አቢይ አህመድ በድርጊቱ የሚገለጹ በርካታ በሽታዎች ጎተራ ነው፡፡ አምባገነንነት አንዱ ነው፡፡ ይህ ግን የብዙ ደጋግ ሰዎችም ህመም ነው፡፡ አምባገነንነት በራሱ ብዙም መጥፎ አይደለም፡፡ ለአብነት ሣዳምም ጋዳፊም የኛዎቹ አፄዎችም አምባገነኖች ነበሩ፡፡ ግን አንዱን ብሔር በሌላው ላይ በማነሣሣት እንደጎርፍ በሚፈስ የሕዝባቸው ደም መታጠብን፣ በሕዝባቸው ሥጋ ሆዳቸውን መቆዘርን እንደኃጢአት እንጂ እንደጽድቅ አይቆጥሩም ነበር፡፡ አቢይ ግን በተለይ በአማራ ደም ካልዋኘ ለአፍታም በሕይወት የሚቆይ አይመስለውም፡፡ ለአቢይ ሰላምና ፍቅር ዋና ጠላቶቹ ናቸው፡፡
እዚህ ላይ መነሳት ያለበት ለብዙዎች ዕንቆቅልሽ የሆነ አንድ መሠረታዊ ነጥብ አለ፡፡ ብዙ ኦሮሞ ስለተታለለበት የአቢ የትውልድ ሐረግ ነው የማነሣው፡፡ ብዙ ጊዜ ቢነገርም ሰዎች ይህን እውነት ሊያምኑ አይአችሉም ወይም አይፈልጉም፡፡
አቢይ ኦሮሞ መስሏቸው በሱ አማራጠል ቅስቀሣ በመወናበድ አሁን በዚች ቅጽበት ጭምር አማራ ሕጻናትን እያረዱ የሚገኙ ኦሮሞዎች አሉ፡፡ እውነቱን ቢረዱ ግን አቢይን ነበር የሚያርዱት፡፡ አቢይ እኮ ሥልጣን በያዘ ሰሞን መቀሌ ላይ ለ13 ደቂቃዎች በተወላገደ ትግርኛ ባደረገው ንግግር ትግሬ መሆኑን ሣያፍር ለማሣየት ጥሯል፡፡ ኦሮሞ ነኝ እያለም ሚሊዮኖችን አነሁልሏል፡፡ ይቺን የ13 ቁጥር እና የአለቃው መለያ 666 ፍቅሩን ግን ያዙልኝ፤ በቅርቡ እንኳን 13 ሚ. የኢትዮጵያ ሕዝብ እንጨርሣለን ብሏል አሉ፡፡ ለማንቻውም ሁሉም ማወቅ ያለበት አቢይ አማራ እንጂ ኦሮሞም ትግሬም አለመሆኑን ነው፡፡ ጃዋር መሀመድም በጉዲፈቻ ያደገ የውርርስ ኦሮሞነት እንጂ ከዐረብና ከአማራ የዘለለ የዘር ሐረግ የለውም፡፡ በጥባጮች የአጋንንት እንጂ ከዚህ ወይ ከዚያ የሚባል የሰው ዘር ሐረግ ሲመዘዝባቸው አይስተዋልም፡፡ ብዙዎቹ አምባገነኖች ከየት እንደሚፈልቁ ብዙም አይታወቅም፤ እነሱም ለዚህ ግዴላቸውም፡፡ ለማስረጃነት ያህል ሂትለርን ፈትሹ፡፡ ጆሴፍ እስታሊንንም ፈትሹ ከፈለጋችሁ፡፡ አምባገነኖች የዘር ሐረጋቸው ነገር ጉዳያቸው አይደለም፤ እንደሥልት እንጅ እንደግብ አይቆጥሩትምና፡፡
