥሎ ይገዛል!!!›› ቃል ለምድር ለሰማይ!!! የጫካ ኢኮኖሚ ምንም ይሁን ምን፣ አንበሣ በፍፁም ሳር አይበላም!!! (የአፍሪካውያን
February 27, 2022

የእብሪተኞች በረት፣ የጉልበተኞች ሜዳ – አንዱ ዓለም ተፈራ

አርብ፣ ጥር ፲ ፰ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. (2/25/2022) አንዱ ዓለም ተፈራ፤ ተፈጥሮ ለሰው ልጅ ካደለቻቸው አንዱ ነገር፤ ከትናንት ልምድ አካብቶ፤ ዛሬ የተሻለ የአኗኗር ዘዴ እንዲተልም ነው። ይህ ልምድ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተካበተ፣
February 27, 2022

”—-መስማማት ካቃታችሁ በቃ ይገደል!—” ፊልጶስ

ከወለጋ፣ አዲስ አበባ፤ ከአዲስ አበባ ደብረ-ብርሃን፤ ከደብረ-ብርሃን አዲስ አበባ፤ ከአዲስ አበባ አርሲ፤ ከአርሲ መርሲ——- ይቀጥላል። እቃ ወይም ኮንትሮባንድ እየተጓጓዘ አንዳይመስልን፤ ወይም የሰላም ተጓዥ፤ አንዳይመስለን። ትላንት ቤት ንብራት፣ ቤተሰብ የነበራቸው፣ አሁን ግን የሌላቸው፤
February 25, 2022
aklog birara 1

ወልቃይት፤ ጠገዴ፤ ጠለምት፤ ራያ የትግራይ አካል ሆኖ አያውቅም

አክሎግ ቢራራ (ዶ/ ር) “በመጨረሻ እኛ የምናስታውሰው የጠላቶቻችን ቃላቶች ሳይሆን ድምጻቸውን ያጠፉትን የወዳጆቻችን ቸልተኛነት ነው” ዶር ማርቲን ሉዘር ኪንግ ይህን በጥናትና በምርምር የተደገፈ ትንተና የጻፍኩት የዛሬ ሶስት ዓመት ነው። የጻፍኩበት ዋና ምክንያት ሸንጎ በተባለው

“የተከፈተን የቧንቧ ውኃ ጀሪካን በመደቀን አታቆመውም!!!”-ፊልጶስ

“የተከፈተን የቧንቧ ውኃ ጀሪካን በመደቀን አታቆመውም!!!” ሴት ልጅ የእናቷ ጓዳ ለማየት ከተሳቀቀች፤ ብዙ ተንገላቶ ላሳደገ አባት እንድ ሱሪ መገዛትና መጦር ሲሳን፤  ቀን ከሌት ደከመኝ ሳትል ከአፋ ነጥቃ እያበላች ላሳደገች  እናት ለሌማቷ የሚሆን
February 22, 2022

ጠ/ሚ አብይ አህመድ ሆይ! የኢትዮጵያን ህዝብ ለምን ያህል ግዜ ይከዱታል? – ፊልጶስ

 የእፍሪካ አምባገነኖች ወደ ስልጣን ሲመጡ ለህዝባቸው  የማይገቡት ሰናይ  ቃል የለም፤ ጦርነትን ወደ ሰላም፣ ድህነትን ወደ ሃብት፣ ኋላቀርነትን ወደ ሥልጣኔ፤ በአጠቃላይ ለህዝባቸው “ምድራዊ ገነትን” እንፈጥራለን እያሉ ይምላሉ፤ ይገዘታሉ። ይህን ሲሉ ደግሞ ከ´ነርሱ
February 22, 2022

አገረቢሱ ባለአገር – በገዛ አገሩ የመኖር መብቱ ተገፎ (አገሬ አዲስ)

