Español

The title is "Le Bon Usage".

Hiber Radio: እስራኤል ከአገሯ በሚባረሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ምትክ ለኢህአዴግ መንግስት የጦር መሳሪያ ለመስጠት እየተደራደረች መሆኑ ታወቀ

July 16, 2013

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2005 ፕሮግራም

ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ
<< …በጎንደር በሰልፉ ላይ እንዳይገኝ ቤት ለቤት ከማስፈራራት፣በዘመቻ ፖስተር ከመቅደድ, እኛን ከማገት እና እንገላለን ብለው ከማስፈራራት አልፈው ጠዋት ሕዝቡ ወደ ተቃውሞ ሰልፉ እንዳይመጣ ወደ ከተማዋ የሚያስገቡና ሰልፉ በሚሄድባቸው አካባቢዎች መጋቢ መንገዶችን በተሽከርካሪ በመዝጋት ለማደናቀፍ ሞክረዋል። ሕዝቡ ይሄን ሁሉ አልፎ ጎንደር ላይ ብሶቱን ለማሰማት ሲወጣ ከ15 በላይ ካሜራ ይዘው ለማስፈራራት ሲቀርጹ ነበር…የመተማ መሬት የጎንደር ነው፣ አሰብ ወደባችን ነው፣ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለመሆን የኢህአዲግ አባል መሆን ግዴታ መሆን የለበትም …> የሚሉ መፈክሮችን ሕዝቡ ራሱ ሲያሰማ ነበር …>>

አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት፣ለፍትህና ለዴሞክራሲ የብሔራዊ ም/ቤት አባልና የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ዘመቻ አስተባባሪዎች አንዱ ከጎንደር ለህብር ከሰጡት ቃለ ምልልስ (ሙሉውን ያዳምጡ)

ሀይሌና ፖለቲካ አብረው መነሳት ከጀመሩ ቆይተዋል። ሀይሌ በሩጫው ጀግና ቢሆንም ምርጫ 97 ተከትሎ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈጸም ነገር አበርዳለሁ ብሎ የወያኔ መሳሪያ የሆነው ዕውነት መናገር የፈራው የሽማግሌ ቡድን አባል ነው። ቢያንስ የእሱና የሌሎች ሽማግሌዎች ዝምታ የፕ/ር ይስሃቅ ውሸትና ዝምታ ለብርቱካን ዳግም እስር ለእነ አቶ መለስ ጉልበት ሰጥቷል የሚል አግባብ ያለው ቅሬታ ይቀርባል።በዚህ ሁሉ ግን ሀይሌ ገ/ስላሴ ፕሬዝዳንት ለመሆን በፖለቲካው ዓለም ለመሮጥ ዘንድሬ የቆረጠ ይመስላል ። የሀይሌን ውሳኔና ተከትሎት የመጣውን የሰዎች አስተያየት ቃኝተኛል

<<…በቬጋስ ፍትሕ ካለ በይግባኙ እናሸንፋለን ብዬ አምናለሁ…>> በስራ ማቆም አድማ ላይ ከሶስት ወር ተኩል በላይ ያለ አንዳች ክፍያ ከቆዩና ለስራ አጥ ኢንሹራንስ ይግባኝ ካሉ አሽከርካሪዎች አንዱ ለህብር ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ

(ዝርዝሩን ከወቅታዊው ዘገባ ያዳምጡ)

ሌሎችም ቃለ መጠይቆች አሉን

ዜናዎቻችን
– በፍሎሪዳ የ17 ዓመቱን ታዳጊ ተኩሶ የገደለው ራሱን ለመከላከል ተብሎ ነጻ መሆኑ በአሜሪካ ሕዝባዊ ተቃውሞ አስነሳ

– ሟች ጥቁር ስለሆነ የተፈጸመበት በደል ነው የሚል ቁጣ ቀስቅሷል

– እስራኤል ከአገሯ በሚባረሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ምትክ ለኢህአዴግ መንግስት የጦር መሳሪያ ለመስጠት እየተደራደረች መሆኑ ታወቀ

– አንድነት ፓርቲ በጎንደርና በደሴ ደማቅ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄደ

– የጸጥታ ሀይሎች በጎንደር ከ15 በላይ በደሴ ከ6 በላይ ካሜራ ይዘው ፍርሃት ለመፍጠር ሲቀርጹ ነበር

– የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱ ቦይንግ አውሮፕላን ለንደን ላይ የመጨስ አደጋ ቢገጥመውም መብረሬን አላቆምም አለ