እናም እያፋጀን ያለው የኦሮሞ ጠ/ሚንስትር ሣይሆን የሰንበት ጽንስ የሆነው የሣጥናኤል በኩር ልጅ ነው – ትምህርት ዕርሙ አቶ አቢይ አህመድ፡፡ ብዙ ይጠቅሙናል ያልናቸውን ዕንቁላሎች ግን በእጁና በጉንጮቹ አንዳንዴም በከንፈሮቹ እየነካካና እየሳሳመ አገማብን፡፡ ከትልልቅዬ ጉዳቶቹ አንዱ ይሄ ነው፡፡ እሱ ጨብጦትና በምኑም ይሁን በምኑ ስሞት በምር ወይም በቁም ያልሞተ ካለ ንገሩኝ፤ ወንድሜ ዳንኤል ብርሃኑ ይሙት! – እውነቴን እኮ ነው፤ ለክፉ ቀን ይሆኑናል ያልናቸውን ስንቶችን አሳጣን፡፡ ለመሆኑ አልማርያም ለጤንነቱ ደህና ነው? ጠፋብኝ፡፡
ከወደጎንደር የምንሰማው መልካም ዜና የጎንደርን የቅርብ ጊዜ ታሪክ የሚያድስ ይመስላልና ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡ አማራ በመጨረሻው መጨረሻ ማሸነፉ ለማይቀረው ነገር ክፉ ከበጎው መሳ ለመሳ ሊሆን ምንም የማይቀረው የኢሊቱ ክፍል ሆዳም ሆነና አስቸገረ፡፡ በዚያም ምክንያት የገዛ ወገኑን እየሸጠ ትግሉን የሚያደናቅፈው በዛ፤ ሀፍረቱን ሸጦ የበላው አጋሰስ አማራ ሀገር ምድሩን ሞላው፡፡ ነገ ራሱም የኦነግሸኔ ጭዳ ለሚሆነው ነገር ዛሬ በልቶ ለማይጠረቃ ሆዱ ተንበረከከ፡፡ የመንታ እናት ተንጋላ እንደምታጠባ ሁሉ እውነተኞቹ ፋኖዎች የጉዳተኞችን ቁጥር ለመቀነስ ሲሉ ይመስላል ሆዳሞችን ‹እየተለማመጡ› ጊዜ በመፍጀታቸው የትንሣኤያችን ዘመን አላግባብ እየተጓተተ ሄደ፡፡ ከአሁን በኋላ ግን “ምከረው ምከረው እምቢ ሲል መከራ ይምከረው” ነውና ተመክሮ ሊመለስ የማይችልን የአማራ ባንዳ ከኦሮሙማው አጥፊ ኃይል ለይቶ ባለማየት ተገቢው እርምጃ ሊወሰድ ይገባል፡፡ አለበለዚያ ታጥቦ ጭቃ ነው፡፡ በኦሮሙማ አዲስ ፍልስፍናና የሀገር ምሥረታ እሳቤ የ “አማራን በአማራ ማፋጀትና በውጤቱ የኦሮምያ ኢምፓየርን እውን ማድረግ” የሚለውን የኦነግ/ኦህዲድ የፖለቲካ ፍላጎትና ዕቅድ እንደማስፈጸም ነው፡፡ የኦነግሸኔ ጭካኔ እንደሆነ እንኳንስ በሕይወት የሚገኝን አማራ ከመቶ ዓመታት በፊት የተቀበሩ አማሮችን ሳይቀር በአጽማቸው ላይ የሚደነፋና ምሕረት የሚባል የሌለው መሆኑን በግልጽ እያዬን ነው፡፡ በመከላከያ ስም ወደአማራ ከተሞችና ገጠሮች የተሠማራው የኦሮምያ ልዩ ኃይልና የኦሮሞ ወጣት (ቄሮ) በአማራው ላይ ምን እያደረጉ እንደሆነ በምንጃርና በአውራጎዳና ከተማ የተደረጉትን ዐረመኔዊ ተግባራ ማጠየን ይገባል፡፡ እነዚህ ያበዱ ወንድሞቻችን አማራን አፈናቅለውና ገድለው የማይረኩ ናቸው፡፡ ብቸኛው ምርጫ መጋፈጥና ነፃነትን ማወጅ ነው፡፡ ….