ታሪክ የለሹ፣ አሻራ የለሹና ወፍዘራሹ አብይ አህመድ፦
የአማራን ታሪካዊና ዘመን ተሻጋሪ በዩኒሴፍ የተመዘገቡ ድንቅየ ስራወቹንና አሻራወቹን ለማውደም ቋምጠሀል ፤ ይህ መቼም ከምቀኝነትና በበታችነት ስሜት ከመጣ በሽታ ከመያዝ ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም፡፤ ወንድ ከሆንክ ፋኖን ከከተሞች ውጭ ገጥሞ ማሽነፍ ነው፡፡
በአለም አቀፍ ህግ ከተማ ውስጥ የከባድ መሳሪያ ዉጊያ ክልክል ነው፡፡ በወንጀል ያስጠይቃል፤ ስለዚህ አብይ፦ ወንዲነቱ ካለህ ፋኖን ራስህ ብርሀኑ ጁላንም ሆነ ሽመልስ አብዲሳን ይዘህ ተመስገን ጥሩነህና ደመቀ መኮንነን ከፊት ጥይት ማብረጃ አድርገህ ራስህ ግጠመው፡፤ ጀግኖች እንደነበሩት የኢትዮጵያ መሪወች ልክ እንደ አጼ ቴወድሮስና አጼ ዮሀንስ ማለት ነው፡፡ ይህ ወኔን ይጠይቃል፡፡ አንተ ለመግጠም ከፈራህም መንጋህን ልከህ ፋኖን በጦር ሜዳ ግጠመው፡፤
የአማራ የህልዉና ተጋድሎ መዳረሻው አራት ኪሎ ነው፡፤ ሽምግልና፣ ነጣጥሎ ልመና፣ የስልጠና ጋጋታ ..ለአማራው ምኑም አይደለም፡፡ ወይ ነጻነት ወይ ሞት!!!
የአማራ ከብት እረኛ ያቀነቀናትን አንድት ስንኝ ልኬልሀለሁ፡፡
<< እንበለዉና የመጣው ይምጣ
አርሶም ቂጣ ነው ሸምቶም ቂጣ >>
አቢቹ፦ ቢገባህ ይህች ስንኝ በውስጧ ለመንጋው ኦሮሙማና አንድ ሚሊዮን ወጣችን ገብሮ ኦሮሙማ ጉያ ውስጥ ለተወሸቀው ወያኔ ለሁለታችሁም ትልቅ መልእክትን ይዛለች፤ አማራው ዝም ብሎ ከመሞት ለነጻነቱ እየተዋጋ ቢሞት መምረጡን ነው፡፡ አሁንስ ገባህ?
ይህንን ምርጫውን የሚያስቀይረው አራት ኪሎ መዳረሻውን እውን ሲያደርግ ብቻና ብቻ ነው፡፡ ከቻላችሁት አማራውን ተዋጉት፡፡ ካልቻላችሁትም አትጨናነቁ፡፡ ስልጣን ልቀቁ፡፤ መፍትሄው የስርአት ለውጥ ብቻ ነው፡፡