የጫካውን ኦነግ ሸኔ ማጥፋት ቀላል ነው። ያስቸገረን የቢሮው ኦነግ ሸኔ ነው። July 10, 2022 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email https://youtu.be/P0fhfPezuLc“የጫካውን ኦነግ ሸኔ ማጥፋት ቀላል ነው። ያስቸገረን የቢሮው ኦነግ ሸኔ ነው። አማራን አንገድልም፣ ንብረቱንም አንዘርፍም በማለታችን 17 የቤተሰብ አባል ተገድሎብኛል። ከሞት የተረፉት አማሮች በሬ በ50 ብር ሸጠው ሄደዋል። ከዚህ ሀጢያት አንሳተፍም ያለ ኦሮሞ ይገደላል።”ከወለጋ የመጡ አንድ የኦሮሞ አባት ለኢትዮ ኒውስ የተናገሩትፈለገ ግዮን Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