በዋርካዉ ምሬ ወዳጆ የተመራዉ “ዘመቻ ጃዉሳ” የአማራ ፋኖ ታላቅ ጀብድ የፈጸመበት፤ ትጥቁን ያጠናከረባት፤ የበላይነቱን ያረጋገጠበት፣ አማራ ከዉጭ እስከ ሃገር ዉስጥ አንድነቱን ያሳየበት፣ የአማራ ብርቱ ክንድ የታየበት፣ እስረኞች የተፈቱበት፣ ፋኖ መቻሉን ያረጋገጠበት፣ ጀግንነቱን ያስመሰከረበት ነው።
የምስራቅ አማራ ፋኖ በዋርካዉ ምሬ ወዳጆ በሚመራው “ዘመጃ ጃዉሳ” ድልና ተጋድሎ በወሎ ግንባር ከሰሞኑም ቀጥሏል።
ዛሬም ግራና ዙሪያ ፋጂ ሊብሶ ቦከክሳ ጃራ ዲልድይ የምስራቅ አማራ ፋኖ ባለሽርጡ ብርጌድ የፋሽስቱ አብይ አህመድን ሰራዊት ድባቅ መትቶታል።
በዚህም ግንባር በርካታ የጠላት ሃይል እንደተማረከና እንደተደመሰሰ ታውቋል፤ የጦር መሳሪያ በምርኮ ገቢ ሆኗል። በሚያስገርም ሁኔታ በአካባቢው የቀረው የጠላት ኃይል ለበላይ አዛዦቹ 1 ኮር ወይም ሶስት ክፍለ ጦር ካልተጨመረልን አንችልም በማለት ወደ ጭፍራ እየፈረጠጠ ይገኛል።
የምስራቅ አማራ ፋኖ ዕዝም
– አሳምነው ብርጌድ
– ብርጌድ
– ወርጌሳ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው ታጠቅ ብርጌድ
– የጊራና እና አካባቢው ባለ ሽርጡ ብርጌድ በጋራ በመሆን የጠላትን ኃይል እየለበለቡት ይገኛሉ።
ድል ለተገፍ!!
Shewa Media Service