July 25, 2023
6 mins read

ያማራ ሕዝብ ዐብይ ስሕተት፤ በማንነቱ የሚጠሉትን ለመውደድ መሞከር

ይገሰማል እንጅ ውሃ አይላመጥም
ጠላት ወዳጅ ላይሆን አልለማመጥም።

ውዴታ ቸሬታ፣ ከበሬታ ግዴታ ነው።  ሰውን እንዲያከብር እንጅ እንዲወድ ማስገደድ አይቻልም።  ማስገደድ ይቅርና ማስተማርም አይቻልም።  ማስተማር የሚቻለው ጥላቻን እንጅ ፍቅርን አይደለም።

በምክኒያት የሚጠላህን ጠላት፣ የጥላቻውን ምክኒያት በማስወገድ ጥላቻውን ማስወገድ ትችል ይሆናል።  በማንነትህ የሚጠላህን ጠላት ግን፣ የሚጠላው ድርጊትህን ሳይሆን ማንነትህን ስለሆነ ምንም ብታደርግለት ጥላቻውን ማስወገድ አትችልም።  በማንነትህ የሚጠላህን ጠላት ጥላቻውን አስወግዳለሁ ብለህ ስትለማመጠው በጥላቻው ላይ ንቀት ይጨምርበትና ይበልጥ ይጠላሃል፣ ስትጠላው ግን ጥላቻው በከበሬታ ይለዝባል።

ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የመጀመርያው ያሜሪቃ “ጥቁር” ፊምበር (president) ባራክ ኦባማ (Barak Obama) ነው።  ኦባማ ለሚወዱት ጥቁሮች ከሚያስበው በላይ በማነነቱ ለሚጠሉት ነጮች (በተለይም ደግሞ ሪፓብሊካኖች) በመጨነቅ ይበልጥና ይበልጥ ሲለማመጣቸው፣ ለሱ ያላቸው ከበሬታ ይበልጥና ይበልጥ እየቀነሰ፣ ይበልጥና ይበልጥ እየናቁትና፣ ንቀታቸውም ጥላቻቸውን ይበልጥና ይበልጥ እያመረረው ሄደ።  እሱም ከሁለት ያጣ ጎመን ሆነ።  ነጮቹ በጥቁር ዘረኝነት እየከሰሱት እንደሚጠሉት፣ እሱም ይውጣላችሁ ብሎ ለጥቁሮች የበለጠ ቢያስብ ኖሮ፣ ባይወዱትም ስለማይንቁት ከበሬታቸው ጥላቻቸውን ባለዘበው ነበር።

ጥቁር አሜሪቃውያን ደግሞ በእውናዊው ዓለም የትም የማያደርሰውን የማርቲን ሉተርን ምናባዊ መንገድ ከመከተል ይልቅ፣ በነባራዊ እውነታ ላይ የተመሠረተውን የማልኮልም ኤክስን እውናዊ መንገድ በመከተል ዓይን፣ ለዓይን፣ ጥርስ፣ ለጥርስ በማለት የሚገድላቸውን እገባበት ገብተው እየገደሉ ነጭ ለሚፈጽምባቸው ጭካኔ የቻሉትን ያህል አጸፋ ቢሰጡ ኖሮ፣  በማንነታቸው የሚጠላቸውን ነጭን በግብራቸው ሳይወድ በግዱ እንዲያከብራቸው ባደረጉት ነበር።  ዘረኛ ፖሊስ ወይም ኬኬኬ (KKK) ማናቸውንም እኩይ ድርጊት ሊፈጽምባቸው ከመነሳሳቱ በፊት ደግሞ አጸፋውን በመፍራት ሺ ጊዜ እንዲያስብና እንዲያሰላስል ባስገደዱት ነበር።  የሚሽሽህን ብትከተለው የሽሽት ፍጥነቱን ይጨምራል፣ አንተም ብትሸሸው ግን ቢያንስ ባለበት ይቆማል።

ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ወያኔና ኦነገ የሚጠሉህ በማንነትህ ስለሆነ፣ ከጊዜ ወደ ጊዜ ይበልጥና ይበልጥ እየጠሉህ የመጡት ይበልጥና ይበልጥ እየተለማመጥካቸው ስለሆነ ብቻ ነው።  አያሌ ልጆችህን ለወያኔ አልሞ ተኳሾች ገብረህ ለጠቅላይ ሚኒስትርነት ያበቃኸው ጭራቅ አሕመድ፣ ይብልጥና ይበልጥ ጭራቅ እየሆነብህ የመጣው፣ ይበልጥና ይበልጥ እየተለማመጥከው ስለሆነ ብቻ ነው።

ስለዚህም ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ በማንነትህ ስለሚጠሉህ መቸም ከማይወዱህ ከወያኔና ከኦነግ ጭራቆች መዳኛህ መንገድ አንድና አንድ ብቻ ሲሆን፣ እሱም እነሱ የሚጠሉህን ያህል እንዲያውም እጥፍ እነሱን መጥላት ነው።  እነሱ የሚያንቋሽሹህን ያህል እንደውም እጥፍ እነሱን ማንቋሸሽ ነው።  እነሱ የሚፈጽሙብህን ጭካኔ ያህል እንዲያውም እጥፍ በነሱ ላይ መፈጸም ነው።  እነሱ አንተን ለማጥፋት ቆርጠው በተነሱበት ደረጃ፣ እንደውም በእጥፍ ደረጃ አንተም እነሱን ለማጥፋት ቆርጠህ መነሳት ነው።  ወይ እኔ ወይ እነሱ ብለህ ምለህ መገዘት ነው።  አንተ እነሱን ካላጠፋሃቸው እነሱን እንተን እንደሚያጠፉህ በገሃድ እያሳዩህ ስለሆነ፣  የወያኔና የኦነግ ጅቦች ከሚበሉህ ብልተሃቸው ተቀደስ

 

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ዛሬ እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር ጥር 1ቀን 2025 ዓ/ም ነው ። አውሮፓውያኑ አዲስ ዓመትን “ሀ” ብለው ጀምረዋል ። አዲሱን ዓመት ሲጀምሩም ከልክ ባለፈ ፈንጠዚያ ነው ። ርቺቱ ፣ ምጉቡና መጠጡ

ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። )

Go toTop