January 8, 2022
3 mins read

የህዝብ እና አገር ሞት ዋጋ ስንት ነዉ ? – ማላጂ

271587518 6784535434951938 7101932089793020034 nበኢትዮጵያ ለዘመናት የዜጎችን ሞት እና የአገር ክህደት ሲያስተናግድ የነበረዉን የግፍ ስርዓት ዕድሜ ለማራዘም ሲባል የኢትዮጵያን እና ህዝቧን  የመከራ መጠን እና ዘመን የሚያራዝም መዉዘምዘም ምንም ሊባል የማይችል የኢትዮጵያን ዉድቀት እና ዜጎች ሞት ዕርደ ከል ለማስቀረት የሚደረግ ይመስላል፡፡

ለመሆኑ የኢትዮጵያዉያን የዓመታት ቀዉስ እና ህዝባዊ ዕሮሮ ማበስ የሚቻለዉ በህዝባዊ እና ሠባዊ ሚዛን በመለካት እንጂ ምን ይመጣል ማለት ብሄራዊ እና ህዝባዊ ክህደት ላለመሆኑ ማንም የ፴ ዓመት ወይም ግማሽ ምዕተ ዓመት የተገለሉ ፣ የተገደሉ ፣ የተታለሉ፣ የተሳደዱ እንዲሁም ዕልግ አዕላፉ ኢትዮጵያዉያን በአገራቸዉ ሞት ፣ስደት እና ዉርደት ከደረሰባቸዉ እና ከደረሰበት በላይ ማንም ምን ሊል የግብረ ገብነት ወይም የሌላ ልዕልና ቁመና ሊኖረዉ አይችልም፡፡

ለመሆኑ የአገር እና የህዝብ ሞት ዋጋ ስንት እንደሆን ካለወቅን አገር እና ህዝብ ከዉድቀት መታደግ እንዴት ይቻል ይሆን ?

በኢትዮጵያ ከደረሰ ብሄራዊ ጥፋት ፣ክህደት ፣ የዘር ፍጂት ፣ ድህነት ፣ ስደት …..ማን ነዉ ተጠያቂ ….፡፡

ጠያቂ እና ተጠያቂ በሌለበት እንዴት ዘላቂ እና አመርቂ መግባባት፣ ዕድገት እና ሉዓላዊነት ሊመጣ ይችላል፡፡

በኢትዮጵያ ቀርቶ በዓለም ታይቶ ለማይታወቅ  በራስ  አገር እና ህዝብ ላይ ለደረሰ መጠነ ሠፊ መከራ እና አሳር በዳይ እና ተበዳይ በዉል ሳይለይ ምራቅ ሳይደርቅ እንደ ጨርቅ እንደሚቀደድ እንዲሁም የጥላቻ እና ሞት ጥቁር መጋረጃ ጨርቅ ሳይቀደድ መግባባት እንዴት እንደሚቻል ከማሰብ ይልቅ  ማወሳሰብ  ለህዝብ ነጻነት እና ለአገር ሉዓላዊነት የተከፈለዉን ፴ ዓመታት የህይወት ፣ደም ፣ አጥንት እና ሁለንተናዊ ዋጋ ከማሳነስ እና ከማድበስበስ ያለፈ አለመሆኑን ምንም ማስረጃ ሆነ አስረጂ አይጠበቅም ፡፡

 

ማላጂ

“አንድነት ኃይል ነዉ ”

Leave a Reply

Your email address will not be published.