– በጎንደር ከ40 ሺህ በደሴ ከ50 ሺህ በላይ ሕዝብ አደባባይ ወጥቶ ተቃወመ

– በአዲስ አበባ ሌቦችን “ለመርዳት ሞክርዋል” የተባሉ አቃቤ ህግ እና የፖሊስ አባል ተያዙ

– በአገር ቤት የሙስሊሙ ህ/ሰብ በአገር አቀፍ ተቃውሞ <<ድራማው በቃን!>> አለ

– የአርቡን ተቃውሞ ተከትሎ ከ24 በላይ ወጣቶች በአዲስ አበባ ታስረዋል

– ይግባኛቸው የተደመጠው በስራ ማቆም አድማ ላይ ያሉት የቬጋስ አሽከርካሪዎች በሕግ እኛሸንፋለን የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገለጹ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

Previous Story

30ኛው የኢትዮጵያውያን ባህልና ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት እንዴት አለፈ?

Next Story

በዋልድባ ገዳም የሚገኘው የስኳር ፕሮጀክት ነዳጅ ማራገፊያ የመሬት መንሸራተት አጋጠመው

Zehabesha | Ethiopian Latest News, Top Analysis & Best Articles <h1 style="text-align:center">tHE HABESHA Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win</h1><title> <title><h2 style="text-align:left">Get the Best Scholarly Articles and Analysis on ZeHabesha</h2><title> <title><h3 style="text-align:right">Zehabesha Ethiopian News</h3><title> <title><h4 style="text-align:justify">Ethiopian Lates News</h4><title> <meta name="keywords" content="Ethiopian News, Ethiopia News, Ethiopian News Today, Top Stories, The Habesha, Latest News, Ethiopia, Breaking News, zehabesha, zehabesha Amharic News, The Habesha News, Headlines, borkena. bbc amharic, repoter, mereja, Ethiopian News provider"> <!-- Google Tag Manager --> <script>(function(w,d,s,l,i){w[l]=w[l]||[];w[l].push({'gtm.start': new Date().getTime(),event:'gtm.js'});var f=d.getElementsByTagName(s)[0], j=d.createElement(s),dl=l!='dataLayer'?'&l='+l:'';j.async=true;j.src= 'https://www.googletagmanager.com/gtm.js?id='+i+dl;f.parentNode.insertBefore(j,f); })(window,document,'script','dataLayer','GTM-5WDL6STX');</script> <!-- End Google Tag Manager --> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=G-W9E3TWE2TL"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'G-W9E3TWE2TL'); </script> <meta name="msvalidate.01" content="4781C31A916C7AB883D8AF1F4F3BFC49" /> <link rel="icon" href="/path/to/favicon.ico"> <link rel="icon" type="image/png" href="/thehabesha.com/favicon-96x96.png" sizes="96x96" /> <link rel="icon" type="image/svg+xml" href="/thehabesha.com/favicon.svg" /> <link rel="shortcut icon" href="/thehabesha.com/favicon.ico" /> <link rel="apple-touch-icon" sizes="180x180" href="/thehabesha.com/apple-touch-icon.png" /> <link rel="manifest" href="/thehabesha.com/site.webmanifest" /> <meta name="seobility" content="48b995a16caf3ab9d546a000c18b65d3"> <main> <!-- Main content of your page goes here --> </main> <script type="text/javascript" src="//cdn.rlets.com/capture_configs/d2b/aac/e54/1fc4f7ea32cf1e1d818a0f2.js" async="async"></script> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=TAG_ID"></script> <script src="https://www.googleoptimize.com/optimize.js?id=OPT-M8Z33GL"></script> <meta name="google-site-verification" content="Lf_65x5pXGn-W1TA8CsfJi-53aAyIKdfVyM_QkwpvgY" /> <head> <title>Ethiopian Latest News: Top Analysis and the best Articles<title> <script defer data-domain="thehabesha.com/mEUHSv" src="https://api.publytics.net/js/script.manual.min.js"></script> <script> window.publytics = window.publytics || function() { (window.publytics.q = window.publytics.q || []).push(arguments) }; publytics('pageview'); </script> <!-- Google tag (gtag.js) --> <script async src="https://www.googletagmanager.com/gtag/js?id=UA-215686007-9"></script> <script> window.dataLayer = window.dataLayer || []; function gtag(){dataLayer.push(arguments);} gtag('js', new Date()); gtag('config', 'UA-215686007-9'); </script> <script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-9091845805741569" crossorigin="anonymous"></script> <script async custom-element="amp-ad" src="https://cdn.ampproject.org/v0/amp-ad-0.1.js"></script> <title>Zehabesha Ethiopian Reliable News Source – Truth Will Win