ጠ/ሚሩን እግዚአብሄርን አሳዝኗል| ይህ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያዬ ነው ይላል ጌታ| ፓ/ር ታምራት ሕይሌ ለጠ/ሚሩ የተናገሩት ከባድ ትንቢት| November 13, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ጠ/ሚሩን እግዚአብሄርን አሳዝኗል| ይህ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያዬ ነው ይላል ጌታ| ፓ/ር ታምራት ሕይሌ ለጠ/ሚሩ የተናገሩት ከባድ ትንቢት| Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 8 Comments Leave a Replyእንዲህ ያለ ፓስተርም አለ እንዴ? እነ ዮናታን አክሊሉ፤እዩ ጩፋ፤አቶ ዮናስ ዘውዴ ግፋ በለው ይላሉ እኝህ ሰው ደግሞ ሃይማኖታዊ ምክርን ይለግሳሉ። ፓስተር ይቀጥሉበት።Replyየእኛስ አቡኖች ባለ 40ሚሊዮን መኪና አሽከርካሪዎች፤ ዝሙተኞች፤ነጋዴዎች፤ተላላኪዎች የትነው ያላችሁ እነ ነውር ጌጡ። ይህ ሁሉ ምእመን ሲታረድ የት ነው ያላችሁ? አባ ማትያስም የትግሬ ጉዳይ እንጅ ሌላው ጉዳዬ ብለው አላየሁም አልሰማሁም የሚሉ ከየት ይምጣ ለህዝበ ክርስቲያኑ የሚመጣለት? እስላሙ በእነ አህመዲን ጀበል አማካኝነት ክርስቲያኑን ሲያሳርድ ቤተክርስቲያኑን ሲያቃጥል ቤተ ክህነቱ ነው ያለው? እስላሞች ዋሃቢዎች የራሳቸው አጀንዳ አላቸው የእኛ ኦርቶዶክስ አባቶች በአቶ ዳንኤል ክብረት አማካይነት ኦርቶዶክሳውያንን ከማድፈቅ ባሻገር ሚናችሁ ምንድነው? የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ክርስቶስ ቤቱን ያጸዳዋል እስከዛው ስጋችሁ ባዘዛችሁ መንገድ ተጓዙ።Replyይገርማል። የቱ ላይ ነው ፓስተሩ ጠ/ሚሩ ፈጣሪን አሳዝኗል ያለው? ይህም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደሆነ የተናገረውስ? አሰልችው የሃበሻ ፓለቲካ ሃይማኖትን ከብሄር ጋር እየቀየጠ እያፋለጠን እንደሆነ እያየን ነው። በተለይ በሃይማኖት ዙሪያ የሚነሱ ጉዳዮች ችግርን ከመፍታት ይልቅ የችግሩን ቋጠሮ እንዲጠብቅና ውሉ እንዲጠፋ እያደረጉ እንደሆነ እናያለን። በየድህረ ገጽ ጌታ በሃገሪቱ ታላቅ ሰው ይሞታል ብሎኛል፤ ወይም ደግሞ ተዘጋጁ ምድሪቱ የሚያስጨንቅ መከራ ውስጥ በቅርብ ትገባለች ሌላም ሌላም እያሉ ነብይ እከሌ ነብይት እከሊት በማለት ሰው ሲያማቱ ማየቱ አሳዛኝ የጊዜአችን ክስተት ሆኗል። ሲጀመር ሃይማኖት የሰው ልጆች የማደንዘዣ ስልት ነው። ሰጡ ይሰጣቹሃል በማለት የስንቱን ቤት አሟጠው የራሳቸውን እንደ ሰሩ አይናችን እያየ ነው። ፓስተሩ በዚህ ቪዲዪ ያስተላለፈው ሃሳብ ከወገንተኝነት የጸዳ ግልጽና ሁሉን የነካ ሃሳብ ነው። ግን ሰሚ አለ ወይ? መከራና ግፉ ገና ይመጣል ለሚሉን ሃሳዊ ነብያቶች መልሱ አሁን ያለንበት ምን ሆነና ነው ሌላ ከዚህ የከፋ የሚመጣው? በፈጣሪ ስም የሚነግድ ቁጥራቸው