Latest from Blog

“በአንደበቴ እንዳልስት መንገዴን እጠብቃለሁ፤ ኃጢአተኛ በፊቴ በተቃወመኝ ጊዜ በአፌ ላይ ጠባቂ አኖራለሁ።”  መዝሙረ ዳዊት 39:1 ወንድሙ መኰንን፣ ኢንግላንድ 15 January 2025 መግቢያ የአገር መሪ፣ በስሜታዊነት እንዳመጣለት አይዘረግፍም። እያንዳንዷ ንግግሩ እየተሰነጠቀች ትታይበታለች። ንግግሩ ቁጥብ መሆን

ከተዘራ ያልታረመ አንደበት የጠቅላይ ሚኒስትር አነጋጋሪ ንግግሮች

አስቻለው ፈጠነ የኢትዮጵያን ባህላዊ ሙዚቃ ከዘመናዊ ተፅዕኖዎች ጋር በማዋሃድ ባሳየው ልዩ ችሎታ የተቸረው አርቲስት ነው ። ጥበባዊ ጥረቱ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያን ጥልቅ ባህላዊ ትሩፋት እና የሙዚቃ ልምምዶች በልዩ ሚዛን፣ ዜማ እና ዜማ

አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ

January 15, 2025
ፈራ ተባ እያልን እንጂ ስለፋኖ ትግልና አደረጃጀት ብዙ የሚባል ነገር አለ፡፡ እንዳጀማመሩ ቢሆን ኖሮ እስካሁን ፋኖ ኢትዮጵያን በአጠቃላይና አማራን በተለይ ከታወጀባቸው የመፈራረስና የዕልቂት ኦነግ-ኦህዲዊ ዐዋጅ ነጻ ባወጣቸው ነበር፡፡ ይሁንና በምናውቀውም በማናውቀውም በምንገምተውም

ይድረስ ለፋኖ አደረጃጀቶች በያሉበት – ነፃነት ዘገዬ

የአማራ ሕዝብ የኅልውና ትግል፦ ዘርፈ ብዙ የጥቃት ሰለባ የሆነ መንግሥት መር፣ ማንነት ተኮር እልቂት ለታዎጀበት ሕዝብ በጥብአትና በጀግንነት የሚከናወን የዘመናችን ሐቀኛ አብዮት ነው። አማራው በዋለበት እንዳያድር፣ ባደረበት እንዳይውል ተወልዶ ያደገበት ቀዬ ድረስ

ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች የተሰጠ የጋራ መግለጫ!

January 14, 2025
ኤፍሬም ማዴቦ ([email protected]) ባለፉት ሁለት ወራት አገር ውስጥና በውጭ አገሮች ያሉትን የኢትዮጵያ ሚዲያዎች ካጨናነቁ ዜናዎች ውስጥ አንዱ ፓርላማው ይህንን ወይም ያንን የህግ ረቂቅ አጸደቀ የሚሉ ዜናዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ፓርላማ ምንም ይሁን ምን

የኢትዮጵያ ፓርላማ ሲመረመር

 ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)   ጥር 2፣ 2017(January 10, 2025) መግቢያ ባለፉት ሃምሳ ዓመታ በአገራችን ምድር ሲያወዛግበንና በብዙ መቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ወገኖቻችን ህይወታቸውን እንዲያጡ የተደረገበት ዋናው ምክንያት በፖለቲካ ስም የተደረገው ትግል ነው። ይህ ብቻ

ፖለቲከኛ ማለት ምን ማለት ነው? ፖለቲከኛ ራሱን የቻለ ሙያ ነው ወይ? በምንስ ይገለጻል? ለአንድ ህብረተሰብ የሚሰጠው በተጨባጭ የሚታይና የሚመዘን ነገር አለ ወይ? ፖለቲካ ሲባልስ ምን ማለት ነው? አገርን መገንቢያ ወይስ ማፈራረሺያ መሳሪያ?

ከሃይለገብርኤል   አያሌው የኦቦ ሲራጅና የወይዘሮ ፉንታዬ ልጅ ጃዋር መሃመድ ትላንትን ዛሬንና ነጋችንን ሊያሳይ የሚችል መጽሃፍ አዘጋጅቶልናል:: በእውነቱ መጽሃፉ ሊነበብ በሚችል የሃሳብ ፍሰት ተቀንብቦ በአነጋጋሪነቱ ቀጥሏል:: ጃዋርን እና የቄሮን ትውልድ በቅጡ ለመረዳት መጽሃፉ ማንበብ

የጃዋር የፖለቲካ ጅዋጅዌ! “ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’’

Go toTop