ጎንደር ደባርቅ ዳባት፥ የጄ/ል አበባው ታደሰ የባህር ዳር ተልዕኮ፥ አዲስ ጥቃት በፋኖ ሃይሎች ላይ፥ እነጌታቸው ረዳ ተባረሩ July 15, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ጎንደር ደባርቅ ዳባት፥ የጄ/ል አበባው ታደሰ የባህር ዳር ተልዕኮ፥ አዲስ ጥቃት በፋኖ ሃይሎች ላይ፥ እነጌታቸው ረዳ ተባረሩ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 1 Comment Leave a Replyጌቾም እንደማይረባ እቃ ከሀዲ ተብሎ ተባረረ። ጌቾ ለትግሬ ምን ያልሆነው አለ? ትግሬነቱን ለማስመስከር ከዋናዎቹ ትግሬዎች በላይ ሁኖ ኢትዮጵያንና አማራን ጥምብ እርኩሳቸውን አወጣ አብይን፣ብርሀኑ ጁላን፣ ባጫ ደበሌን ባልተገሬ አንደበቱ ከጭቃ ለወሳቸው እንዲህ የተከበሩ ጀነራሎቻችንን ምርኮ መሆናቹውንና በጦር ሜዳ ውሏቸው ተሳለቀባቸው ።ዛሬ ያ ሁሉ አልፎ ጌቾ በንድዶ አብይ እጅ ወደቀ ደብረጽዮንም ወገኖቹ ዘንድ ቀረ ጌቾም ግራ ቢገባው ሳምሪ የሚባል ትግሬን ነጻ የሚያወጣ ቡድን አቌቁሜያለሁ አለ ። መቼም ሲቆጣ ቃንቌን ይደበላልቃል የሚሉት ይሄ ኑው። ጌቾ ሞቱ የውሻ ሞት ሲሆን ታየኝ ግፋ በለው ሲሉት የነበሩት ስታሊን ገስላሴ ማርማራዊት የተባሉት ቲክቶከሮች አፋቸውን የሚያሟሹት በጌቾ ሁኗል። ስራህ ያውጣህ ከማለት ውጭ ምን ይባላል።ReplyLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
ጌቾም እንደማይረባ እቃ ከሀዲ ተብሎ ተባረረ። ጌቾ ለትግሬ ምን ያልሆነው አለ? ትግሬነቱን ለማስመስከር ከዋናዎቹ ትግሬዎች በላይ ሁኖ ኢትዮጵያንና አማራን ጥምብ እርኩሳቸውን አወጣ አብይን፣ብርሀኑ ጁላን፣ ባጫ ደበሌን ባልተገሬ አንደበቱ ከጭቃ ለወሳቸው እንዲህ የተከበሩ ጀነራሎቻችንን ምርኮ መሆናቹውንና በጦር ሜዳ ውሏቸው ተሳለቀባቸው ።ዛሬ ያ ሁሉ አልፎ ጌቾ በንድዶ አብይ እጅ ወደቀ ደብረጽዮንም ወገኖቹ ዘንድ ቀረ ጌቾም ግራ ቢገባው ሳምሪ የሚባል ትግሬን ነጻ የሚያወጣ ቡድን አቌቁሜያለሁ አለ ። መቼም ሲቆጣ ቃንቌን ይደበላልቃል የሚሉት ይሄ ኑው። ጌቾ ሞቱ የውሻ ሞት ሲሆን ታየኝ ግፋ በለው ሲሉት የነበሩት ስታሊን ገስላሴ ማርማራዊት የተባሉት ቲክቶከሮች አፋቸውን የሚያሟሹት በጌቾ ሁኗል። ስራህ ያውጣህ ከማለት ውጭ ምን ይባላል።Reply