December 18, 2024
1 min read

ፀረ ኢትዮጵያና ፀረ አማራ ትርክቶች መቸና እንዴት ተጀመሩ?

ቅዳሜ Dec 14፣ 2024 የተካሄደው “የኢትዮጵያን ሥርዓተ ትምህርት ማዘመን ለዕውቀት ልኅቀት፤ ለሕዝብ አንድነትና፤ ለሃገር ግንባታ”የተሰኘው የዌቢናር  ጉባዔ ቪድዮ የሚከተሉትን በዋናነት የሚየዝ ነው። (1) ዶር ፍስሃ መኮንን፣ “ዘመናዊ (ምዕራብውያን መሰል) ትምህርት በኢትዮጵያ፡ ታሪካዊ ዳሰሳ በሚል ርዕስ  (2) ዶር አዳነ ገበያው፣ “አጠቃላይ ትምህርት ለአገር አንድነትና ለኢትዮጵያዊነት” በሚል፣  (3) ዶር በቃሉ አጥናፉ፣  “የግዕዝ ፊደልና የፌዴራል ልሣን ለአገር መግባቢያነትና ለሕዝብ መቀራረብ” በሚል ርዕስ ናቸው ። በተጨማሪም ቪድዮው፣ “አንድ የጋራ መግባቢያ ቋንቋ እንዳይኖረንና፣ የተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች   ከግዕዝ ፊደላት ይልቅ ላቲን ፊደልን እንዲጠቀሙ የተደርጉት ስሁት ማበረታታቶች ያስከተሏቸውንና የሚያስከትሏቸውን ሃገራዊ ጉዳቶች ይዳስሳል።

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop