November 19, 2022
11 mins read

ይድረስ ላቶ መስፍን አርጋ! – Dr. Ing. Teferedegn Haile

እዉን ያማራ ሕዝብ ባርነት የሚወድ ነዉ? በተስኘ ርዕስ ጀነራል ተፈራ ማሞ ባደረጉት ቃለ መጠይቅ መልሳቸዉ ላይ «..ያማራ ሕዝብ ባሪያ ሆኖ መኖር የሚችል ነዉ። » በማለት የተናገሩትን ሕቅ ላለማመን ያቀረብከዉን ሐተታ አገናዝቤ ይህን ምላሽ ጽፌለሃለሁ። ያሉትን ለመቃወም ሁለት ዐቢይ ምክንያቶችን በሰፊዉ ዘርዝረሃል። በመጀመሪያዉ አንተ ዐማራ የምትለዉ ወጣቱ ሆነ የልሂቅ ተብዬዉ ስብስብ በመናጆነት ተሰልፎ ከሁለተኛዉ የፋሽስት ጣሊያን ወረራና ድባቅ መመታት መልስ ያለዉ በቀ.ኃ.ሥ ዩኒቨርሲት ዋና መሸጊያነት በፋሽስት ሙሶሎኒ ጥቁር ሸሚዝና ፀረ ሴማዊ ግልገሎች ያማራን ሕዝብ ለይተዉ ሰፊ ፕሮፓጋንዳ ነዝተዋል። እኔ ራሴ ባየሁትና በሰማሁት ዩኒቨርስቲዉ ያማራ ሕዝብ ጥላቻ የፋሽስት ጣሊያኖች ማስቀጠያ ነበር። እጅግ በጣም አስገራሚዉ ከወሎና ትግሬ የመጡት የባንዳ ሹምባሽ ወላጆችና መናጢዎች ሁሉ ከጥቂት የወለጋ ጋላ የምዕራባዉያን ፕሮቴስታንት ምልምሎች ጋራ አብረዉ ተባብረዉ በሸዋ ሕዝብ ዐማራዉ ላይ መጠነ ሰፊ ቅስቀሳ አድርገዋል። የኢሕአፓ፣ የመኢሶን፣ የኦነግ፣ የኢጫት፣ የትሕነግ፣ የጀብሐ፣ የሻዕቢያ፣ የሶማሌ ነጻ አዉጪ ድርጅት ተብዬዉ፣ ወዘተረፈ. ሁሉም የፋሽስት ጣሊያን ወራሽ ቅጥረኞች ነበሩ፣ ናቸዉ። በአዲስ አበባ ከተማ በዩኒቨርስቲዉ ይሁን በሌላዉ መንግሥታዊ መዋቅር የተሰገሰጉት የፈረንጅ ቅጥረኞችና ተባባሪዎቻቸዉ የኢትዮጵያን ጥቁር ጥንታዊ ነጻ ያፍሪቃ ሥረዎ መንግሥት በዓለም ላይ አሶግደዋል። በሰሙት ትርክት ሳቢያ ቀይና ነጭ ሽብር ጎራ ለይተዉ አልቀዋል። የመኢሶን፣ የደርግ እና ኢሕአፓ መሪዎቹ ጋሎችና ትግሬዎች ነበሩ።  በዘመነ ደርግ ያማራዉ ብዙኅን ባሪያ መናጆ ሁሉ በያለበት ረገፎዋል፣ ይገባዋል። የኢሕፓ፣ የትሕነግ ወያኔ ትግሬ ጌሾ ወቃጮችን አዝሎ ዐማራ ተብዬዉ ወራዳ ባሪያ የጎጃም፣ የጎንደርና ወሎ ሕዝብ ነዉ ቀጥሎም ወያኔ ትግሬን ትሕነግና ኦነግን ላራት ኪሎ የሥልጣን ወንበር በምዕራባዉያን በተለይም ባሜሪካና እንግሊዝ መንግሥታት ርዳታና ድጋፍ ያበቃዉ። እዚህ ላይ የሽዋ ጀግኖች የጥንቱ የጠዋቶቹ በተጉለት ሰላድንጋይ፣ በመንዝና ይፋት፣ በአምቦ ጅብትና ሜጫ ያደረጉት ከፍተኛ ያርበኝነት ተጋድሎ ሁልጊዜ ሲዘከር ይኖራል። አሜሪካ፣ እንግሊዝና መላዉ አጋሮቻቸው ወያኔ ትግሬን ጎልተዉ ኢትዮጵያን ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ ተቆጣጥረዋል።

