ብአዴን ሆይ! ነፍስ ይማር!! July 4, 2022 ነፃ አስተያየቶች Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email በአንድ ከይሲ ዘመን መልዓከ–ሞት ነግሶ ምድራችን ሲያርድ፤ የሀገር አድባር ከፍቶ ሀጣንን አንግሶ በፃድቃን ሲፈርድ፤ በጥቁር ሰማይ ስር የደመና ጉድ፤ በአገራችን ጣራ ጣለብን በረድ፤ ምድርም አበቀለች አንዳች አራሙቻ ሰብል የሚያነጉድ፤ በአማረው ስንዴ እራስ አረማሞ ድቃይ የዘር እንክርዳድ፤ብአዴን ሆይ! ነፍስ ይማር ! Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