አብይ አህመድ አሊ አውሬ ነው፡፡ ዲያቢሎስ ነው፡፤ ከእርሱ ጋር አብሮ የቆመ ሁሉ እርጉም ይሁን፡፤ ይመታ!! በላ ይወረድበት፡፤
እንዴት ሰው ሆኖ ለሆዱ ብሎ ፣ለጥቅሙ ብሎ ከአውሬ ጋር ሰው አብሮ ይቆማል???
ሲቪልም ይሁን ሌላ የጸጥታ ሀይል፣ ፖሊስም ይሁን የጦር ሰራዊት አባል ፣ የአየር ሀይል አባልም ይሁን የምድር የኮማንዶ አባል፤ የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን አክቲቪስት፣ አርቲስትም ይሁን ፖለቲከኛ፣ ነጋዴም ይሁን ገበሬ፣ ምሁርም ይሁን ያልተማረ የእኔ ቢጤ ፣ ሰው አላግባብ ሲገደል አገር ይህንን ያህል ስትራቆት እንደዚሁም ሀሰትና ዘረኝነት ሲነግስ ደስታና እርካታ የሚሰማውን ዘረኛውንና በተረኝነት ተነፋፍቶ ያበጠውን አብይ አህመድ አሊን ደግፎ ይቆማል????
ስልጣን ፣ሀብት ዝና ጊዜያዊ ናቸው፡፡ያልፋሉ፡፡ እንደ ጤዛ፡፡
የፖለቲካ ሂደቱን በሚመለከት በወፍ በረር በአጭሩ በአንዲት ቁንጽል ፓራግራፍ ክስተቱን ቀጥለን እንመልከት፡፡
አሁን ላይ አገር ማቅ ለብሳለች፡፡ ለምን ቢባል እስካሁን ተረኞቹ ልጓም ስላልተበጀላቸው፡፡ እስካሁን እንደፈለጉ ስለጋለቡን ነው መልሱ በአጭሩ፡፡ አማራንና ኦርቶዶክስን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት በፕሮግርም ጨምር ቀርጾና አልሞ ተነስቶ የነበረው ወያኔ አሁን ያለበትን ሁኔታበተለይም የትግራይን ሰፊ ህዝብና የትግራይ ክልልን መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ማንም ያውቃል፡፡ ወያኔ ጀምሮት ያልተሳካለትን ይህንን ሴራ አሁን አውሬው አብይ አህመድ ቀጠለበት፡፡ ወያኔ በጫረው ጦርነት ከ800 ሽህ በላይ ያለቁትን የትግራይ ወጣቶችንና እናቶችን በህሊናችሁ አስቧቸው፡፡ በዚህ ጦርነት መነሾ በአፋርና በአማራ ክልል ውስጥም የደረሰውን እልቂትና ውድመት እንዲሁ ማንም አይረሳውም፡፡ አሁንም የዚያው ቅጥያ የሆነውን ፖለቲካ ወያኔና ኦርሙማ ሁለቱ ሀይሎች በ”ስምምነት” ስም ምን እያደረጉ እንደሆነ ሁሉም ያውቀዋል፡፡ ጸሀይ የሞቀውም ሀቅ ነው፡፤ ሁለቱ ጸረ ኢትዮጵያ ሀይሎች በጣም በአጭሩ ያሰሉት ስሌት ይህንን ይመስላል፡፡ ኦሮሙማ ከወያኔ ጋር ተሞዳሙዶ ራያና ወልቃይትን ለወያኔ ፤አዲስ አበባን ለኦሮሙማ ፤እልፍ ሲልም አጣየን፣ ከሚሴን ደራን ለኦሮሙማ ፤እንደዚሁም ወያኔ ከጎጃም ወስዶ ወደ ቤንሻንጉል የከለለውን መተከልን በእጅ አዙር ወደኦሮሙማ ለማዞር ፍጥጥሙ አልቋል፡፡