በዚህም ረገድ የኦስትሪያ ናዚ ባሮን የሮማን ፍራየኽር ፕሮቼዝካ “አበሻ ጥቁር አደጋ” እ.አ.አ 1935ዓ.ም አቆጣጠር ማለትም በፋሽስት ሙሶሌኒ አመራር ዋዜማ የታቀደዉን ፀረ ዐማራ ሴራ ከፋሽስት ጣሊያን ድባቅ መመታት በሁዋላ የኢትዮጵያ አጤ መንግሥት ከምንም ተነስቶ መንቀሳቀስ ሲያደርግ በተፈጠረዉ የተማሪ እንቅስቃሴ ሽፋን ነበር የፋሽስት ጣሊያኖች ያማራን ሕዝብ ለይቶ የጥላቻ ዘመቻ ቆሞ ከነበረበት በሰፊ ቀጥሎ የተንሰራፋዉ።

አዎን በትክክል ጸረ ጥቁር ዘረኛዉ ሮማን ፕሮቻዝካ ከአዲስ አበባ የቆንስላ ሥራ ከተባረረ በሁዋላ ነዉ አበሻ ጥቁር አደጋ /Abessinien, die schwarze Gefahr/በተሰኛ ርዕስ 103 ገፅ ያሉትን እአአ በ1935 በጀርመንኛ ቁዋንቁዋ ያሳተመዉና ወዲያዉኑ በልዩ ልዩ ያዉሮፓ ቁዋንቁዋ ተተርጎሞ የተሰራጨዉ።

ሌላው ጀርመናዊ ዌንከ-ኢድበርግ ፍሪድሪኽ የተባለው በተመሳሳይ ዓመት አበሻ የአፍሪቃ የባሩድ በርሜል /Abessinien-das Pulverfass Afrikas/በተስኘው ርዕስ ዱሱልዶርፍ ከተማ ያሳተመዉን ነዉ አቶ ደበብ ሰይፉ የንግሊዘኛዉን ትርጉም ወደ ዐማርኛ የመለሱት።

እኔ ከሃገሬ ለኬሚካል ምሕንድሳና ትምህርት ምዕራብ ጀርመን መጥቼ ስማር በተለይም ምዕራብ በርሊን ከተማ ስኖር ወደ ታላቁ የፕራሽያ መንግሥታዊ ቤተ መፃሕፍት ሄጄ ስለ ኢትዮጵያ፣ ጥንታዊ ግብፅ፣ አፍሪቃ፣ እሲያና አዉሮፓ መጻሕትን ሳነብ ነዉ ከላይ የተጠቀሱትንና ሌሎችን ቅጅዎችን በማግኘት ለማውቅና ለማያዉቁት እንዲደርስ ጥረት አድርጌ ለፕሮፌሰር ዓለሜ እሸቴ ልኬ ደርሷቸዉ በእንግሊዘኛ በሰፊዉ ተንትነዉ የሮማን ፕሮቻዝካን አበሻ ጥቁር አደጋን በሰፊዉ እንዲታወቅ በመሆኑ ተደስቻለሁ።

በአዉሮፓ የኢትዮጵያ ተማሪዎች ይልቁንም በምዕራብ ጀርመን ታላላቅ ከተሞች በርሊን፣ ብሬመን፣ ኮለኝ፣ ሐምቡርግ፣ ፍራንክፉርት ወዘተረፈ . መሽገዉ በአብዮት ሶሻሊዝም ካባ ተጀቡነዉ እነ መአኢሶን ና ኢሕአፓ ፓርቲ መሥርተዉ የጀርመንን ምርጥ ቢራ እየጨለጡ ርስ በርስ ጎራ ለይተዉ እንካ ሲላንታ ሲያደርጉ ነዉ ደንገት ሳያስቡት የ1966 ዓ.ም ማኅበራዊ ቀዉስ የተከሰተዉ። አጋጣሚዉን ለመጠቀም ከሰሜን አሜሪካና አዉሮፓ ወደ አገር ቤት ከመ ቅጽበት ገቡ።

