August 29, 2024 ዜና 1 min readፋኖ የሚዋጋዉ ለጽድቅ አይደለም ተባለ | አረጋ ከበደ መርዶ ሰማ | አሜሪካ እነ ጌታቸውን አስጠነቀቀች https://youtu.be/m6hZJs23R18?si=SRQpfUbuX424FTD8 Facebook X Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email 2 Comments እስክንድር ፈኖ የተባለ ተወርዋሪ ጦር ነው አለው የተባለው? አይ ገንዘብ ሰው ለምኖ ገንዘብ ይሰበስባል ሃብታሙ አያሌው ይረከባል በዛ ምስኪኑን ፋኖ እየሰበኩ ፈኖ ያደርጉታል እንዲህ ነው አሁን የተያዘው፡፡ ሃብታሙ አያሌው በንድደህ ወያኔ ጋር ፍዳችንን ስታበላን ዝም አልን በኋላም ደሞዝ ሲከለክሉህ ከድቻለሁ ብለኸን ስትመጣ እጅ ዘርግተን ተቀበልን አረ ይብቃህ እዘንልን እንዲህ ሁነህ የምታገኘው ገንዘብ ምን ይሰራልሃል አረ የሰው ገንዘብ ክፉ እከክ ይለቅብሃል?Reply ምን ዐይነት ሰው ነህ አሜሪካ እነ ጌታቸውን አስጠነቀቀ ብለህ የምትጽፈው? የምተጽፈው አርዕስት ካጣህ መጠቆም ይቻላል። እነ ጌታቸውን ከእነ መሪያቸው መለሰ ዜናዊ ጋር ስልጣን ላይ ያወጣውና ኢትዮጵያን እንዲያከረባብቱ ያደረጋቸውና ድጋፍም የሰጣቸው የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ነው። ወያኔም ከስልጣን ላይ ተገዶ አንዲወርድ ከተደረገ በኋላ ጦርነት እንዲቀሰቅስ ያደረገ አሜሪካን ነው። በኋላ ላይም ለወያኔ መሳሪያ በማቀበል ጦርነቱ አንዲፋፋም ያደረገ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምና ግብረ አበሮቹ ናቸው። ፋሺሽቱ አቢይ አህመድም ስልጣን ላይ እንዲወጣና ወያኔ ያላገባደደውን የቤት ስራ እንዲያገባድድ ያደረገው አሜሪካን ነው። እስከዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ለተፈጸመው ወንጀል ሁሉ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም እንደነ አቢይ አህመድና ወያኔ ከተጠያቂነት የሚያልፍ አይደለም። የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም እርኩስ ተግባር እየታወቀና በዐይንም እየታየ አሜሪካን እነጌታቸውን አስጠነነቀቀ ብሎ መጻፍ ምን የሚሉት ነገር ነው? ሚካዔል ሀመርም በአማራው ላይ የሚደረገው ግፍ አሳስቦኛል ብሎ አንዱ እንደዚሁ ጽፏል። እናንተን ኢትዮጵያኖችን ምን ማድረግ ይሻላል? ጭንቅላት እያላችሁ የማታስቡ፣ ዐይን እያላችሁ ማየት የማትችሉ ! ግራ ግብት ብሎኛል። እስቲ ሀኪምቤት ሄዳችሁ የጭንቅላት ምርመራ እንዲደረግላችሁ ጠይቁ። ፈቃዱ በቀለReply Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Previous Story አሜሪካ በዐቢይ አህመድ የተሾሙትን የሌንጮ ባቲን የአምባሳደርነት ሹመት አልቀበልም አለች Next Story ወቅታውያን ሁኔታወቻችን በፍልሰታ Latest from Blog የእስክንድር የባልደራስ ፖለቲካ ልምድ ለፋኖ የህልዉና ትግል መቅሰፍት ነዉ!! አንተነህ ሽፈራዉ (ኢ/ር) October 15, 2024 መርህ አልባዉ እክንድር ነጋ ወደ ማኅበራዊ ሚዲያ ብቅ ባለ ቁጥር በአማራ ሕዝብ የህልዉና ትግል (ፋኖ) አመራሮች ላይ እጅግ በጣም መርዛማ የሆኑ ስም የማጥፋት ዘመቻዉን አጠናክሮ የቀጠለበት “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ። ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
