ታሪክ ራሷን ደገመች ኢትዮጲያ በሌላ ግፈኛ መሪ መዳፍ ስር ወደቀች በሃገራችን ኢትዮጲያ ከጥንት ከነገስታቱ ዘመን ጀምሮ በጎ ታሪኮችም ክፉ ታሪኮችም በመሪዎች ሲካሄዱ ኖረዋል:: ጸሃፍቱና መገናኝ ብዙሃን/ ሚዲያን የሚቆጣጠሩት መሪዎች በመሆናቸው የመሪዎቹ ታሪክ ጸሃዩ ንጉስ ቆራጡ ፕሬዚዳንት ብልሁ አስተዋዩ ጠቅላይ ሚንስትር እየተባለላቸው ዛሬ May 8, 2024 ነፃ አስተያየቶች
“አጣብቂኝ ውስጥ ነኝ” አብይ – “አብይ ማምለጫ የለውም እጅ ይሰጣል.. https://youtu.be/8GHu1IVZvqc?si=f-URt6r0QVE69gsN “አጣብቂኝ ውስጥ ነኝ” አብይ – “አብይ ማምለጫ የለውም እጅ ይሰጣል.. May 8, 2024 ዜና
የኢዜማ ወጣቶች እየታደኑ ነው | አገኘሁ ታፈነ የእጅ ስልኩን አብይ ነጠቀው | የባህዳር ደብረ ማርቆስ መንገድ ተዘጋ | “ኦሮሞዎቹ ይታጠቁ፣ ሌሎች ትጥቁን ያውርዱ” አብይ አህመድ https://youtu.be/jYFyrih4vsI?si=wk6AkNNfhRQ1D4vp https://youtu.be/Qlrhmm9SXMA?si=0HZu19cmRPQAlAFo አገኘሁ ታፈነ የእጅ ስልኩን አብይ ነጠቀው | የባህዳር ደብረ ማርቆስ መንገድ ተዘጋ – “ኦሮሞዎቹ ይታጠቁ፣ ሌሎች ትጥቁን ያውርዱ” አብይ አህመድ https://youtu.be/jYFyrih4vsI?si=OcQ-ZqTDVJc3Ni17 May 7, 2024 ዜና
የገዛ ራሳችንን የውድቀት አዙሪት ለመጋፈጥ የተሳነው የእንኳን አደረሰንና የመልካም ምኞት መግለጫ ጠገናው ጎሹ May 5, 2024 በዓለ ትንሳኤውን አስመልክቶ ከሃይማኖት ተቋማት መሪዎች እና ከጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው የተላለፉትን የእንኳን አደረሳችሁና የመልካም ምኞት “መግለጫዎች” ዋው! በሚያሰኝ አኳኋን እንኳ ባይሆን ለዘመናት ተዘፍቀን የመጣንበትን፣ ከስድስት ዓመታት ወዲህ May 5, 2024 ዜና
እንኳን ለ2016 የደስታ፣የሰላምና የፍቅር የፋሲካ በአል አደረሳችሁ ይህ አጋጣሚ የተትረፈረፈ ደስታን፣ መረጋጋትን እና ታላቅ የፍቅር ስሜትን እንዲያመጣላችሁ እመኛለሁ። በተጨማሪም የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጦርነት፣ ከግፍ፣ ከመከራና ከስቃይ እስራት ነፃ መውጣቱን ከልብ እመኛለሁ። TH May 5, 2024 ዜና
ፕሪቶሪያና ሃላላ ኬላ – ኤፍሬም ማዴቦ ሃላላ ኬላ ደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ አስደናቂና ውብ ቦታ ነው። ዳውሮ ዞን ውስጥ የሚገኘው ሃላላ ኬላ ስሙን ያገኘው ዳውሮን ከጠላት ለመከላከል ግንባታው በ16ኛው ምዕተ አመት ተጀምሮ በ18ኛው ምዕተ አመት አጋማሽ አካባቢ ካለቀውና May 4, 2024 ነፃ አስተያየቶች
ዝናሽ ታያቸው ከአባቷ ጋር ተጣላች! | ዋናው ባለስልጣን ተገደለ ኮረኔሉም ተሸኘ | ፋኖ መርአዊን ተቆጣጠረ https://youtu.be/48vUMPZoWJE?si=oDf3l6PvRldFXAR0 ዝናሽ ታያቸው ከአባቷ ጋር ተጣላች! ዘመነ ካሴ | ዋናው ባለስልጣን ተገደለ ኮረኔሉም ተሸኘ | ፋኖ መርአዊን ተቆጣጠረ May 3, 2024 ዜና
የትግሬ አዲስ አጀንዳ… “…የፕሪቶሪያው ውል የተግባር መርሀ ግብር ላይ የራያንና የጠለምትን ጉዳይ እስከ ግንቦት 30/2016 ዓም የወልቃይት ጠገዴን ደግሞ እስከ ሰኔ 30/2016 ዓም ለመጨረስ ስምምነት ፈጽመን ወደ ሥራ ገብተናል። (ታደሰ ወረደ) “…ይህ ዛሬ በድምፂ ወያነ የተለቀቀው ዜና May 3, 2024 ዜና