ያጤዉን ባሕላዊ መንግሥት እነዚህ በተዉሶ የሶሻሊዝም ኮሚዩንዚም ርዕዮት ዓለም ማወናበጃ ተራማጅ ነን ባይ የልዩ ልዩ ጎሣዎች ልሂቃን ስብስብ በወቅቱ ድርጅታዊ መዋቅር የነበረዉን ወታደራዊ ደርግን በተለይም መኢሶንና ኢሕአፓ አደናብረዉ ገደል ከተቱት። መኢሶንና ኢሕአፓ ጎራ ለይተዉ የሥልጣን መንበሩን ከወታደራዊ ደርግ ነጥቆ ለመያዝ ባደረጉት ፍልሚያ የርስ በርስ ከፍተኛ እልቂት ቀይና ነጭ ስሽብር ከተፈፀመ በሁዋላ ወታደራዊ ደርግ አሸንፏል፤ ከምሥራቁ ወገን ጋራ በመገኑ ምክንያት ምዕራባዉያኑ ዋና የንግድና የወታደራዊ ስልት የቀይ ባሕርና የአፍሪቃ ቀንድ ሕንድ ዉቅያኖስ ጠረፍን ለመቆጣጠር ባላቸዉ ዕቅድ መሠረት ደርግን ለማስወገድ ከፍተኛ ርብርብ አድርገዉ ተሳካላቸዉ። ቅጥረኞቻቸዉን እነ ኦነግ፣ ትሕነግ፣ ሻዕቢያ፣ የሶማሌ፣ የጉምዝ፣ የጋምቤላ ወዘተረፈ ነጻ አዉጪ ግንባር ተብዬዎች ሁሉ ባማራ ሕዝብ ጥላቻ የፈጠራ ትርክት ማለትም በኢትዮጵያ ያማራ ቅኝገዥ ጨቁዋኝ ብሔር ፍረጃ ሰፊ ፕሮፓጋንዳ በተግባር ላይ ዋለ። ከኢትዮጵያ ሕዝብ ከ45 ከመቶ እጅ በላይ የሚሆነዉን ዐማራዉን ከመንግሥት መዋቅር አስወግደዉ፣ ኢትዮጵያን በአፓርታየድ የባንቱስታን የጎሣ ክልል በፋሽስት ሙሶሎኒ ዕቅድና ትልም መሠረት ተግባራዊ አድርገዉ ከሩብ ምዕተ ዓመት በላይ ሆነዉ። ዐማራዉን ለይቶ የዘር ማጥፋትና ማፅዳት፣ በያለብት መጨፍጨፍና ማፈናቅል በሰፊዉ ቀጥሏል። ለዚህም ሁሉ ያማራው ሕዝብ ሰቆቃ፣ ፍጅት፣ መፈናቀል ያማራ ተብዬዉ አሳማ ባንዳ ዉላጅ መጋዣዎች ተባባሪነት ወሳኝ ሚና ተጫዉቷል። በሌላ በኩል ያማራዉ ዕንቁ ልጆች እነ ፕሮፌስር አሥራት ወልደየስ፣ አሊ እንድረስ፣ ገብርዬ ወልደ ሩፋኤል፣ ጌታቸዉ መንግሥቴ፣ ስለሺ ሙላት፣ መላኩ ይርዳዉ፣ ወዘተረፈ. የመሳሰሉት አባላት ከ1983ዓም መዐሕድን መሥርተዉ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ እንድ አስቆረቱ ይሁዳ ለወያኔ ትግሬ በክሕደት ከዳረጉዋቸዉ ሆድ አደር ባንዳዎች ከነበሩት መካከል የፕሮፌስር አሥራት ጠበቃ የነበረዉ ጎንደሬ ነኝ ባዩ ወራዳዉ ሙሉጌታ በሪሁንና ሌሎችም የወሎ ባንዳዎች መሆናቸዉ አይዘነጋም።

 

Dr. Ing. Teferedegn Haile

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

ጥር 2 ቀን 2017 ዓ/ም   January 10, 2025  በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡ ቤተ ሰብ፡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁን ያጣችሁ: ልጆቻችሁን የቀበራችሁ፡ አካልችሁን ያጣችሁ፡ የተሰነዘረውን ብትር በመከላከል ላይ ያላችሁ፡ያለፈቃዳችሁ በመንግሥት ተጽእኖ ወደመግደልና

በኢትዮጵያዊነታችሁ፡ በኦርቶዶክሳዊ እምነታችሁ፡ በአማራነታችሁ፡ በአማረኛ ተናጋሪነታችሁ፡ በተሰነዘረባችሁ ብትር፡

January 10, 2025
መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ ¹⁵ የምድርም ነገሥታትና መኳንንት ሻለቃዎችም ባለ ጠጋዎችም ኃይለኛዎችም ባሪያዎችም ጌቶችም ሁሉ በዋሾችና በተራራዎች ዓለቶች ተሰወሩ ፥ ¹⁶ ተራራዎችንና   በላያችን ውደቁ በዙፋንም ከተቀመጠው ፊት ከበጉም ቍጣ ሰውሩን ፤ ¹⁷ ታላቁ የቁጣው ቀን  መጥቶአልና ፥ ማንስ ሊቆም ይችላል ? አሉአቸው ። ራእይ 6 ፤  15_17 ይኽ የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ። የኢየሱስን ልደት ሰናከብር የየሐንስ ራእይን ማንበብ ጠቃሚ ይመስለኛል ። ምክንያቱም በመጨረሻው ዘመን

ከኢየሱስ የፍርድ ቀን በፊት በህሊናችን ውስጥ ፍቅርን ለማንገስ እንጣር 

የምጣኔ ሀብታዊ ፍጥ፣ የፖለቲካ፣ የእውነትና የሰብአዊ መብት ታጋይ፣ የአመኑበትን ነገር ለመናገር እንደ ፖለቲከኛ በቃላት ሳያሽሞነሙኑ ቀጥታ የሚናገሩት የሀገሬ ኢትዮጵያ ታላቅ ሰው ነበሩ “ዘር ቆጠራውን ተዉት፤ የአባቶቻችሁን ሀገር ኢትዮጵያን አክብሩ!”  አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

ሀገር ወዳዱ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

January 6, 2025
Go toTop