እንደ አሸን የተራባው የመኖሪያ ብልሃት ፍለጋ እንጂ ለሰማይ ፈጣሪ ለማደር አስበው አይደለም። ነብይ ደግሞ በጭፍን ይህ ሊሆን ነው ተጠንቀቁ እያለ እንደ ሃገራችን መተተኛ ሰውን ግራ ከማጋባት ይልቅ የተገለጠላቸውን ጨለማ በዝርዝር አስታውቀው መፍትሄውንም ከሰሙበትና አየን ካሉት ቦታ አፈላልገው ቢያቀርቡልን መልካም ነበር። ዝም ብሎ በሜዳ ላይ ነገ ዝናብ ሊዘንብም ላይዘንብም ይችላል ማለት ትንቢት አይደለም ጥንቆላ እንጂ! ጠ/ሚሩ ጆሮው ላይ የተኛ፤ ሲነግሩት የማይሰማ፤ የሰው መከራና ሃበሳ የማይከብደው እንደሆነ ከገባን ቆይቷል። በወያኔ ጊዜ የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በአንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ሲያስጨንቃቸው ስማ አንተ ሰው አሁንስ መንግስቱ መንግስቱን መሰልከኝ እንዳሉት የቅርብ ሰዎች ያስታውሳሉ። ከዚያ በህዋላ በዚህ ሰው ላይ ወያኔ የፈጸመው በደል ብዙ ነው። ዛሬ ግን ሁለቱም በሞት ዓለም ተገናኝተዋል። የእምነት ተቆርቋሪኛና ቋሚ ተጠሪ ነን የሚሉን ሰዎች ራሳቸው በግፍ የተዘፈቁ፤ ያ ካልሆነም በውጭ ሃይሎች የሚሾፈሩ ናቸው። አሁን በትምህርት ሚኒስቴርና በእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ተማሪዎች መካከል ያለው መፋተግ ለዚህ አንድ ማሳያ ነው። ሰው ተሸፈነ አልተሸፈነ ለውጡ የቱ ላይ ነው። እንኳን ራቁቱን ወዶ አልተራመደ እንጂ! ሌላው ግዕዝ የሞተ ቋንቋ ነው ተብለን አሁንም እንደገና የእስልምና ሃይማኖት ተማሪዎች ግዕዝን መማር የለባቸውም የሚሉ ሾተሎች ነገርን እያቀጣጠሉ ይገኛሉ። ችግሩ የግዕዝን ቋንቋ ከሃይማኖት ጋር አያይዘው ማየታቸው ነው። ክርስቲያን የሆኑ ወገኖች አረብኛ ቋንቋ ቢማሩ ቅር የሚለው ጅል ይኖር ይሆን? አይመስለኝም። ቋንቋ መግባቢያ እንጂ የሃይማኖትም የፓለቲካም ይዘት የለውም። ቋንቋ የፓለቲካ ይዘት ቢኖረው ኑሮ አለምን ያመሰው የእንግሊዞች ቋንቋ ዛሬ አለም አቀፋዊ ባልሆነም ነበር። ግን ሃበሻ የራሱን እያሽቀነጠረ የውጭው ይሻለኛል ማለቱ ትርፍ አላስገኘለትም። የአማርኛ ፊደላትን ረግጦ ኦሮሚኛን በላቲን መክተቡ የሰውን ልብ አልወጠውም። ይባሱን አሻከረው እንጂ! በምድሪቱ ላይ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ወንጀል የሚፈጸመው በዚህ በቋንቋውና በክልሉ በተሳከረው ህብረተሰብ መሃል ነው። ለዚህ ነው የሌላውን ነጻነት የነፈገ ክልል ለራሱም ነጻነት የለውም የምንለው። የሰው መመዘኛው ሰው ሆኖ መገኘቱ ብቻ ነው። ሞልፋጣው የሃበሻ ፓለቲካ ግን ጠብ የለሽ በዳቦ ሆነና እንሆ እልፍ ዓመት ስንገዳደል እንኖራለን። ችግራችን የጭንቅላት ህመም ነው። ለዚያ የዘርና የሃይማኖት በሽታ ደግሞ እስከ አሁን ድረስ ፍቱን መድሃኒት አልተገኘም። ግራም ነፈሰ ቀኝ ከላይ ፓስተር ታምራት ሃይሌ የሚለንን ከሰማንና ሰው ሆነን ከተገኘን አያሌ ነገሮችን