February 21, 2023
7 mins read

ግርማ የጅብጥላ፤ ስምን ከሲመት መለየት የማይችል ብአዴናዊ እንኩቶ

 እብሪተኛው ባንዳ ግርማ የጅብጥላ
እብሪተኛው ባንዳ ግርማ የጅብጥላ

ጉድ ሳይሰማ መስከርም አይጠባም እንዲሉ፣ የጭራቅ አሕመድ ቀንደኛ ሎሌግርማ የሺጥላ፣ ስልጣን እያለኝ ስልጣን እንደሌለኝ ይስማኛልብሎ አማረረአሉ፡፡ እንክትካችበሉት፡፡ በኔ በኩል ደግሞ ደደብበማለት አንባቢን ላለማስቀየም ስል ብቻ እንኩቶብየዋለሁ፡፡ ይሄን እንኩቶ የምጠራው ደግሞ ግርማ የሺጥላ ብየ ሳይሆን ግርማ የጅብጥላብየ ነው፣ ጥላነቱ ለሺወች ሳይሆን፣ ለኦነጋዊው ጅብ ለጭራቅ አሕመድ ነውና፡፡

እንኩቶው ግርማ የጅብጥላ ሆይ፣ ስልጣን ያለህ እየመሰለህ ስልጣን እንደሌለህ የሚስማህ እውነትም ስልጣን ስለሌለህ ነው፡፡ ጌታህ ጭራቅ አሕመድ የሰጠህ ስም እንጅ ስልጣን አይደለም፡፡ አንድ ልጅ ወላጆቹ ሺፈራውብለው ስለሰየሙት ብቻ ሺወች ይፈሩታል ማለት አይደለም፡፡ አንተ ደግሞ፣ ጌታህ ጭራቅ አሕመድ ያማራ ክልል የብልጽግና ጽፈትቤት ኃላፊ ብሎ ስለሰየመህ ብቻ የጽፈትቤቱ ኃላፊ ነህ ማለት አይደለም፡፡

ስልጣን የስም ሳይሆን የግብር የሚሆነው፣ ስልጣኑን የሚደግፍ፣ ከስልጣኑ ጀርባ የቆመ ጠንካራ ደጀን ኃይል ሲኖር ብቻ ነው፡፡ አንተ ግርማ የጅብጥላ ግን ለስልጣንህ ደጀን በመሆንስልጣንህን እውነተኛ ስልጣን የሚያደርግልህን ፋኖን አዋርደሃል፣ ገድለሃል፣ አስረሃል፡፡ እወክለዋለሁ የምትለው ያማራ ሕዝብ ደግሞ የስልጣንህ ደጀን መሆን ይቅርና ቢያገኝህ፣ መሣርያ ቢያጣ በጥርሱ ይዘለዝልሃል፡፡

ስለዚህም ያንተ ስልጣን ምንም መሠረት የሌለው፣በጭራቅ አሕመድ በጎ ፈቃድ ላይ ብቻ የተንጠለጠለ፣ የስም ማለትም የይስሙላስልጣን ነው፡፡ ስልጣንህ በጭራቅ አሕመድ በጎ ፈቃድ ላይ ብቻ ስለተንጠለጠለ ደግሞ በስልጣንህ ማድረግ የምትችለው ጭራቁ የፈቀደልህን ብቻና ብቻነው፡፡ ከጭራቁ ፈቃድ ውጭ አንዲት ጋት ለመራመድ ብትሞክርደግሞ፣ እድለኛ ከሆንክ እንደነገዱ አንዳርጋቸውበብጣሽ ወረቀት ያባርርሃል፣ እድለኛ ካልሆንክ ደግሞ እንደነ ዶክተር አምባቸው ይረሽንሃል፣ ወይም እንድነ አበረ አዳሙ በመርዝ ይገልሃል፡፡ ስለዚህም አንተ በስም የያዝከውን ስልጣን፣ በግብር የያዘው ጭራቅ አሕመድ ነው፡፡ ስልጣን እያለህ ስልጣን እንደሌለህ የሚስማህ በዚህ ምክኒያት ነው፡፡ ገባህ፣ የኔ እንኩቶ፡፡

እንኩቶየ፣ ስልጣን እያለህ ስልጣን እንደሌለህ እንዳይሰማህከፈለክ፣ ማለትም ስልጣንህ የስም ሳይሆን የግብር እንዲሆን የምትፈልግ ከሆነ፣ ይችን አጭር ምክሬንስማኝ፡፡ ፋኖን ማዋረድህን፣ ማሰርህንና መግደልህን አቁመህ ውስጥ ለውስጥ አጠናክረው፡፡ የጭራቅ አሕመድ ሸኔ መቶ አማራ ሲጨፈጭፍ፣ ፋኖ ደግሞ ባጸፋው ሺ ሸኔ እንዲረፈርፍበሕቡዕ አመቻችለት፡፡ የጭራቅ አሕመድ ሸኔ አንድ ያማራ ጀግና ሲገድል፣ ደመላሽ ፋኖ ደግሞ አንዱን ቀንደኛ ኦነግ መርጦ ባደባባይ ላይ እንዲዘርረውበመረጃና በመሳስሉት እርዳው፡፡ የጭራቅ አሕመድ ፓሊስ አንድን ያማራ ካህን በጥፊ ሲማታ፣ ፋኖ ደግሞ ያንን ፓሊስ /እገዛ/ በሩ ላይ በክላሽ እንዲያዳፍነውአስፈላጊውን \እገዛ\ በስውር አድርግለት፡፡

እኒህንና እኒህን የመሳስሉትን ስታደርግ፣ ታላቁ ያማራ ሕዝብ ደጀን ስለሚሆንህ፣ ስልጣንህ የስም ሳይሆን የግብር ይሆናል፡፡ ጭራቅ አሕመድ ደግሞ ፊትህን ለማየት ይፈራል፡፡ የተዋሕዶን ኃይል አይቶ በመፍራት በተዋሕዶ አባቶች እግር ሥር እንደወደቅው ሁሉ፣ ያማራን ኃይል አይቶ በመፍራት እግርህ ሥር ይወድቃል፡፡ እግርህ ሥር ሲወድቅ ግን፣ በወደቀበት አናቱን በርቅሰህ ለዘላለሙ ሸኘውእንጅ፣ እንደ ተዋሕዶ አባቶች ተነስ ብለህ እጆችህን አትስጠው፣ የሰጠኸውን እጆች አስሮ አንተኑ ራስህን እግሩ ሥር ይጥልሃልና፡፡ ጭራቅ አሕመድ ማለት፣ ሲያቃጡብት የሚጥመለመል፣ ሲዞሩለት የሚናደፍ፣ የነደፈውን ሁሉ የሚገድል፣ አሲል እባብ መሆኑን መቸም ቢሆን አትዘንጋ፡፡ እባብ ግደል፣ ከነብትሩ ገደል፡፡

በመጨረሻም እንኩቶየ፣ ይችን አጭር ምክሬን ላንተ ቢጤ ብአዴናዊ እንኩቶወች፣ በተለይም ደግሞ ለተመስገን ጡሩነህእና ሰማ ጡሩነህአስተላልፍልኝ፡፡ እሽ የኔ እንኩቶ፡፡

መስፍን አረጋ

mesfin.arega@gmail.com

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop