/

ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የወጣ መግለጫ

ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (Global Alliance for the Rights of Ethiopians) ቦርድ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ሃምሌ 3 እና 4፤ 2013 ዓ.ም. የሁለት ቀናት ውይይት ካደረገ በኋላ የሚከተሉትን ግንዛቤዎች ያቀርባል። ዓለም

More
/

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሕዝቡ እንደ አንድ ሠራዊት ሆኖ ለሀገሩ ህልውና በመቆም፣ የመከላከያ ሠራዊቱን በሁሉም ነገር በመደገፍ፣ የውጪውን ጫና እና የውስጡን ትንኮሳ እንዲመክትና እንዲቀለብስ ጥሪ አቀረቡ ************************* ለትግራይ ሕዝብ ያለንን ሐሳብ፤ ለዓለም

More

ለመላው የአማራ ህዝብ የቀረበ ህዝባዊ የትግል ጥሪ!

አማራ ህዝብ ከባድ ዋጋ ከፍሎ ያስወገደው የትህነግ ሀይል ዳግም እንዲያንሰራራና ህዝባችን በመስዋእትነት ያስከበረውን ማንነት በፖለቲካ አሻጥር እንዲገፈፍ የሚደረገው ጥረት ተቀባይነት የለውም። በአሁኑ ሰዓት የአማራ ህዝብ አፅመ ርስት የሆኑት የኮረምና አለማጣ አካባቢዎች በትህነግ

More
/

“የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች” አማራ ወጣቶች ማህበር

ህወሀት ትልቋን ትግራይ በአማራዎች መሬትና መቃብር እፈጥራለሁ በማለት ምናባዊ ካርታ ተቆጣጥራቸው በነበሩ የአገሪቱ ሚዲያዎች ሁሉ ማስተዋወቅ ጀምራ ነበር።ለዚህ አላማ መሳካት ያዘጋጀቻቸውን ሀይሎችና አጋሮች በመተከልና በሽዋ በማስነሳት ሀገር የማፍረስና ትልቋን ትግራይ የመመስረት ህልሟን

More
/

ዐማራው በፈጣሪውና በራሱ ብቻ ተማምኖ ኅልውናውን እና ማንነቱን ለማስጠበቅ በአፋጣኝ በአንድነት መቆምና መደራጅት ያስፈልገዋል!

ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ሰኞ፣ ኅዳር 21፣ ፪ሺ ፲፫ ዓ.ም. (Nov. 30, 2020) ቅጽ ፯ ቁጥር ፳፫ ዐማራ ላይ አሁንም አደጋው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ያልተደራጀና ያልታጠቀ ሕዝብ ለጥቃት ስለመጋለጡ ለዐማራ ሕዝብ መንገር ለቀባሪ

More
/

ከብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት በወቅታዊ ሀገራዊና ቀጠናዊ፣ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ከሦስት ዓመታት በፊት ወደ ለውጥ ጎዳና ገባን። በለውጡ ጎዳና ላይ ብዙ የተወሳሰቡ ችግሮች እንዳሉ ተገንዝበን የጀመርነው ለውጥ ነው። የተወሳሰቡ ሀገራዊና ቀጠናዊ ችግሮች በጥቂት ዓመታት የሚጠፉም አይደሉም።እነዚህ ችግሮችን በሚገባ በማወቅም

More
/

ከኢትዮጵያውያን አውስትራሊያውያን የሰላምና የትብብር  አድቮካሲ ግሩፕ ፤በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

ለኢትዮጵያ በጋራ ከመቆም ልዩነት አያግደንም። ኢትዮጵያ ሲመቸን የምንወዳት ሳይመቸን የምንተዋት ሳትሆን ሁሌም ከጎኗ መቆም የሚገባን የአደራ ምድር ነች። ባለታሪክና ለእሷ ነጻነትና ክብር ሲባል ሕይወታቸውን ሳይሳሱ የሰጡ የጀግኖች አገር ነች። ክብሯን በደም የጻፉ

More
/

የምርጫ ህጉን፣ የምርጫ ዘመቻ መመሪያን የሚተላለፉ ንግግሮችን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ በ6ተኛው አገራዊ ምርጫ ሂደት ተግባራት መካከል ትገኛለች። የምርጫ ሂደት ከፍተኛ እንቅስቃሴ፣ ፉክክር እና ክርክር እንደሚኖረው ይታወቃል። በዚህም መሰረት የፓለቲካ ፓርቲዎች በነጻ የአየር ሰአት፣ በአደባባይ ቅስቀሳዎች እንዲሁም ደግሞ በምርጫ ክርክሮች እየተሳተፉ

More
/

የኢፌዴሪ የመከላከያ ሚኒስቴር በወቅታዊ የሀገሪቱ የጸጥታ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል

በዚህም በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ህዝብን ከህዝብ በማጋጨት በንጹሃን ዜጎች ላይ የህይወት እና ንብረት አደጋ ባደረሱ የጥፋት ቡድኖች ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን መከላከያ ሚኒስቴሩ አስታውቋል፡፡ የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ትግራይ ክልል

More
/

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ!

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ህዝብ ሰላምና ደኅንነት ለማስጠበቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል፡፡ የክልሉ መንግሥት የፀጥታ ተቋማቱን ሪፎርም በማድረግ ፤ በአዲስ መልክ ጠንካራ አደረጃጀት በመፍጠር ከምንጊዜውም በላይ የህዝብን ሰላምና ደኅንነት ማስጠበቅ የሚችል

More
/

በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ከአብን የተሰጠ መግለጫ

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬና አጎራባች አካባቢዎች የጥላቻ ኃይሎች በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት በሕዝባችን ላይ መክፈታቸውን አረጋግጧል። በዚህም ምክንያት የበርካታ ወገኖቻችን ሕይወት ጠፍቷል፣ አካል ጎድሏል እንዲሁም ከፍተኛ ንብረት ወድሟል። ጥቃቱ

More