በግል ኑሮአችንም ሆነ በሃገር ደረጃ ለማሻሻል ያግዘናል። ልብ ይስጠን። ጦርነት ይብቃ!Replyቀሲስ ኤፍሬምና ፓስተር ዲጎኔ የኝህን ፓስተር ምሳሌ ቢከተሉ ጥቂት ንብረትና ነብሳት ይተርፉ ነበር ፓስተር በቀለ ገርባን ግን በዚህ ሰብአዊነት ጉዳይ አናስቸግረውም ዋናው ገጀራ ሳይ እሱ በመሆኑ። አሁን ምን ሁኜ ነው ሊለን ነው ስደት የወጣው የነ እስራኤል ዳንሳን ትያትር ዲያስፖራው ላይ ለመተወን ካልሆነ በስተቀር።Reply“ንጉሥ ሆይ፥ አንተና ባሪያዎችህ …የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ;;ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ፤ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ(ኤርሚያስ 22:2) ግፍን ሁሌ ማውገዜን ዘሃበሻና ዋርካ ኢትዮጲያ ገብተህ ፋይሌን ተመልከት ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴውReplyፓስተር ታምራት፣ ጦርነት መጥፎ ነው። ሰላም ይሻላል ከማለት ውጭ የነገሮችን አመጣጥና ትንታኔ ማሳየት የቻለ አይመስልም። ምንም የማናውቀውን ጉዳይ አልነገረንም። አንድ ሁለት ጉዳዮችን ብቻ ነጥሎ፣ በ አመራሩ ወይም በኢኮኖሚ አተገባበሩ እዚህ ላይ ተሳስቶአል፣ በዚህ በዚህ ይታረም ቢል መልካም ነበር። አገሩን እንደሚወድ ዜጋ አስተያየቱን መስጠቱ በጎ አይደለም አልልም። የዘማሪነቱን ዝና ለዚህ ዐይነቱ ባያውል ይሻል ነበር።Reply“መንግስት አባት ነው” የሚለው የፓስተር ታምራት ሃይሌ መልክት የቆየ ማስመሰያ መልክት ነው:: ታምራት ድሮ ደም መፋሰስ ይቆም ዘንድ” አኬል ዳማ” በሚል መዝሙሩ በጣም የተከበረ ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እንደ ዶክተር ደረጀ ከበደ የኦሮሙማ የግፍ አፕርታይድ አሰራርን ማውገዝ ያለበለዚያም እንደ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ለይስሙላ በወያኔ የተመለመለ እጅግ ስር የሰደደ የአማራና የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጥላቻ የተሞላ አብይ አህመድ የጠራውን የማታለያ “እርቅ ኮሚሽን” ባለመቀበል መንፈሳዊ አገልግሎቱን መቀጠል ሲገባው ለእውቅና ፍለጋ የሚሰጠው መልክት ምንም የማያንጽ ግፍን የማይኮንን ነው:: ምንም ማስጠንቀቂያ የሌለው ልመና የእርሱ ቢጤ ዶ/ር ቶሎሳ በየጊዜው የሚለፍፈው ማደንዘዣ ነው:: ይልቅስ እንደነብዩ ኤርሚያስ ወይም እንደ አቡነጴጥሮስ ግልጽ ውግዘት ለግፈኛው አብይ ቢሰጥ ይሻለው ነበር:: “ንጉሥ ሆይ፥ አንተና ባሪያዎችህ …የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ;;ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ፤ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ(ኤርሚያስ 