March 20, 2023
4 mins read

አብይን ለፍርድ ከመቅረብ ማንም አያድነውም (እውነቱ ቢሆን)

Killer abiy 1 1 1 1

አብይ  ባለው ስልጣን ወንጀሎቹ እንዳይፈጸሙና እልቂቶቹ እንዳይበዙ ማድረግ ሲችል  እያወቀ፣ ፈቅዶና አዛዥም አስፈጻሚም ፣ፈጻሚም ራሱ ሆኖ ካደረጋቸውና ካስደረጋቸው ስቅጣጭ ግድያወች፣ ዘረፋውች፣ ጭፍጨፋውች፣ ሌብነቶች እስራቶች ማፈናቀሎች ….ወዘተ  ወንጀሎች ውስጥ ለዛሬው እጅግ በጣም ጥቂቶቹን ብቻ እናስታውስ፦

*  አናትና አባቷን እፊቷ ገድሎ ትንሽን ልጅ “”ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም”” ማስባል ፣

*  እርጉዝ እናትን አርዶና ሽሉን ከሆዷ አውጥቶ በሟቿ እጅ ማስታቀፍ፣

*  ሰዉን በህዝብ መሀል ገድሎ መብራት ግንድ ላይ ሬሳውን መስቀል፦

*  መነኩሴወችን ማስደፈር፣ ወንዶች ልጆችን ወላጆችን አስሮ ፊታቸው ማስደፈር፦

*  እናትና ልጅን እየተያዩ መድፈር፦ በጠራራ ጸሀይ በንኮችን መዝረፍና ማዘረፍ፣ የአገሪቱን የታሪክ ዱካ ማጥፋት፣

*  በዘር ለተረሸኑ ሽህወች አስክሬናቸው ቀብራቸው የዛፍ ጥላ እንዲያገኝ ብሎ መሳለቅ  ስንቱ ተነስቶ ስንቱ ይቀራል፡፡

አብይ አህመድ በታሪክ ተወዳዳሪ ላልተገኘላቸው ሰቅጣጭ ወንጀሎቹ ለፍርድ ከመቅረብ <<አሜሪካኖች ያድኑኛል>> ብሎ  ህዝቡን መከራ እያበላው ነው፡፡ ይህ ቀን ያልፋል፡፤ በመጨረሻም  እንዳለመው ሳይሆን በተቃራኒው እርሱንም ከባድ ዋጋ አስከፍሎ ያልፋል!!!

በእውነት መጭው ጊዜ ለእርሱም ሆነ ለቤተሰቡ ይከፋል፡፡ ልጆቹና የልጅ ልጆቹም የተሸማቀቀ ኑሮ የሚገፉበትን ሁኔታን ነው ለነገ ትቶላቸው የሚያልፈው፡፡

የሰውየውም፣ የኦሮሙማም ታሪክ በመቶ ሽህወች በሚቆጠሩ የንጹሀን ደም የቆሸሸ ስለሆነ በእርሱ ላይ ከሚወሰደው እርምጃ ባሻገር ታሪኩ ለዘለአለም በጥቁር መዝገብ ተጽፎ ያልፋል፡፡

ሁሉም ሁሉም ሆኖ አገርም ተዋርዳ ህዝቡም አልቆና ተቆርማዶ መጨረሻ ላይ ከቅዠቶቹ ውስጥ አንዱንም ቅዠቱን ማሳካት ሳይችል እርሱም ያልፋል፡፡ ለዚህ ካበቁት ውስጥ የኦሮሙማ ጀሌወች ከፍተኛውን ድርሻ ቢወስዱም አሽከሮቹ ሆዳም የአማራ ሹመኛ ተብየወችም ድርሻ አላቸው፡፤ ለነገሩ እነዚህን ትርፍ አንጀቶች አማራው መቀጣጫ ሊያደርጋቸው ቆርጦ ተነስቷል፡፡

ብትፈልግ አሜሪካ መድፍም፣ታንክም፣ ዶላርም ምንም ምንም ትስጠው፡፡ አማራን መርዛሙና ባንዳው ወያኔ እንዳልላንበረከከው ሁሉ አብይና ኩባንያው ኦሮሙማምእንደዚሁም  የሁለቱም ጡት አባታቸው የሆነችው አሜሪካንም አያንበረከኩትም፡፡ የነፍጠኛውን አማራ ጀግንነትና ማንነት ታሪክ ደጋግሞ መስክሯል፡፤ አለም አይቶታል፡፡ ሰምቶታልም፡፡ አሁንም ወደፊትም ታሪክ ይመሰክራል፡፡

ግፍ የበዛበት እምቢ ባይ ምንጊዜም ያሸንፋል!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ? ዛሬ፣ 2025 ዓ/ም ላይ ብንገኝም በዝንጋታ ገመድ ወደ ሞት እየተጎተትን እንደሆነ አናውቅም። (ሁል ጊዜ የሚሞተው የገነዝነው ይመስለናል። ) “ገብርዬ ነበረ

ግን ይህ ሁሉ ወጣት የት ገባ?

January 3, 2025
Go toTop