ከተቻለም የአማራ እምብርት የሆነውን ወሎን ለሁለት ገነጣጥሎ ሰሜን ወሎን ደቡብ ትይግራይ ደቡብ ወሎን ሰሜን ኦርምያ በሚል ስያሜ ላማጠቃልል ታቅዷል፡፡ ፍጥጥሙ ይህንን ሁሉ በታሳቢነት የያዘ ነው፡፡
ወደዚህ ፍጥጥም ሊያደርስ የሚችለው ድራማም ሁሉ ተሰርቷል፡፡ አሁን ወደማጠቃለሉ ደረጃ የደረሱ ስለመሰላቸው ፍንደቃቸው የትየለሌ ደርሷል፡፡ ነገሩ ጸረ ኢትዮጵያ የሆነ የውጭ ሀይሎች እጅም አለበት፡፡ ከዚህ የማይሳካ የኦሮሙማና የወያኔ ሴራና ዱለታ ባሻገር አብይ ከወያኔ ሽህ ጊዜ በባሰና ሽህ ጊዜ በሚዘገንን መልክ አማራን ጨፍጭፏል፡፡ እስልምና ሀይማኖትንና አመራሩን ከፋፍሏል፡፤ በአብይ አህመድ ስሌት አሁን የመጨረሻው እርምጃ ላይ ደርሷል፡፡ ይህም ኦሮትዶክስን ከፋፍሎ የቤት ስራውን በማጠናቅ ስኬቱን ማብሰር ነው፡፡ ይህም በኢትዮጵያዊነት መቃብር ላይ ኦሮማዊነትን መትከል ነው፡፡ ወደዚህ ግቡ ለመድረስ አብይ ያልሾረበው ሴራ የለም፡፤
አማራው እንደ በግ በየእለቱና በየቦታው አሁንም እየታረደ ነው፡፡አማራው ላለመጥፋት የሚያደርገው ዉሉ የጠፋና የተበታተነ ትግል በትክክለኛው አገላለጽ ደጋግሞ የተካደ ትግል (የአማራን ህዝብ ብአደንም አብንም ስለካዱት) እስካሁን ፍሬ ሊያፈራ አልቻለም፡፡ዱሮም በሆዳም አማራወች ለወያኔ አሽከር የነበረው ብአደን አሁን ደግሞ እንደለመደው የኦሮሙማ አሽከር ሆኖ ቀጥሏል፡፡
በሚያሳዝን ሁኔታ አብንም የህዝቡን ትግል ጥቅት የበላይ አመራሮቹ ለመናኛቭስልጣን ሲሉ በኦሮሙማ ስላስበሉት የአማራ ህዝብ ትግል ደጋግሞ እየተጨናገፈ ሂደቱ እስካሁን ድረስ ቀጥሏል፡፡
ይህ አሳዛኝ ሁኔታ ባለበት በዚህ የጨለማ ወቅት አገሪቱ ሌላ ድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ገብታለች፡፡ ይህም በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ አብይ አህመድ የደገሰው አዲስ ነገር ግን እጅግ አደገኛ ምናልባትም ለእርሱ በስልጣን መቆየት የመጨረሻው የሆነ የጥፋት ድግስ ነው፡፡
አብይ አህመድ በመሪነት የሚያሾረው የኦሮሙማ አገዛዝ ልክ የእስልምና ሀይማኖት አመራርን ሽውዶና በትኖ በራሱ ሰወች እንዳስያዘው ሁሉ የአገሪቱ መሰረት የሆነውን የኦርቶዶክስ ሀይማኖትን ለያጠፋ ተነስቷል፡፡
ከ70 ሚሊዮን በላይ ጠንካራ አማኞች የሚከተሏትን የተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሊያፈርስ የተነሳው አብይ አህመድ አሁን የማይወጣው አዘቅት ውስጥ ገብቷል፡፡ሊታረምና ሊስተካከል የማይችል በእብሪት የተሞላ እርምጃ ስለወሰደም ያለው አማራጭ ስልጣኑን ለቅቆ ላደረሳቸው ወንጀሎችና ጥፋቶች በህግ መዳኘት ብቻና ብቻ ነው፡፤ የሚመለስ ወይንም የሚስተካከልና እርሱን በስልጣን ሊያስቀጥል የሚችል አንድም የአማራጭ ጭላንጭል የለም፡፡ አብቅቶለታል፡፡አልፏል፡፤ የብዙ ንጹሀን ህይወት በመስዋእትነት ተሰውተውበታልና፡፡