22:2) ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴውReply“መንግስት አባት ነው” የሚለው የፓስተር ታምራት ሃይሌ መልክት የቆየ ማስመሰያ መልክት ነው:: ታምራት ድሮ ደም መፋሰስ ይቆም ዘንድ” አኬል ዳማ” በሚል መዝሙሩ በጣም የተከበረ ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እንደ ዶክተር ደረጀ ከበደ የኦሮሙማ የግፍ አፕርታይድ አሰራርን ማውገዝ ያለበለዚያም እንደ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ለይስሙላ በወያኔ የተመለመለ እጅግ ስር የሰደደ የአማራና የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጥላቻ የተሞላ አብይ አህመድ የጠራውን የማታለያ “እርቅ ኮሚሽን” ባለመቀበል መንፈሳዊ አገልግሎቱን መቀጠል ሲገባው ለእውቅና ፍለጋ የሚሰጠው መልክት ምንም የማያንጽ ግፍን የማይኮንን ነው:: ምንም ማስጠንቀቂያ የሌለው ልመና የእርሱ ቢጤ ዶ/ር ቶሎሳ በየጊዜው የሚለፍፈው ማደንዘዣ ነው:: ይልቅስ እንደነብዩ ኤርሚያስ ወይም እንደ አቡነጴጥሮስ ግልጽ ውግዘት ለግፈኛው አብይ ቢሰጥ ይሻለው ነበር:: “ንጉሥ ሆይ፥ አንተና ባሪያዎችህ …የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ;;ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ፤ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ(ኤርሚያስ 22:2) ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴውReplyLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
እንዲህ ያለ ፓስተርም አለ እንዴ? እነ ዮናታን አክሊሉ፤እዩ ጩፋ፤አቶ ዮናስ ዘውዴ ግፋ በለው ይላሉ እኝህ ሰው ደግሞ ሃይማኖታዊ ምክርን ይለግሳሉ። ፓስተር ይቀጥሉበት።Reply
የእኛስ አቡኖች ባለ 40ሚሊዮን መኪና አሽከርካሪዎች፤ ዝሙተኞች፤ነጋዴዎች፤ተላላኪዎች የትነው ያላችሁ እነ ነውር ጌጡ። ይህ ሁሉ ምእመን ሲታረድ የት ነው ያላችሁ? አባ ማትያስም የትግሬ ጉዳይ እንጅ ሌላው ጉዳዬ ብለው አላየሁም አልሰማሁም የሚሉ ከየት ይምጣ ለህዝበ ክርስቲያኑ የሚመጣለት? እስላሙ በእነ አህመዲን ጀበል አማካኝነት ክርስቲያኑን ሲያሳርድ ቤተክርስቲያኑን ሲያቃጥል ቤተ ክህነቱ ነው ያለው? እስላሞች ዋሃቢዎች የራሳቸው አጀንዳ አላቸው የእኛ ኦርቶዶክስ አባቶች በአቶ ዳንኤል ክብረት አማካይነት ኦርቶዶክሳውያንን ከማድፈቅ ባሻገር ሚናችሁ ምንድነው? የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ክርስቶስ ቤቱን ያጸዳዋል እስከዛው ስጋችሁ ባዘዛችሁ መንገድ ተጓዙ።Reply