15-06-2014  (22-02-2022)    በ አገሬ አዲስ ባለንበት ዘመንና በሰለጠነው ዓለም አገር እያለው አገረቢስ መሆን ግራ ከማጋባቱም በላይ ይሆናል ተብሎ የማይጠበቅ ነው።ባልተወለደበትም ሆነ ጭራሽ በማያውቀው፣ ለቤተሰቡም እንግዳና ባዳ በሆነ አገር በስደትም ሆነ በሥራ ወይም
February 22, 2022

የኢትዮጵያ ህዝብ እና ሉዓላዊነት ባለቤት ማን ነዉ ? – ማላጂ

ዓለም ከተፈጠረችበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያ ምድር እና ህዝብ እንደነበር የስነ ፍጥረት እና የስነ መለኮት ድርሳናት ያስረዳሉ ፡፡ የኢትዮጵያ ዘመናዊ የግዛት አንድነት እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንግስት ምስረታ ከዘመነ መሳፍንት እና ከተበታተነ የሕዝብ አስተዳደር
February 22, 2022

ጥሪ ለኢትዮዽያ እውነተኛ አፍቃሪዎች – ጥሩነህ.ገ

አንድ ያላት እንቅልፍ የላት ነውና የምንወዳት ሃገራችን የቁልቁል ጉዞዋም ከመቸውም በላይ እየተፋጠነ ነው: ውስጧ እየተቦረቦረ ነው፤ይጠብቋታል ያልናቸው በአቅም ማነስም ይሁን ፍላጎት በማጣት  የሃገራችንን ትርምስ ለማስቆም አልቻሉም። ከወያኔ ያላነሰ የኦሮሚያ ብልፅግና/ ኦነግ ሃገርን በማፍረስ ላይ ፅኑ እምነት እንዳለው
February 21, 2022

ዐብይ አሕመድን ይጸየፉታል እንጅ አይጠሉትም – መስፍን አረጋ

ዋና የሕልውና አደጋ የተጋረጠበት የአማራ ሕዝብ፣ ዋና ትኩረቱን ማድረግ ያለበት በዋናው የሕልውናው ጠላቱ ላይ ነው፡፡  ዋናው የሕልውና ጠላቱ ደግሞ ሌላ ማንም ሳይሆን ዐብይ አሕመድ ነው፡፡  የአማራ ሕዝብ ደግሞ ዋናውን የሕልውና ጠላቱን ዐብይ
February 19, 2022
aklog birara 1

“ከሽብርተኛው” ትህነግ ጋር ድርድር በምን ቅድመ ሁኔታዎች ላይ ይደረጋል? –  አክሎግ ቢራራ (ዶር)

—የመጨረሻ አላማውስ ምንድን ነው? ––       አክሎግ ቢራራ (ዶር) “ትግል በባህሪው ዳገት እና ቁልቁለት ያለው እልህ፣ ጽናት አና ብልሀት ይጠይቃል። ይህ ነባራዊ አደጋ ከሁሉም በላይ በትግራይ ህዝብ ላይ የተቃጣ ነው።  ህ.ወ.ሓ.ትን ለማጥፋት

“መላ ወይሥ ዱላ!? “ (የትኛው ይበጀናል?) – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

አባ መላዎችን ለማብዛት ከፈራን ፣ አባ ዱላዎች እየበዙ ይመጣሉ።  ይኽንን ለሰከንድ እንኳን መጠራጠር ታላቅ ጅልነት የወለደው ውድቀት ያስከትላል።  ፀሐፊው ቀጥሎ ያለውን ቀጥተኛ እውነት ለመፃፍ የተነሳውም ፤ አባ ዱላዎች ዳግም እያንሰራሩ ሥለመጡና የተከፈተውን
February 18, 2022

የሕግ የበላይነት ሳይረጋገጥ መነሳት የለበትም የሚል ተቃውሞ የገጠመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ

ሲሳይ ሳህሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በመላው አገሪቱ ተግባራዊ ሲደረግ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሳ ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ፣ በርካታ የምክር ቤቱ አባላት ‹‹በአገሪቱ የሕግ የበላይነት ሳይረጋገጥ እንዳይነሳ›› በሚል ጠንካራ
February 17, 2022
1 79 80 81 82 83 249
Go toTop