ታሪክ ሰሪዋ ትግስት ጫኔ 28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ ትባላለች። ፋኖ አባቷን በቄስ ሽማግሌ አታለው በሴራ የገደሉባት የቀድሞ ልዩ ሀይል አባል ነች። በእሷ መሪነት በተደረገ ኦፕሬሽን 28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተና ተማርኳል:: ከዚህ በተጨማሪም ባለፈው ወር ከ3 ጓዶቿ ጋር ብቻቸውን ፣ ከግንደወይን ወደ ደብረወርቅ እየመጡ የነበሩ 2 ፒካፕ መኪኖችን በማቃጠል ፤ በፒካፓች ተሳፍሮ የነበረውን የኦሮሞ ብልፅግና ሰራዊት ብትንትኑን ያወጣች ልበ ሙሉ
“ታሪክ ሰሪዋ ትግስት ጫኔ????????️????❤️????
28 ሚሊሻ እና 17 አድማ ብተናን በደብረወርቅ የማረከችው የሶማ ብርጌድ አዛዥ ትግስት ጫኔ ትባላለች። ፋኖ አባቷን በቄስ ሽማግሌ አታለው በሴራ የገደሉባት የቀድሞ ልዩ ሀይል አባል ነች። በእሷ መሪነት በተደረገ… pic.twitter.com/7mK5bvIjXC
"ካንዴም ሁለቴ መሣሪያ ተመትቼ ቆስያለሁ።ግን ይሄ ጉዳቴ ስለ አማራ ህዝብ ስለሆነ ለኔ ኢምንት ነው።ገና ህይወቴን እሰጣለሁ።"
ወደ ትግል የወጣሁት እርቦኝ ወይንም ጠምቶኝ አልያም የግል ፍላጎቴን ላሳካ አይደለም።የወጣሁበት ጉዳይ አንድና አንድ ነው… pic.twitter.com/w0JKLgqHSz
— እውነት እውነቷን (@TMA1961) March 9, 2024
— Elizabeth Altaye (@AltayeEthiopia) March 8, 2024
https://youtu.be/5tX6I-iTuJU?si=PaZPUWhtUQBZFWNJ
———–
ህዝብን እንደዚህ እያንገሸገሸው የምን መሪ ነው አስወግደው ያገሪ ሰው በቃ pic.twitter.com/9GBNY0LEnY
— ሚካኤል (@mkali9191665366) March 7, 2024
#GoodMorningAmhara#AmharaCulture#Amhara
ፋኖነት❤️ pic.twitter.com/Cb6ntA2peL— Frita Samuel (@Fritasamuel1) March 7, 2024
\
ቀደም ሲል እነ አርበኛ መከታው ማሞ አሠልጥነው ያስመረቁአቸው ፋኖዎች pic.twitter.com/WGJB2dXIzd
— Ləj Tedla (@NegedeYehuda) March 8, 2024
"ካንዴም ሁለቴ መሣሪያ ተመትቼ ቆስያለሁ።ግን ይሄ ጉዳቴ ስለ አማራ ህዝብ ስለሆነ ለኔ ኢምንት ነው።ገና ህይወቴን እሰጣለሁ።"
ወደ ትግል የወጣሁት እርቦኝ ወይንም ጠምቶኝ አልያም የግል ፍላጎቴን ላሳካ አይደለም።የወጣሁበት ጉዳይ አንድና አንድ ነው… pic.twitter.com/w0JKLgqHSz
— እውነት እውነቷን (@TMA1961) March 9, 2024