መግለጫ ተብያችሁ የሚነግረን የትውልድ ገዳይ ሥርዓታችሁ ፍፃሜ መቃረቡን ነው! April 28, 2024 ጠገናው ጎሹ ባለፈው ሳምንት (እ.ኤ.አ በ4/24/24) በአብይ አህመድና በግብረ በላዎቹ ተፅፎና ተዘጋጅቶ በብሔራዊ መረጃና ደህንነት ተብየው ስም የተነበበውን በንፁሃን ደምና የቁም ሰቆቃ ላይ ማላገጫ የሆነውን ድርሰት (መግለጫ ተብየ) እልህ አስጨራሽ በሆነና April 28, 2024 ነፃ አስተያየቶች
በኦሮሙማ ኃይሎች እየተዋጠች ያለችው ሲዳማ -ግርማ ካሳ ሲዳማ ክልል ያለው ነገር በጣም እየተወሳሰበ ነው፡፡ የሲዳማ ወገኖች መስሏቸው ክልል ይሰጠን ብለው፣ የሲዳማ ክልል ተሰጣቸው፡፡ እነ ጃዋር መሐድ ኢጂቶዎችን እያበረታቱ፣ ከሌላው ኢትዮጵያዊ እንዲለዩ አደረጓቸው፡፡ ከሌላው ከለዩዋቸው በኋላ፣ የኦሮሙማ ኃይሎች እንደ ስፖንጅ April 28, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ህወሃት በመከላከያ ላይ ጦነት ከፈተ | | አረጋ ከበደ ከሞት አመለጠ ጠባቂዎቹ ተገደሉ -የጦር መሪ ፋኖን ተቀላቀለ | ኮረኔሉ ተቀነደሸ ጀ/ል ብርሀኑ በቀለ ተወገደ | https://youtu.be/C6OSuZNzOhY?si=dVzFVgJC6Zj-iLKf https://youtu.be/rTAGiXoPZqo?si=MwwURuHQzZki5qp3 ከፍተኛ ባለስልጣናት ስጋት ውስጥ ወደቁ – በርካታ ጥይት የማይበሳቸው መኪኖች ተገዙ | ህወሃት በመከላከያ ላይ ጦ*ነት ከፈተ | አረጋ ከበደ ከሞት አመለጠ ጠባቂዎቹ ተገደሉ April 28, 2024 ዜና
በህልውና ትግላችን፤ ሁለት ጎራ ብቻ ነው ያለው! – አንዱ ዓለም ተፈራ ቅዳሜ፤ ሚያዝያ ፲ ፱ ቀን፣ ፳፻ ፲ ፮ (4/27/2024) ሶስተኛ ጎራ የለም። አንደኛው ህልውናችንን ሊያጠፋ የዘመተብን የአክራሪው ኦሮሞ ገዢ ቡድን ጎራ ነው። ሌላው፤ አንጠፋም! ብለን ታጥቀን ህልውናችንን ለመጠበቅ የተነሳንበት የዐማሮች ጎራ ነው። ከዚህ ውጪ ሌላ ጎራ April 27, 2024 ነፃ አስተያየቶች
“ተሸንፈናል ፋኖን አልቻልንም” የነ አበባው ግምገማ | ጎጃም ሁለት መኪና ሰራዊት ተደመሰሰ | መሀል አዲስ አበባ የቀለጠ ውጊያ | ዘመነ ካሴ ባህርዳር ዘልቆ ገባ | አብይ “ስልጣኑን ልቀቅ ” አሜሪካ | “ ጦርነቱን በአዲስ አበባ ህዝባዊ እናደርገዋለን” አብይ | ጄ/ሉ በህዝብ ፊት ተናዘዙ | https://youtu.be/9RVW1ruxMxk?si=hWa9OQqK5FHf2hCt https://youtu.be/9iJC504kd_A?si=BMw0Pc1dqIAonH0Z https://youtu.be/T_WOGdjKz4A?si=BtD96AAkCkM5HPfF ጦ-ርነ-ቱን በአዲስ አበባ ህዝባዊ እናደርገዋለን” አብይ | https://youtu.be/j1Tvy3tD6ns?si=Opgy-d16pMiV5aG5 አብይ “ስልጣኑን ልቀቅ ” አሜሪካ | “ ጦርነቱን በአዲስ አበባ ህዝባዊ እናደርገዋለን” አብይ | https://youtu.be/3Bv4lAsQ-_o?si=ilcysZL5KPl_HVPu April 27, 2024 ዜና
እነ ሽመልስን መግቢያ እና መውጫ ያሳጣ ከጎጃም እስከ ጎንደር ልብ የሚያሞቅ የድል ዜና |ባለስልጣኑ ጠፋ በቤልጂየም ጥገኝነት ጠየቀ https://youtu.be/WEMwhW8KRmc?si=Sfl5Dve7VhgDoFNf እነ ሽመልስን መግቢያ እና መውጫ ያሳጣ ከጎጃም እስከ ጎንደር ልብ የሚያሞቅ የድል ዜና ባለስልጣኑ ጠፋ በቤልጂየም ጥገኝነት ጠየቀ https://youtu.be/li3S5gFICF4?si=ai9zm3XFQ3R3S4Ox April 26, 2024 ዜና
