የመወደድ ርሃብ የመወደድ ጥማት July 23, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email https://twitter.com/ZemenuYA/status/1550607740179038211?s=20&t=wpjfcnFQXOKTsprMyXEIsQየመወደድ ርሃብየመወደድ ጥማትየመወደድ ርሃብየመወደድ ጥማትከአፋፉ ላይ ገፍቶያቺን አገር ናጣትሁሉ ስለራሱሁሌ እየመሰለውመስታወት ፊት ቆሞሌላ ‘ማይታየውወይ በስደት ቢሆንወይም በጦርነትአልያም በችግርበአፈና ባርነትበነዚህ ሁሉ ውስጥመልኩ ‘ሚያስጨንቀውየራስ ምስል ባርያምንገዴው ሰው ማነው?!አናንያ ሶሪhttps://zehabesha.com/the-great-impostor-pm-abiy-excerpts-from-my-book-what-a-life/ የመወደድ ርሃብየመወደድ ጥማት Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