February 13, 2023
1 min read

የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ጋር ተገናኙ

የኢፌድሪ ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ እና ከብጹዓን አባቶች ጋር ትላንት እሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ.ም. ውይይት አካሂደዋል።
የውይይቱ ትኩረት ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ እንደነበር የደረሰን ዜና ጠቁሟል።
330789521 1232864174024282 3661492129990936420 n 2
331086183 5781709541864839 5285509212078450864 n 1
330769495 881842139777519 53673303325051104 n 1
330910539 964551391192894 4072380851116197331 n 1 1

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Go toTop