ይገርማል። የቱ ላይ ነው ፓስተሩ ጠ/ሚሩ ፈጣሪን አሳዝኗል ያለው? ይህም የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደሆነ የተናገረውስ? አሰልችው የሃበሻ ፓለቲካ ሃይማኖትን ከብሄር ጋር እየቀየጠ እያፋለጠን እንደሆነ እያየን ነው። በተለይ በሃይማኖት ዙሪያ የሚነሱ ጉዳዮች ችግርን ከመፍታት ይልቅ የችግሩን ቋጠሮ እንዲጠብቅና ውሉ እንዲጠፋ እያደረጉ እንደሆነ እናያለን። በየድህረ ገጽ ጌታ በሃገሪቱ ታላቅ ሰው ይሞታል ብሎኛል፤ ወይም ደግሞ ተዘጋጁ ምድሪቱ የሚያስጨንቅ መከራ ውስጥ በቅርብ ትገባለች ሌላም ሌላም እያሉ ነብይ እከሌ ነብይት እከሊት በማለት ሰው ሲያማቱ ማየቱ አሳዛኝ የጊዜአችን ክስተት ሆኗል። ሲጀመር ሃይማኖት የሰው ልጆች የማደንዘዣ ስልት ነው። ሰጡ ይሰጣቹሃል በማለት የስንቱን ቤት አሟጠው የራሳቸውን እንደ ሰሩ አይናችን እያየ ነው። ፓስተሩ በዚህ ቪዲዪ ያስተላለፈው ሃሳብ ከወገንተኝነት የጸዳ ግልጽና ሁሉን የነካ ሃሳብ ነው። ግን ሰሚ አለ ወይ? መከራና ግፉ ገና ይመጣል ለሚሉን ሃሳዊ ነብያቶች መልሱ አሁን ያለንበት ምን ሆነና ነው ሌላ ከዚህ የከፋ የሚመጣው? በፈጣሪ ስም የሚነግድ ቁጥራቸው እንደ አሸን የተራባው የመኖሪያ ብልሃት ፍለጋ እንጂ ለሰማይ ፈጣሪ ለማደር አስበው አይደለም። ነብይ ደግሞ በጭፍን ይህ ሊሆን ነው ተጠንቀቁ እያለ እንደ ሃገራችን መተተኛ ሰውን ግራ ከማጋባት ይልቅ የተገለጠላቸውን ጨለማ በዝርዝር አስታውቀው መፍትሄውንም ከሰሙበትና አየን ካሉት ቦታ አፈላልገው ቢያቀርቡልን መልካም ነበር። ዝም ብሎ በሜዳ ላይ ነገ ዝናብ ሊዘንብም ላይዘንብም ይችላል ማለት ትንቢት አይደለም ጥንቆላ እንጂ! ጠ/ሚሩ ጆሮው ላይ የተኛ፤ ሲነግሩት የማይሰማ፤ የሰው መከራና ሃበሳ የማይከብደው እንደሆነ ከገባን ቆይቷል። በወያኔ ጊዜ የሃገሪቱ ፕሬዝዳንት የነበሩት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በአንድ ወቅት መለስ ዜናዊ ሲያስጨንቃቸው ስማ አንተ ሰው አሁንስ መንግስቱ መንግስቱን መሰልከኝ እንዳሉት የቅርብ ሰዎች ያስታውሳሉ። ከዚያ በህዋላ በዚህ ሰው ላይ ወያኔ የፈጸመው በደል ብዙ ነው። ዛሬ ግን ሁለቱም በሞት ዓለም ተገናኝተዋል። የእምነት ተቆርቋሪኛና ቋሚ ተጠሪ ነን የሚሉን ሰዎች ራሳቸው በግፍ የተዘፈቁ፤ ያ ካልሆነም በውጭ ሃይሎች የሚሾፈሩ ናቸው። አሁን በትምህርት ሚኒስቴርና በእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ተማሪዎች መካከል ያለው መፋተግ ለዚህ አንድ ማሳያ ነው። ሰው ተሸፈነ አልተሸፈነ ለውጡ የቱ ላይ ነው። እንኳን ራቁቱን ወዶ አልተራመደ እንጂ! ሌላው ግዕዝ የሞተ ቋንቋ ነው ተብለን አሁንም እንደገና የእስልምና ሃይማኖት ተማሪዎች ግዕዝን መማር የለባቸውም የሚሉ ሾተሎች ነገርን እያቀጣጠሉ ይገኛሉ። ችግሩ የግዕዝን ቋንቋ ከሃይማኖት ጋር አያይዘው ማየታቸው ነው። ክርስቲያን የሆኑ ወገኖች አረብኛ ቋንቋ ቢማሩ ቅር የሚለው ጅል ይኖር ይሆን? አይመስለኝም። ቋንቋ መግባቢያ እንጂ የሃይማኖትም የፓለቲካም ይዘት የለውም። ቋንቋ የፓለቲካ ይዘት ቢኖረው ኑሮ አለምን ያመሰው የእንግሊዞች ቋንቋ ዛሬ አለም አቀፋዊ ባልሆነም ነበር። ግን ሃበሻ የራሱን እያሽቀነጠረ የውጭው ይሻለኛል ማለቱ ትርፍ አላስገኘለትም። የአማርኛ ፊደላትን ረግጦ ኦሮሚኛን በላቲን መክተቡ የሰውን ልብ አልወጠውም። ይባሱን አሻከረው እንጂ! በምድሪቱ ላይ ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቅ ወንጀል የሚፈጸመው በዚህ በቋንቋውና በክልሉ በተሳከረው ህብረተሰብ መሃል ነው። ለዚህ ነው የሌላውን ነጻነት የነፈገ ክልል ለራሱም ነጻነት የለውም የምንለው። የሰው መመዘኛው ሰው ሆኖ መገኘቱ ብቻ ነው። ሞልፋጣው የሃበሻ ፓለቲካ ግን ጠብ የለሽ በዳቦ ሆነና እንሆ እልፍ ዓመት ስንገዳደል እንኖራለን። ችግራችን የጭንቅላት ህመም ነው። ለዚያ የዘርና የሃይማኖት በሽታ ደግሞ እስከ አሁን ድረስ ፍቱን መድሃኒት አልተገኘም። ግራም ነፈሰ ቀኝ ከላይ ፓስተር ታምራት ሃይሌ የሚለንን ከሰማንና ሰው ሆነን ከተገኘን አያሌ ነገሮችን በግል ኑሮአችንም ሆነ በሃገር ደረጃ ለማሻሻል ያግዘናል። ልብ ይስጠን። ጦርነት ይብቃ!Reply
ቀሲስ ኤፍሬምና ፓስተር ዲጎኔ የኝህን ፓስተር ምሳሌ ቢከተሉ ጥቂት ንብረትና ነብሳት ይተርፉ ነበር ፓስተር በቀለ ገርባን ግን በዚህ ሰብአዊነት ጉዳይ አናስቸግረውም ዋናው ገጀራ ሳይ እሱ በመሆኑ። አሁን ምን ሁኜ ነው ሊለን ነው ስደት የወጣው የነ እስራኤል ዳንሳን ትያትር ዲያስፖራው ላይ ለመተወን ካልሆነ በስተቀር።Reply
“ንጉሥ ሆይ፥ አንተና ባሪያዎችህ …የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ;;ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ፤ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ(ኤርሚያስ 22:2) ግፍን ሁሌ ማውገዜን ዘሃበሻና ዋርካ ኢትዮጲያ ገብተህ ፋይሌን ተመልከት ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴውReply
ፓስተር ታምራት፣ ጦርነት መጥፎ ነው። ሰላም ይሻላል ከማለት ውጭ የነገሮችን አመጣጥና ትንታኔ ማሳየት የቻለ አይመስልም። ምንም የማናውቀውን ጉዳይ አልነገረንም። አንድ ሁለት ጉዳዮችን ብቻ ነጥሎ፣ በ አመራሩ ወይም በኢኮኖሚ አተገባበሩ እዚህ ላይ ተሳስቶአል፣ በዚህ በዚህ ይታረም ቢል መልካም ነበር። አገሩን እንደሚወድ ዜጋ አስተያየቱን መስጠቱ በጎ አይደለም አልልም። የዘማሪነቱን ዝና ለዚህ ዐይነቱ ባያውል ይሻል ነበር።Reply
