አቶ ታዬ ስለ አብይ አህመድ ያጋለጠው ምስጢር | ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ | ስለወለጋው ቶሌ | ስለ ዘረፋው | June 14, 2025 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email አቶ ታዬ ስለ አብይ አህመድ ያጋለጠው ምስጢር | ስለ ሰሜን ኢትዮጵያ | ስለወለጋው ቶሌ | ስለ ዘረፋው | ግልጹን እንነጋገር | ድጋፍ እንድትሰበስቡ አፋብኃ ፈቅዶላችኋል? | የአማራ ትግል የጩሉሌዎች ገበታ አይደለም | አቶ ላዕከ ምስክር እና አቶ አንዷለም ተፈራ Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email 3 Comments Leave a Replyአቶ ታየ ኑሮን ከብዷል አንዱ ቄሮ ወይም የሬድዋን ሁሴን ሰው ከሚደፋቸው በህግ ጥላ ስር ቢሆኑ ይሻላቸዋል። ለካ ዋናው ሰዎች ሽመልስ አብይም አሉ።Replyታዬ ምንም አዲስ ነገር ባላወራበት ይሄ ሁሉ የ”አዲስ ሰሚዎች” ጫጫታ የድንቁርናቸውን ልክ ነው የሚያመለክተው። ልክ “ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል” እንደተባለው ነው። ይሄ ማለት ጫጫታ በተሞላው ነገር ግን ለሱ ዝምታ በሰፈነበት ዓለም ውስጥ የሚገኝ አንድ መስማት የተሳነው ሰው፣ የማዳመጥ ችሎታው የተመለሰለት አና ዙሪያውን ያለውን ጫጫታ መስማት የቻለ ቀን የድምጹ ብዛት እብድ ያደርገዋል ለማለት ነው።ታዬ ምንም አዲስ ነገር ባላወራበት ይሄ ሁሉ የ”አዲስ ሰሚዎች” ጫጫታ የድንቁርናቸውን ልክ ነው የሚያመለክተው። ቢያንስ ቢያንስ አሁን የሚባለውን ሁሉ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በሚድያ ሳይቀር ሲሉት ከነበረ አመታትን አስቆጥሯል ጊዜው ። ለናሙና ያህል ሃብታሙ አያሌው በ360 ዘመድኩን በመረጃ ቴሌቪዥን ሲናገሩት ከቆየው ምንም አዲስ ነገር አልተጨመረበትም። የሚያስደነግጠው የደነገጡት ሰዎች መደንገጣቸው ነው። እነዚህ ቀደም አሉና ነቁ የሚባሉ ሰዎች እንደዚህ ከደነገጡ በሕዝባችን የንቃት ልክ ላይ እጅግ የሚያስፈራ ዝቅተኛ ደረጃ መታየቱ አስፈሪና የህልውና ሥጋቱንም እጅግ የከፋ የሚያደርግ ነው።Replyኦቦ ታየ እንደ በቀለ ገበሮ አንዱ ሃገር ሂዶ ነብይ፤ፓስተር፤ሃዋርያ ብሎ ማእረጉን ለውጦ የምእመኑን ኪስ እያጠበ መኖር ሲችል በፍቃደኝነት አብይ መንጋጋ ውስጥ ወድቋል፡፡ አብይም እንደ ሰየ አብርሃ አዋጅ ለውጦ ከሞት በመለስ መደብደብ ህጋዊ ነው ብሎ በነ ታገሰ ቀፎ ስብስቦች አስወስኖበታል፡፡ እንግዲህ ዋቄ ፈና ይሆነው፡፡ የሚገርም አገር ሞላጫ ሌባዎች እነ ስብሃት ነጋ ተለቅቀው እነ ሃጎስ አሁንም ዝርፊያ ተፈቅዶላቸው ክርስቲያን ታደለ፤መስከረም አበራ፤አቶ ታዲዎስ ታንቱን የመሳሰሉ ዜጎች እስር ቤቱን ሲሞሉት ምን ይባላል፡፡ ሊቀ አእላፋት በላይ መኮንን እንኳ እጅ ከፍጅ እስከ ቀሚሳቸው ሲያጭበርብሩ ነው የታሰሩት እውነት ታስረው ከሆነ፡፡ReplyLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ
ታዬ ምንም አዲስ ነገር ባላወራበት ይሄ ሁሉ የ”አዲስ ሰሚዎች” ጫጫታ የድንቁርናቸውን ልክ ነው የሚያመለክተው። ልክ “ደንቆሮ የሰማ እለት ያብዳል” እንደተባለው ነው። ይሄ ማለት ጫጫታ በተሞላው ነገር ግን ለሱ ዝምታ በሰፈነበት ዓለም ውስጥ የሚገኝ አንድ መስማት የተሳነው ሰው፣ የማዳመጥ ችሎታው የተመለሰለት አና ዙሪያውን ያለውን ጫጫታ መስማት የቻለ ቀን የድምጹ ብዛት እብድ ያደርገዋል ለማለት ነው።ታዬ ምንም አዲስ ነገር ባላወራበት ይሄ ሁሉ የ”አዲስ ሰሚዎች” ጫጫታ የድንቁርናቸውን ልክ ነው የሚያመለክተው። ቢያንስ ቢያንስ አሁን የሚባለውን ሁሉ ጥቂት የማይባሉ ሰዎች በሚድያ ሳይቀር ሲሉት ከነበረ አመታትን አስቆጥሯል ጊዜው ። ለናሙና ያህል ሃብታሙ አያሌው በ360 ዘመድኩን በመረጃ ቴሌቪዥን ሲናገሩት ከቆየው ምንም አዲስ ነገር አልተጨመረበትም። የሚያስደነግጠው የደነገጡት ሰዎች መደንገጣቸው ነው። እነዚህ ቀደም አሉና ነቁ የሚባሉ ሰዎች እንደዚህ ከደነገጡ በሕዝባችን የንቃት ልክ ላይ እጅግ የሚያስፈራ ዝቅተኛ ደረጃ መታየቱ አስፈሪና የህልውና ሥጋቱንም እጅግ የከፋ የሚያደርግ ነው።Reply
ኦቦ ታየ እንደ በቀለ ገበሮ አንዱ ሃገር ሂዶ ነብይ፤ፓስተር፤ሃዋርያ ብሎ ማእረጉን ለውጦ የምእመኑን ኪስ እያጠበ መኖር ሲችል በፍቃደኝነት አብይ መንጋጋ ውስጥ ወድቋል፡፡ አብይም እንደ ሰየ አብርሃ አዋጅ ለውጦ ከሞት በመለስ መደብደብ ህጋዊ ነው ብሎ በነ ታገሰ ቀፎ ስብስቦች አስወስኖበታል፡፡ እንግዲህ ዋቄ ፈና ይሆነው፡፡ የሚገርም አገር ሞላጫ ሌባዎች እነ ስብሃት ነጋ ተለቅቀው እነ ሃጎስ አሁንም ዝርፊያ ተፈቅዶላቸው ክርስቲያን ታደለ፤መስከረም አበራ፤አቶ ታዲዎስ ታንቱን የመሳሰሉ ዜጎች እስር ቤቱን ሲሞሉት ምን ይባላል፡፡ ሊቀ አእላፋት በላይ መኮንን እንኳ እጅ ከፍጅ እስከ ቀሚሳቸው ሲያጭበርብሩ ነው የታሰሩት እውነት ታስረው ከሆነ፡፡Reply