“ዘርይሁን – 13″ የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል!” -ፋኖ አስረስ ማረ August 22, 2024 ዜና Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email “ላለፉት 6 ወራት የወረቀት ስራዎችንና ሌሎች ምርምሮችን በማጠናቀቅ “ዘርይሁን – 13” የሚል ስያሜ የተሰጠው የጦር መሳሪያ ማምረቻ የምርምር ማዕከል አቋቁመናል፡፡ ለሁሉም የፋኖ አደረጃጀቶች በከፍተኛ ደረጃ የሐይል ሚዛን ሺፍት ሊያቀዳጅ የሚችል የምርምር ተቋም ነው ያቋቋምነው!” -ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ የአማራ ፋኖ በጎጃም የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለክንደነበልባሉ ፋኖ 16/12/16 ዓ.ም Facebook X Linkedin Pinterest Telegram Whatsapp Email Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Δ