ኬሪያ ኢብራሂም፣ ዶ/ር አብርሃም ተከስተ እና ዶ/ር አዲስዓለም ባሌማን ጨምሮ የህወሓት ሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች ከእስር ተፈቱ March 30, 2023 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email ከእስር ተፈተው ወደ ቤታቸው ገብተዋል።በወንጀል ተጠርጥረው ክስ ቀርቦባቸው የነበሩ የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች፤ ክሳቸው መቋረጡን የፍትሕ ሚኒስቴር ዛሬ ሐሙስ መጋቢት 21 ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።’Ethiopia Insider Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