‹‹ስሜቴን መግለፅ የምችለው በምሰራው ዜማ ነው›› (ቃለምልልስ ከድምጻዊ ሚካኤል በላይነህ ጋር)
(ቁምነገር መጽሔት /ከኢትዮጵያ)ሚካኤል በላይነህ ‹‹ማለባበስ ይቅር›› በተሰኘው ስለ ማግለል የሚሰብከው ህብረ ዝማሬ ላይ በዜማ ድርሰትና በድምፃዊነት በመሳተፍ ነው ከአድማጭ ጋር የተዋወቀው፡፡ በይበልጥ የሚታወቀው ግን
ድብርትን (Depression) ለመዋጋት ፍቅርን ማሳደድ
ፍቅር የድብርት ጥሩ መድኃኒት ነው፡፡ ፍቅርን ማጣጣም ያልቻሉ ሰዎች በድብርት (ዲፕሬሽን) የመጠቃት እድላቸው የሰፋ ነው፡፡ bአለን ማክራዝ የተባሉ የስነ ልቦና ባለሙያ እንደፃፉት ኦክስጅን ለሰውነታችን
ትላንት ዋልድባ ታረሰ፣ ዛሬ የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ሊፈርስ ነው፣ ነገስ ?
ታላቅ መንፈሣዊ ጉባኤ December 15 & 16, 2012 ትላንት ዋልድባ ታረሰ፣ ዛሬ የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ሊፈርስ ነው፣ ነገስ . . . በተመሳሳይ ርዕሶችና በእርቀ
የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልትን አንስቶ በሙዚየም ለማቆየት ኮሚቴ መቋቋሙ ተነገረ
ህዳር ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የህወሀት ኢህአዴግ ልሳን የሆነው ሬዲዮ ፋና እንደዘገበው የአቡነ ጴጥሮስ ሃውልት በግንባታው ስለሚነካ በጊዜያዊነት ይነሳና በጥንቃቄ በሙዚየም
የድምጻችን ይሰማ የኮሚቴ አባላት ፍርድ ቤት ቀረቡ
ኢሳት ዜና:-የሙስሊም ኢትዮጵያውያንን ሰላማዊ ተቃውሞ በመምራታቸው በሽብርተኝነት ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የድምጻችን ይሰማ የአመራር አባላት ዛሬ ልደታ በሚገኘው ከፍተኛው ፍርድ ቤት ቢቀርቡም ለህዳር 27
ኢትዮጵያ፤ የአባይ ወንዝ ባለቤትነትና ተጠቃሚነት ጥያቄ፤ – ኪዳኔ ዓለማየሁ ፤
መስከረም 2012 መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን፤ የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ፤ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ
ኢትዮጵያ – የአባይ ወንዝ ባለቤትነት ጉዳይ (ኪዳኔ ዓለማየሁ)
ኪዳኔ ዓለማየሁ መግቢያ፤ በጥንቱ ዘመን የአባይ ወንዝ ዋናዋ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗና ባለቤትነቱዋ ታውቆ የግብጽ መሪዎች በየዓመቱ ለሚጎርፍላቸው ውሀ ይከፍሉ ነበር። ባሁኑ ጊዜ ግን በተለይ