522904321 10159973705044649 3632714101446572592 nሰላም ወገኖች ፥- ለማስታወስ፡- በነገው እለት ቅዳሜ ፣ ጁላይ 26 ቀን ከቀኑ (1:00 PM EST) ከምሽቱ 2 ሰአት ጀምሮ “ኢትዮጵያ ከየት ወዴት ” በሚል ርእስ የኢትዮጵያን ትብብር ንቅናቄ (ኢትን) ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ እንድተገኙ በአክብሮት ተጋብዛችኋል። ተዙም መግቢያው መረጃ ከዚህ በታች በሚገኘው ማስታወቂያ መጨረሻ ታገኙታላችሁ ። #ESM