የኢዜማ መሪ ብርሃኑ ነጋ በተዘዋዋሪ በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ነው June 25, 2022 ዜናኢዜማ በተዘዋዋሪ #በአማራ የዘር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ ናቸው እነዚህ ከርሳም ፀረ #አማራዎች #በኢትዮጵያ ፓለቲካ ምንም ቦታ እንዳይኖራቸውና አራት አመት ሙሉ የተለየ ስም በመስጠት ለሸፋፈኑት የዘር ጭፍጨፋ በህግ እንዲጠየቁ ማድረግ ግድ ይላል!!የእስክንድር ነጋ ልጅበመጨረሻም፦ የጅምላ መቃብርን ወግ ማዕረግ አደረገው፤አስክሬን ከጅብ ተርፎ በጅምላ መቃብር መቅበርን “ተመስጌን” የሚያስብል በረከት አድርጎት ቁጭ አለ!!1,700 ህዝብ ታርዶ አስክሬን ተሰብስቦ ሳያልቅ በማግስቱ ነጭ ቲሸርት ለብሶ business as usual ችግኝ ሲተክሉ መዋልን normal አካሄድ አድርጎ ቁጭ አደረገልህ!!Just በ 4 ዓመታት ውስጥ ብቻ !!!Yonas Aberra Facebook X Pinterest Linkedin Whatsapp Reddit Email 1 Comment ብርሃኑ ነጋ የአማራ ጥላቻውን ደብቆ የማያውቅ አዉሬ ነው በብዙ ንግግሩ ይሄ አማራ የምትሉት እያለ ሲሳደብ ምንም ስጋት አይታይበትም፡፡ የሚያስቀው እንደተዞረበት ሁሉ የሱን ግምቦት 7 ዋና ደጋፊ አማራው ነበር ከሃዲ በየነ (ታማኝ በየነ) የፊት መሪ ሁኖ አማራውን የሚያደነዝዝለት እንደነበርም የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው ብቻ የጎንደር ወጣቶች ወግድልን ብለው ጢሙን አበረሩት እንጅ፡፡ ሰውን እየነቀሉ ችግኝ መትከል አዲሱ የፖለቲካ ዘይቤ ሁኗል አማራው ወዳጅና ጠላትህን አይተሃል ኳሷ አንተ ግቢ ነች ከአምላክህ ጋር የመጡብህን መክት፡፡ReplyLeave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ Previous Storyየዐብይ ሽመልስ ጉዳይ አስፈጻሚዎቹ ዐማራውን ከመገደላቸው በፊት በመጀመሪያ እንዲህ አቆራኝተው ያስሯቸዋል Next Storyባዶ ሆነዉ በባዶ የሚነግዱትን መስማት ከሰለቸን ባጀን
ብርሃኑ ነጋ የአማራ ጥላቻውን ደብቆ የማያውቅ አዉሬ ነው በብዙ ንግግሩ ይሄ አማራ የምትሉት እያለ ሲሳደብ ምንም ስጋት አይታይበትም፡፡ የሚያስቀው እንደተዞረበት ሁሉ የሱን ግምቦት 7 ዋና ደጋፊ አማራው ነበር ከሃዲ በየነ (ታማኝ በየነ) የፊት መሪ ሁኖ አማራውን የሚያደነዝዝለት እንደነበርም የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው ብቻ የጎንደር ወጣቶች ወግድልን ብለው ጢሙን አበረሩት እንጅ፡፡ ሰውን እየነቀሉ ችግኝ መትከል አዲሱ የፖለቲካ ዘይቤ ሁኗል አማራው ወዳጅና ጠላትህን አይተሃል ኳሷ አንተ ግቢ ነች ከአምላክህ ጋር የመጡብህን መክት፡፡Reply