የልሂቃን ግንኙነት እና የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ ዶ/ር ዮናስ በኦሮሙማዎቹ ሚዲያ ላይ ገጣሚ አጥቶ ብቻውን ግን ምክንያታዊ ሆኖ አቋሙን በሚገባ አስረድቷል። ዶ/ር ዮናስ በዚህ አቀራራቡ ጥሩ ስራ ሰርቷል። በባዶ ሜዳ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉትና፣ ኦሮሞ ከኢትዮጵያ ህዝብ 50% ነው እያሉ April 26, 2024 ዜና
ብልግናዎች: ፍላጎታችሁ ምን ይሆን? ህሩይ እስጢፋኖስ ይድረስ ለብልጽግና መንግሥትና ፓርቲ ባለሥልጣኖች! ሕዝብ እናንተን አስተምሮ እሱ ሳይኖር እናንተን አኑሮ በድግሪ በማስተር አስመርቆ ለዚህ ሥልጣን ሲያበቃችሁና ኢትዮጵያን ያህል ታላቅ የሀገር መምራት ሐላፊነት ሲያስረክባችሁ በእየምነታችሁ በገባችሁት ቃል መሠት መልካም April 25, 2024 ዜና
ሰራዊቱ ሁመራ ላይ ተሰበሰበ | ወልቃይትን ለማፈን ታቅዷል | የባለስልጣኑ እናት ተያዙ አጃቢዎች ተሸኙ | “መሞት በቃን” በርካታ ሰራዊት ከነ ትጥቁ ፋኖን ተቀላቀለ | https://youtu.be/2En_kazvgaY?si=S22wryOGmdaQwmOJ https://youtu.be/qgk5IHiIerw?si=cjtlT6rfjafC3vnO የባለስልጣኑ እናት ተያዙ አጃቢዎች ተሸኙ | “መሞት በቃን” በርካታ ሰራዊት ከነ ትጥቁ ፋኖን ተቀላቀለ | https://youtu.be/cbOKLgYKRU0?si=97X0WvHiZkb4r8-I April 25, 2024 ዜና
የጄኔራሉ ጠባቂ ታሪክ ሰራ | ጎንደር ተሳካ የምስራች አበሰሩ | አብይ ሰይፉን መዘዘ ጦሩ ወደ ወልቃይት ተንቀሳቀሰ | https://youtu.be/CxUfMCuKvZk?si=GC0jOL2006bE0cdM አብይ ሰይፉን መዘዘ ጦሩ ወደ ወልቃይት ተንቀሳቀሰ | የጄኔራሉ ጠባቂ ታሪክ ሰራ | ጎንደር ተሳካ የምስራች አበሰሩ | አብይ ሰይፉን መዘዘ ጦሩ ወደ ወልቃይት ተንቀሳቀሰ | April 24, 2024 ዜና
ሚስጥር (መቀሌ አዲስ አበባ) | ፋኖ አዲስአበባ ጫፍ ላይ ታሪክ ሰራ | ህወሃት እና ብልጽግና ሊዋሃዱ ነው | የመፈንቅለ መንግስት ስጋት በ4 ኪሎ | https://youtu.be/g18o5-5Y3DE?si=jDr4184ia9Z1g9_r https://youtu.be/TqQ_Jqv3Lf0?si=pXS0PL5Z2LrFS3hS ጦሩ አመፀ “መሞት በቃን መዋጋት ሰለቸን” | ባህርዳር በተኩስ ተናጠች በርካቶች ተመቱ | ህወሃት እና ብልጽግና ሊዋሃዱ ነው April 23, 2024 ዜና
ህወሃት ከራያ መውጣት አለባት፣ ለትግራይ ህዝብ ሰላም እንጂ ዳግም ጦርነት አያስፈልገውም የደቡባ አፍሪካ ስምምነት ሲፈረም ሰላም ያመጣል፣ የትግራይ ህዝብ ከከበባ ይወጣል፣ በትግራይ ልማት፣ ኢንቨስትመንት፣ ንግድ የመሳሰሉ ኢኮኖሚክ እንቅስቃሴዎች ይጠናከራሉ፣ የስራ እድሎች ይፈጠራሉ፣ በጦርነት በጣም የተጎዳ ማህበረሰብ ስለሆነ ህዝቡን የማቋቋም ስራ ይሰራል፣ ተፈናቃዮች ወደ April 23, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ለመሆኑ የከሞት በኋላ ህይወት መንገዱና መግቢያው ምንድን ነው? April 23, 2024 ጠገናው ጎሹ መቸም በገዛ ራሳችን ስንፍና ለዘመናት የመጣንበትንና በአሁኑ ወቅትም በባሰ አኳኋን ተዘፍቀን የምንገኝበትን ግዙፍና መሪር ፖለቲካ ወለድ መከራና ውርደት መጋፈጥ ሲያቅተን ወይም ወኔው ሲያጥረን ነውርና ሃጢአት የሆነውን እየሸሸን ነውርና ሃጢአት ያልሆነውን April 22, 2024 ዜና
ህወሓት በጎንደር መስመር ወረራ ከፈተ | ኤርፖርት ላይ ተኩስ ተከፈተ | የጎንደር ፋኖ በጨበጣ ረፈረፈው | ባህርዳር አመራሮች ተመቱ ኤርፖርት ላይ ተኩስ ተከፈተ | የጎንደር ፋኖ በጨበጣ ረፈረፈው | ባህርዳር አመራሮች ተመቱ ህወሓት በጎንደር መስመር ወረራ ከፈተ April 22, 2024 ዜና