September 4, 2024
1 min read

የሻለቃ ዝናቡ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ! የአማራ ፋኖ በጎጃም ጦር አዛዥ

1 Comment

  1. የጎጃም ፋኖ ተብዬዉ በነዘመነ ካሴ ና ብጤዎቹ እነ ዝናቡ አስረስ ማረ ወዘተ. ያለው የብአዴን ብልፅግና ዉርንጭላ ያማራ ሕዝብ የህልዉና ትግል ለማስጠለፍ የሚሽርቡትን ሴራ ተደርሶበታል:: አረበኛ ወግደረስ ጤናውን ና ሌሎችን ያፈነው በጎጃም ዐማራ ስም የሚወሻከተዉ አገው አያ ድቡልቡሌ ዘመነ ካሴ ቅጥረኛ ነቱ በፍጥነት ካላቆመ ያስራችዉን አማሮች ካልፈታና በይፋ ይቅርታ ካልጠየቀ በስተቀር ፈፅሞ አንላቀቅም :: ማንም ቅጥረኛ በጎጃም ስም አይነግድም ::

Leave a Reply

Your email address will not be published.

193527
Previous Story

ሥሙን እና ማንነቱን መግለጽ ያልፈለገ ጄኔራል ለፋኖ መሪዎች ያስተላለፈው መልዕክት/ የወታደራዊ ምክር ቤቱ ስብሰባ ግምገማና ቀጣይ አቅጣጫ/ ወታደሩ ተዳክሟል

66tggffHR
Next Story

አማራ፣ ኦሮሚያ፦ መንግሥት በተስፋፋ ሁኔታ የሚፈጸም የሰዎች እገታን ሊያስቆምና ተጠያቂነትንም ሊያረጋግጥ ይገባል

Latest from Blog

“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት

በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች  “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ

መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ

የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ።  ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ

አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ

ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት  አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት ክሶች በዛሬ ቀጠሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ

ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ

በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
Go toTop