ነገሩ እንዲህ ነው ባሳለፍነው ታህሳስ 15 በተካሄደው ብልጽግና ስራ አስፈፃሚ ስብሰባ ላይ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ አረጋ ከበደ እጃቸውን አውጥተው ተናገሩ እኔ አቅቶኛል የአማራ ክልል ቀውስ ማስተዳደር አልቻልኩም ብለው ተናገሩ በዚህ ጊዜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በብስጭት መለሱ ከዚህ በፊት እንደሚታወቀው ለስም የሚከብዱና በጣም የሚከበሩ የክልል ርዕስ መስተዳደሮች ነበሩ ዛሬ ግን መድበኝ ስራ ስጠኝ እያሉ ይለምኑኛል ያንተ እጣ ፈንታ ከነሱ የባሰ ይሆናል አልሰራም የሚትል ከሆነ ለማኝ አደርጋለሁ ብሎ የሀገርቱ ባለሥልጣናትና የሁሉም ክልል ፕረዚዳንቶች በተሰበሰቡበት ወርፏቸዋል።
ወላይታ
እኔን እና አቢይ አህመድን ልለየን የሚችል ከሞት ውጪ ምንም የለም ብሎ በተናገሩት አንድ ወር ሳይሞላው ለማ መገርሳ ቁም እስረኛ ሆኗል።
ለአቶ ለማ መገርሳ ያልሆኑት አቢይ አሕመድ ለማን ይሆናል? ለለማ ገርርሳ ያልታመኑት ጠሚ ሚኒስትር ለማን ታማኝ ይሆናል? ከለማ መገርሳ በላይ ለአቢይ ውለታ የዋለለት ሰው ማነው?
የወጣቶች ንቅናቄ
ሲያንሰው ነው ይሄ ማይም አሽቃባጭ፡፡ ሰው ነኝ የሚል በሰው አምሣል የተፈጠረ ሰው ከዚህ በሰይጣን ልኬት ከተሠራ በላዔሰብ ጋር እንኳን ሊሠራ አንድም ደቂቃ አብሮ አይቆይም፡፡ አቢይ ያልበላው የለም፤ ትንሽ ዕድሜ ካለችው ገና የቀረነውንም እንክት ያደርገናል፡፡ የሰው ሥጋ በልቶ የማይጠግብ ሆድና የሰው ደም ጠጥቶ የማይረካ ፍላጎት ሰጥቶታል፡፡