ልዩ የፖለቲካ ትንተና || ወደ አዲስ አበባ ስንሄድ || ፋኖ ያሳካው ትልቅ ጉዳይ || ‹ሻእቢያ ፣ህወሃት እና ኦነግ › || በጠበቃ አርበኛ አስረስ ማረ October 9, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ልዩ የፖለቲካ ትንተና || ወደ አዲስ አበባ ስንሄድ || ፋኖ ያሳካው ትልቅ ጉዳይ || ‹ሻእቢያ ፣ህወሃት እና ኦነግ › || በጠበቃ አርበኛ አስረስ ማረ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 2 Comments Leave a Replyበርቱ ወንድሞቻችን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አንድነታችሁን አጥብቁ ከሰርጎ ገብ እራሳችሁን ጠብቁ በሴትም ሆነ በገንዘብ እንዳይገቡባችሁ ተከባበሩ። አለን አለን የሚሉም ካሉ አደብ ይግዙ። አማራው ላይ የደረሰው ግፍ ተጽፎ አያልቅም። ያባታችሁ ልጆች ናችሁ።Replyዘመድኩን በቀለ፤አኪላ፤ሃብታሙ አያሌው፤ሃብታሙ በሻህ፤አበበ በለው፤ቤተልሄም ዳኛቸው፤መአዛ መሃመድና መሰሎቻችሁ ለስሙኒ ብላችሁ እነዚህ ቤተሰባቸውን ወጣትነታቸውን ጥለው እራሳቸውን ለአደጋ አጋልጠው የሚኖሩትን ስሙኒ ለመሰብሰብ ብላችሁ ጤና የምትነሱ ጤና ይንሳችሁ ምን እንላለን ይሄ የ ዩቲዩብ ለቀማ አአምሮዋችሁን አደንዝዞ ተዋራጅ አድርጓችኋል። ስለዚህ አደብ ግዙ ገንዘብ እንዲህ ለወንጀል ካጋለጣችሁ ስሙኒ ሰብስበን እንልካለን እነዚህን ወንድሞች ከምታምሱብን።ReplyLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
በርቱ ወንድሞቻችን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አንድነታችሁን አጥብቁ ከሰርጎ ገብ እራሳችሁን ጠብቁ በሴትም ሆነ በገንዘብ እንዳይገቡባችሁ ተከባበሩ። አለን አለን የሚሉም ካሉ አደብ ይግዙ። አማራው ላይ የደረሰው ግፍ ተጽፎ አያልቅም። ያባታችሁ ልጆች ናችሁ።Reply
ዘመድኩን በቀለ፤አኪላ፤ሃብታሙ አያሌው፤ሃብታሙ በሻህ፤አበበ በለው፤ቤተልሄም ዳኛቸው፤መአዛ መሃመድና መሰሎቻችሁ ለስሙኒ ብላችሁ እነዚህ ቤተሰባቸውን ወጣትነታቸውን ጥለው እራሳቸውን ለአደጋ አጋልጠው የሚኖሩትን ስሙኒ ለመሰብሰብ ብላችሁ ጤና የምትነሱ ጤና ይንሳችሁ ምን እንላለን ይሄ የ ዩቲዩብ ለቀማ አአምሮዋችሁን አደንዝዞ ተዋራጅ አድርጓችኋል። ስለዚህ አደብ ግዙ ገንዘብ እንዲህ ለወንጀል ካጋለጣችሁ ስሙኒ ሰብስበን እንልካለን እነዚህን ወንድሞች ከምታምሱብን።Reply