እስክንድር ፈኖ የተባለ ተወርዋሪ ጦር ነው አለው የተባለው? አይ ገንዘብ ሰው ለምኖ ገንዘብ ይሰበስባል ሃብታሙ አያሌው ይረከባል በዛ ምስኪኑን ፋኖ እየሰበኩ ፈኖ ያደርጉታል እንዲህ ነው አሁን የተያዘው፡፡ ሃብታሙ አያሌው በንድደህ ወያኔ ጋር ፍዳችንን ስታበላን ዝም አልን በኋላም ደሞዝ ሲከለክሉህ ከድቻለሁ ብለኸን ስትመጣ እጅ ዘርግተን ተቀበልን አረ ይብቃህ እዘንልን እንዲህ ሁነህ የምታገኘው ገንዘብ ምን ይሰራልሃል አረ የሰው ገንዘብ ክፉ እከክ ይለቅብሃል?Reply
ምን ዐይነት ሰው ነህ አሜሪካ እነ ጌታቸውን አስጠነቀቀ ብለህ የምትጽፈው? የምተጽፈው አርዕስት ካጣህ መጠቆም ይቻላል። እነ ጌታቸውን ከእነ መሪያቸው መለሰ ዜናዊ ጋር ስልጣን ላይ ያወጣውና ኢትዮጵያን እንዲያከረባብቱ ያደረጋቸውና ድጋፍም የሰጣቸው የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ነው። ወያኔም ከስልጣን ላይ ተገዶ አንዲወርድ ከተደረገ በኋላ ጦርነት እንዲቀሰቅስ ያደረገ አሜሪካን ነው። በኋላ ላይም ለወያኔ መሳሪያ በማቀበል ጦርነቱ አንዲፋፋም ያደረገ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምና ግብረ አበሮቹ ናቸው። ፋሺሽቱ አቢይ አህመድም ስልጣን ላይ እንዲወጣና ወያኔ ያላገባደደውን የቤት ስራ እንዲያገባድድ ያደረገው አሜሪካን ነው። እስከዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ ምድር ላይ ለተፈጸመው ወንጀል ሁሉ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም እንደነ አቢይ አህመድና ወያኔ ከተጠያቂነት የሚያልፍ አይደለም። የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም እርኩስ ተግባር እየታወቀና በዐይንም እየታየ አሜሪካን እነጌታቸውን አስጠነነቀቀ ብሎ መጻፍ ምን የሚሉት ነገር ነው? ሚካዔል ሀመርም በአማራው ላይ የሚደረገው ግፍ አሳስቦኛል ብሎ አንዱ እንደዚሁ ጽፏል። እናንተን ኢትዮጵያኖችን ምን ማድረግ ይሻላል? ጭንቅላት እያላችሁ የማታስቡ፣ ዐይን እያላችሁ ማየት የማትችሉ ! ግራ ግብት ብሎኛል። እስቲ ሀኪምቤት ሄዳችሁ የጭንቅላት ምርመራ እንዲደረግላችሁ ጠይቁ። ፈቃዱ በቀለReply
የእስክንድር የባልደራስ ፖለቲካ ልምድ ለፋኖ የህልዉና ትግል መቅሰፍት ነዉ!! አንተነህ ሽፈራዉ (ኢ/ር) October 15, 2024 መርህ አልባዉ እክንድር ነጋ ወደ ማኅበራዊ ሚዲያ ብቅ ባለ ቁጥር በአማራ ሕዝብ የህልዉና ትግል (ፋኖ) አመራሮች ላይ እጅግ በጣም መርዛማ የሆኑ ስም የማጥፋት ዘመቻዉን አጠናክሮ የቀጠለበት
“መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የሚለው የዲያስፖራ ከንቱ አታካራ! – ክፍል ሁለት በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በአንዳንድ ስብሰባዎችና የሕዝብ መገናኛ መድረኮች የሚታየው የአንዳንድ ዲያስፖራዎች “መነሻችን እዚህ መዳረሻችን እዚያ” የበከተ ከንቱ አታካራ በልጅነታችን ወላጆቻችን ትምህርት እንዲሆነን ይተርኩልን የነበረውን ከጫጉላ ወጥተው ጎጆ ለመመስረት የታከቱ ሁለት ያልበሰሉ ባልና ሚስትን ታሪክ
ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው ወንጀሎች ጥፋተኛ ተባሉ ሰኞ ጥቅምት 4 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) ለአመታት በእረስር ላይ የሚገኙት ፖለቲከኛው አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱባቸው የጥላቻ ንግግር ማሰራጨት እና የዕርስ በዕርስ ግጭት መቀስቀስ ወንጀሎች ጥፋተኛ መባላቸው ታውቋል፡፡ አቶ ታዲዮስ ታንቱ በተከሰሱበት
መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ እና ወያኔያዊ መሠረቱ የማይወጣ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል። የዛሬን አያድርገውና የትግሬ ልሂቆች “ትግራይ የጦቢያ መሠረት ናት ። ጦቢያ ያለ ትግራይ፣ ትግራይ ያለ ጦቢያ ሊታሰቡ አይችሉም” በማለት ጦቢያዊ ከኛ ወዲያ ላሳር እያሉ አለቅጥ ይመጻደቁ፣ ይኩራሩ፣ ይታበዩ ነበር። ወያኔ
ከ”ችርቻሮ” ድል አልፎ ለመሄድ የአንድነት አስፈላጊነት – ግርማ ካሳ በአሁኑ ጊዜ ሁለት የፋኖ አሰላለፎች አሉ:: መኖር ያልነበረበት:: አንከር ሜዲያ ከሁለቱም አሰላለፎች፣ ሁለት ፋኖ መሪዎች ጋር ቃለ ምልልስ አድርጋለች፡፡ ሁለቱን አደመጥኩ፡፡ በሰማሁት ነገር ተደስቻለሁ:: ትልቅ ተስፋ እንድሰንቅም አድርጎኛል:: የአማራ ህዝባዊ ድርጅት የፖለቲካ
እስክንድር ፈኖ የተባለ ተወርዋሪ ጦር ነው አለው የተባለው? አይ ገንዘብ ሰው ለምኖ ገንዘብ ይሰበስባል ሃብታሙ አያሌው ይረከባል በዛ ምስኪኑን ፋኖ እየሰበኩ ፈኖ ያደርጉታል እንዲህ ነው አሁን የተያዘው፡፡ ሃብታሙ አያሌው በንድደህ ወያኔ ጋር ፍዳችንን ስታበላን ዝም አልን በኋላም ደሞዝ ሲከለክሉህ ከድቻለሁ ብለኸን ስትመጣ እጅ ዘርግተን ተቀበልን አረ ይብቃህ እዘንልን እንዲህ ሁነህ የምታገኘው ገንዘብ ምን ይሰራልሃል አረ የሰው ገንዘብ ክፉ እከክ ይለቅብሃል?
ምን ዐይነት ሰው ነህ አሜሪካ እነ ጌታቸውን አስጠነቀቀ ብለህ የምትጽፈው? የምተጽፈው አርዕስት ካጣህ መጠቆም ይቻላል። እነ ጌታቸውን ከእነ መሪያቸው መለሰ ዜናዊ ጋር ስልጣን ላይ ያወጣውና ኢትዮጵያን እንዲያከረባብቱ ያደረጋቸውና ድጋፍም የሰጣቸው የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም ነው። ወያኔም ከስልጣን ላይ ተገዶ አንዲወርድ ከተደረገ በኋላ ጦርነት እንዲቀሰቅስ ያደረገ አሜሪካን ነው። በኋላ ላይም ለወያኔ መሳሪያ በማቀበል ጦርነቱ አንዲፋፋም ያደረገ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝምና ግብረ አበሮቹ ናቸው። ፋሺሽቱ አቢይ አህመድም ስልጣን ላይ እንዲወጣና ወያኔ ያላገባደደውን የቤት ስራ እንዲያገባድድ ያደረገው አሜሪካን ነው። እስከዛሬ ድረስ በኢትዮጵያ ምድር
ላይ ለተፈጸመው ወንጀል ሁሉ የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም እንደነ አቢይ አህመድና ወያኔ ከተጠያቂነት የሚያልፍ አይደለም። የአሜሪካን ኢምፔሪያሊዝም እርኩስ ተግባር እየታወቀና በዐይንም እየታየ አሜሪካን እነጌታቸውን አስጠነነቀቀ ብሎ መጻፍ ምን የሚሉት ነገር ነው? ሚካዔል ሀመርም በአማራው ላይ የሚደረገው ግፍ አሳስቦኛል ብሎ አንዱ እንደዚሁ ጽፏል። እናንተን ኢትዮጵያኖችን ምን ማድረግ ይሻላል? ጭንቅላት እያላችሁ የማታስቡ፣ ዐይን እያላችሁ ማየት የማትችሉ ! ግራ ግብት ብሎኛል። እስቲ ሀኪምቤት ሄዳችሁ የጭንቅላት ምርመራ እንዲደረግላችሁ ጠይቁ።
ፈቃዱ በቀለ