የወልቃይት አስተዳደር ለህወሃት ቁርጥ ያለ ምላሽ ሰጠ | “አብይን አህመድን ገርስሰን ጥለነዋል” ፋኖ ማርሸት | የመቀሌ – አዲስ አበባ መንገድ ፋኖ እጅ ገባ | ጀነራል አበባው ጀነራል ተገኝ አስቻለውን ገደለው | “ኢትዮጵያ ትፈርሳለች፤ ወልቃይትን እንይዛለን” ግምገማ | በአብይ ትዕዛዝ ሚ/ሩ በርካታ ሚሊዮን ብር ዘረፈ | https://youtu.be/ZJ0dJKsPpkM?si=8-vyKro2GQg7CEqA https://youtu.be/DQJa3epKDHk?si=HAkHChw1k0yU0WlQ “አብይን አህመድን ገርስሰን ጥለነዋል” ፋኖ ማርሸት | https://youtu.be/jG9fK-MiVog?si=txShf35uFZ-vnFq7 “ኢትዮጵያ ትፈርሳለች፤ ወልቃይትን እንይዛለን” ግምገማ | በአብይ ትዕዛዝ ሚ/ሩ በርካታ ሚሊዮን ብር ዘረፈ | የአፄዎቹ ክ/ጦ በማክሰኝት ላይ ታሪክ ሰራ https://youtu.be/8fiOQmgUF7Y?si=qy7ISpiiQ8rXtb2p May 2, 2024 ዜና
ወልቃይትን እስከ ሰኔ 30 (የመጨረሻው ውሳኔ) – የብልጽግናና የህወሀት ስምምነት ይፋ ሆነ | የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ወቅታዊ ጥሪ – ከዕዙ አዛዦች የተላለፈ | አብይ አህመድ አሜሪካን ሊመጣ ነው ጠለምትን በሰኔ አጋማሽ፥ ወልቃይትን በሀምሌ መጀመሪያ – የብልጽግናና የህወሀት ስምምነት ይፋ ሆነ የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ ወቅታዊ ጥሪ – ከዕዙ አዛዦች የተላለፈ አብይ አህመድ አሜሪካን ሊመጣ ነው April 30, 2024 ዜና
የአማራ ባንክ መስራች በኮሬ ነጌኛ ታፈነ | መንግሥት ህወሃትና አሜሪካ ተያያዙ | ባለስልጣናት ከሽመልስ ግድያ አመለጡ | https://youtu.be/HiAGwztLL8M?si=oSx2AsFD1V4Tq-Sc ባለስልጣናት ከሽመልስ ግድያ አመለጡ | https://youtu.be/HP0B0UoviwU?si=DpoAAnRFhbZzrOeu የአማራ ባንክ መስራች በኮሬ ነጌኛ ታፈነ |”እያንዳንዳችሁ 3 ወጣቶችን ይዛችሁ ኑ” ሽመልስ | በወሎ እየተካሄደ ያለው ከባድ ውጊያ ላስታ ላሊበላ April 30, 2024 ዜና
ዶ/ር ዮናስ ብሩ ምን ሊለን ፈልጎ ነው? በእርግጥስ የኢትዮጵያን የተወሳሰቡ ችግሮች፣ እሱ እንደሚለው የሶሻልና የፖለቲካ ችግሮች በኳንተም ፊዚክስ አማካይነት መረዳትና ለብሄራዊ ስምምነት የሚሆን መፍትሄ መፈለግ ይቻላል ወይ? ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ሚያዚያ 22፣ 2016 (ሚያዚያ 30፣ 2024) Sapere Aude-Have the courage to use your own mind (Immanuel Kant) በገጽ ሁለት በአንቀጽ ሁለት ላይ፣ „As recent political developments have proven, traditional political April 30, 2024 ነፃ አስተያየቶች
የሁለቱ ስምምነቶች ወግ – ኤፍሬም ማዴቦ ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected] ) አንደኛው ስምምነት ዉል ወይም በእንግሊዝኛ Treaty ይባላል። ዉሉን የተፈራረሙት የኢትዮጵያና የጣሊያን መንግስታት ሲሆኑ ዉሉን የተፈራረሙበት ቦታ ውጫሌ፣ ዉሉም የ”ውጫሌ ዉል” በመባል ይታወቃል። የውጫሌ ውል አወዛጋቢና ኢትዮጵያን የጣሊያን ጥገኛ የሚያደርግ April 30, 2024 ነፃ አስተያየቶች