ይህ በንዲህ መልኩ ባለበት ሁኔታ በተንኮል የተካነው አብይ አሁን ዛሬ አዲስ ሴራም እየጎነጎነ እንደሆነ ተደርሶበታል፡፡ የአማራ ባለሀብቶን በምስጢር ሰብስቦ “” ስለሀብታችሁ ስትሉ አባቶችን ሸውዳችሁም ሆነ ለያይታችሁ፤ ለምናችሁም ሆነ አታላችሁ” መንግስት ወደሚፈልገው “ሁለት ሲኖዶስ” ሀሳብን እንዲቀበሉ አድርጉና በዚህም ኦሮሚያ የራሷ ሲኖዶስ፣ የራሷ ፓትሪያርክ እንዲኖራት አሳምኑ”’ ብሎ ትእዛዝም ምክር መሰል ነገርም አስተላልፎላቸዋል፡፡ የኦሮሙማ ጉዱ ብዙ ነው፡፤ አንዱ ምስጢር አለመጠበቁ ሲሆን ሌላው ከብትነቱም ጅብነቱም ነው፡፤ ቁንጮው አብይ አህመድ አሊ በምላሱ ምሁር ለመምሰል ይሞክራል እንጅ እልም ያለ ደደብ መሀይም ነው፡፤ እንጭጭ ነው፡፡ መካሪወቹም በፖለቲካ የጠነዙና የከረፉ ትክሎች ናቸው፡፡፤ አስተሳሰባቸው ሻግቷል፡፡ አዲስ ነገር አይታይባቸውም፡፤ በአጭሩ ሁልጊዜም “ሁሉ ኬኛ” ናቸው፡፡
በተለዬ መልኩ ከአብይ ትእዛዝ የተቀበሉት የአማራ ባለሀብቶች ወደአባቶች ሄደው የአብይን ሴራ ወደተግባር ለመቀየር ከመሞከራቸው በፊት ደጋግመው እንድያስቡበት እንመክራቸዋለን፡፡ እኛ መእምናን አባቶችን የምንጠይቀው አንድ ነገር ብቻ ነው፡፡ ይህንን ያደረገውን የአማራ ባለሀብት ስሙን በይፋ እንዲያሳዉቁን ብቻ ነው የምንለምናቸው ፡፤ በተጠንቀቅ ነን፡፡ አባቶች ይህችን ከማድረግ ውጭ ሌላ ምንም ነገር ማድረግ አይጠበቅባቸውም፡፡ ሌላው እርምጃ የእኛ የመእምናኑ ነው፡፡ መእምናኑ ባለሀብቱን እንዳይዘራም እንዳያንሰራራም አድርጎ መቀጣጫ ያደርጉታል፡፡
ከአውሬው አብይ አህመድ ጋር ያበረ ሁሉ ምሱን ያገኛል፡፤ የህዝብ ትግል ያሸንፋል፡፡ ያሉት ሁለት እውነታወች ናቸው፡፤ ወይ ለማንም እንዳትመች ሆና አገር ትፈራርሳለች፡፤ አለበለዚያም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ሆዳሞች፣ ተረኞች፣ መንደርተኞች ዘረኞች ዋጋቸውን የሚያገኙበት ሁኔታ ይፈጠራል፡፡ አገሪቱ ከሁለቱ አማራጮች አንዱን የምትሆንበት የመጨረሻ አፋፍ ላይ ደርሳለች፡፡
ህዝቤ ሆይ፦አንዲነትህን አጠናክረህ እድልሀን፣ መብትህን ፣ነጻነትህን፣ በራስህ መዳፍ ውስጥ አስገባ፡፡በዚህም አገርህን አድን፡፡ ድሉ የህዝብ ነው፡፡ ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል፡፡
በዚህ ወቅት ከአውሬው አብይ አህመድ ጋር የሚተባበር ጥቁር ዉሻ ይውለድ !!!!