“መንግስት አባት ነው” የሚለው የፓስተር ታምራት ሃይሌ መልክት የቆየ ማስመሰያ መልክት ነው:: ታምራት ድሮ ደም መፋሰስ ይቆም ዘንድ” አኬል ዳማ” በሚል መዝሙሩ በጣም የተከበረ ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እንደ ዶክተር ደረጀ ከበደ የኦሮሙማ የግፍ አፕርታይድ አሰራርን ማውገዝ ያለበለዚያም እንደ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ለይስሙላ በወያኔ የተመለመለ እጅግ ስር የሰደደ የአማራና የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጥላቻ የተሞላ አብይ አህመድ የጠራውን የማታለያ “እርቅ ኮሚሽን” ባለመቀበል መንፈሳዊ አገልግሎቱን መቀጠል ሲገባው ለእውቅና ፍለጋ የሚሰጠው መልክት ምንም የማያንጽ ግፍን የማይኮንን ነው:: ምንም ማስጠንቀቂያ የሌለው ልመና የእርሱ ቢጤ ዶ/ር ቶሎሳ በየጊዜው የሚለፍፈው ማደንዘዣ ነው:: ይልቅስ እንደነብዩ ኤርሚያስ ወይም እንደ አቡነጴጥሮስ ግልጽ ውግዘት ለግፈኛው አብይ ቢሰጥ ይሻለው ነበር:: “ንጉሥ ሆይ፥ አንተና ባሪያዎችህ …የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ;;ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ፤ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ(ኤርሚያስ 22:2) ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴውReply
“መንግስት አባት ነው” የሚለው የፓስተር ታምራት ሃይሌ መልክት የቆየ ማስመሰያ መልክት ነው:: ታምራት ድሮ ደም መፋሰስ ይቆም ዘንድ” አኬል ዳማ” በሚል መዝሙሩ በጣም የተከበረ ነበር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን እንደ ዶክተር ደረጀ ከበደ የኦሮሙማ የግፍ አፕርታይድ አሰራርን ማውገዝ ያለበለዚያም እንደ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ለይስሙላ በወያኔ የተመለመለ እጅግ ስር የሰደደ የአማራና የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ጥላቻ የተሞላ አብይ አህመድ የጠራውን የማታለያ “እርቅ ኮሚሽን” ባለመቀበል መንፈሳዊ አገልግሎቱን መቀጠል ሲገባው ለእውቅና ፍለጋ የሚሰጠው መልክት ምንም የማያንጽ ግፍን የማይኮንን ነው:: ምንም ማስጠንቀቂያ የሌለው ልመና የእርሱ ቢጤ ዶ/ር ቶሎሳ በየጊዜው የሚለፍፈው ማደንዘዣ ነው:: ይልቅስ እንደነብዩ ኤርሚያስ ወይም እንደ አቡነጴጥሮስ ግልጽ ውግዘት ለግፈኛው አብይ ቢሰጥ ይሻለው ነበር:: “ንጉሥ ሆይ፥ አንተና ባሪያዎችህ …የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ;;ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ የተበዘበዘውንም ከአስጨናቂው እጅ አድኑ፤ መጻተኛውንና ድሀ አደጉን መበለቲቱንም አትበድሉ፥ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደምን አታፍስሱ(ኤርሚያስ 22:2) ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴውReply