/

Hiber Radio: ኮ/ል መንግስቱ ከዙምባብዌ ባለስልጣናት ጋር በምስጢር መከሩ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 19 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ አበበ አካሉ የአንድነት የም/ቤት አባል ከፍቼ የሰጡት ማብራሪያ ሙሉውን ያዳምጡት ዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ ከዛሬ ሃምሳ ዓመት በፊት ንግግር ያደረገበት አደባባይ ኦባማ ምን

More
/

Hiber Radio: በሳዑዲ አጎቴን ገድያለሁ ያለው ኢትዮጵያዊ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ነሐሴ 12 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…የኢትዮጵያ ወዴት እያመራች ነው ምንስ መውጫ ቀዳዳ አላት ፓርቲዎች ምን ያስባሉ ? ሲቪክ ተቋማት ምን ያስባሉ በሚል ለምክክር የተጠራ ስብሰባ ነው። …አሁን ያለውን የሁሉንም

More
/

Hiber Radio: በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል

ህብር ሬዲዮ ዕሁድ   ነሐሴ 5 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በቤኒን መስጊድ ተቃውሞ ላይ ተሳትፌያለሁ።ባንዲራ ያቃጠለ የለም።የሰሩት የተቀነባበረ ድራማ ነው።ያቆሙት የተሰበረ ታክሲ ሁሉ ድራማ ነው።ፊልሙን ልብ ብሎ ላየው በአንዋር መስጊድ ከተቀረጸ ተቃውሞ  ሆን ተብሎ የተቀናበረ  ነው። ሕዝቡ ሙስሊሙም ሆነ ክርስቲያኑ ተንኮላቸውን ተረድቷል።

More
/

Hiber Radio: በአቶ መለስ ልጅ ስም በኒዮርክ ባንክ አለ የተባለውን 5 ቢሊዮን ዶላር የሚያሳየው ቼክ ጉዳይ እንዲጣራ ለአሜሪካ መንግስት ሊቀርብ መሆኑ ተገለጸ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 21 ቀን 2005 ፕሮግራም የግብጽን አብዮት በአብነት ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር ቃኝተነዋል(ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ሞገስ ሽፈራው በቬጋስ በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉት አሽከርካሪዎች የሕግ ጉዳይ ኮሚቴ አባላት አንዱ

More
/

Hiber Radio: ግብጽ ኢትዮጵያ በአባይ ጉዳይ ጀርባዋን ሰጠችኝ ስትል ስጋቷን ገለጸች

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2005 ፕሮግራም > በአሜሪካን አገር ጠበቃ የሆኑት አቶ ሳህሉ ሚካኤል የ17 ዓመቱን ወጣት ትራይቮን ማርቲን በጥይት የገደለው ራሱን ለመከላከል ተብሎ ነጻ መባሉን አስመልክቶ ለህብር ከሰጡት ቃለ

More
/

Hiber Radio: እስራኤል ከአገሯ በሚባረሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ምትክ ለኢህአዴግ መንግስት የጦር መሳሪያ ለመስጠት እየተደራደረች መሆኑ ታወቀ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2005 ፕሮግራም የሚሉ መፈክሮችን ሕዝቡ ራሱ ሲያሰማ ነበር …>> አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት፣ለፍትህና ለዴሞክራሲ የብሔራዊ ም/ቤት አባልና የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ዘመቻ አስተባባሪዎች አንዱ ከጎንደር ለህብር ከሰጡት

More
/

Hiber Radio: የደሴውን የአህባሽ ደጋፊ ሼህ ስርዓቱ ለፖለቲካ ትርፍ ሲል እንደገደላቸው የዕምነቱ ተከታዮች እየገለጹ ነው

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 30 ቀን 2005 ፕሮግራም የ30ኛው ዓመት የዘንድሮው በዓል ደምቆ አልፏል የፌዴሬሽኑን ጆሮ የሚፈልጉ የሕዝብ አቤቱታዎች ግን አሉ ለ31ኛው በዓል ሊደገሙ አይገባቸውም ( ልዩ ዘገባ ከተሳታፊዎች፣ከፌዴሬሽኑ ተወካዮች፣ ከነጋዴዎች፣ከኢትዮጵአውያን ጋር

More
/

Hiber Radio: የቀደሞው የናይጄሪያ ፕ/ት “ኢትዮጵያ ውስጥ መሬት አልተቀራመትኩም” ይላሉ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 23 ቀን 2005 ፕሮግራም ከስፍራው የተደረገ (ልዩ ዘገባ) የፌዴሬሽኑ አመራር የአንድ ቡድን ችግር መፍታት አቅቶት ተራ በተራ እንዲጫወቱ አደረገ (ቃለ መጠይቅ) ከአንድ ከተማ ሁለት ቡድን ተራ በተራ እየገባ

More
/

Hiber Radio: “የመጣሁት በእስር ቤት ያሉትን ጭምር እንዲፈቱ ለ እስራኤል መንግስት ጥሪ ለማቅረብ ነው” – ኦባንግ ሜቶ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 16 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ ኦባንግ ሜቶ በእስራኤል ያደረጉትን ስብሰባ አስመልክቶ ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ ተካበ ዘውዴ የቀድሞው የብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂና የፌዴሬሽኑ የውድድር ጉዳይ ሀላፊ ከኢትዮ ስታር

More
/

Hiber Radio: ዩ.ኤን.ኤች. ሲ.አር ግብጻውያን በአገራቸው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እንዲጠብቁ ጠየቀ

እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 9 ቀን 2005 ፕሮግራም > ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን የቀድሞው የኢትዮ_ራዕይ ማህበር ሊቀመንበር > አቶ አስናቀ ሞላ በግብጽ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ማህበር የሕዝብ ግንኙነት ሀላፊ

More
/

Hiber Radio: አማራው ተደራጅቶ ራሱን ከህወሃት ጥቃት እንዲከላከል ጥሪ ቀረበ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ግንቦት 18  ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በደቡብ አፍሪካ ፣በአንጎላ፣ በሞዛምቢክ እነዚህ ወንድሞቻችን ካሉበት የባርነት ቀንበርነጻ እስኪወጡ ድረስ መላው አፍሪካና  ኢትዮጵያዊያኖች በዓለም ሸኝጎ በዕኩልነት ድምጻቸው እንዲሰማ …የአፍሪካ አገሮች የአዲስ አበባ ጉባዔ…>>ቀዳማዊ አጼ ሀይለስላሴ እ.አ.አ በ1963 ካደረጉት ንግግር የተወሰደ

More
/

Hiber Radio: ኢትዮጵያ በአፍሪካ የቡና ላኪዎች ሰንጠረዥ የነበራት ደረጃን ተነጠቀች

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 11 ቀን 2005 ፕሮግራም ጋዜጠኛ አበበ ገላው አቶ መለስን አንገት ያስደፋበትን የተቃውሞ ድምጹ አንደኛ ዓመትን አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ > አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ

More