ነፃ አስተያየቶች መጽሐፉን ተወው! እና ሰዉን አጥብቀህ ጠይቅ! (ሥልጣን እንዴት በስልት ይገኛል? አጠናኑ? አካሄዱስ?) – አሳፍ ሃይሉ May 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ብዙ የታሪክ ምሁራን ጥናትና ምርምራቸውን የሚጀምሩት ከወረቀት ነው፡፡ ከመጽሐፍ፡፡ ከታተሙ ምንጮች፡፡ ከሰነዶች ነው፡፡ ከቀጥተኛ ማስረጃዎች ያልተቀዱ የታሪክ ምርምሮች ተዓማኒነታቸው ያሽቆለቁላል፡፡ ምክንያቱ፡፡ ግልጽ መሰለኝ፡፡ ታሪክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የእኔ ወሎ፣ የእኔ ኢትዮጵያ እንዲህ ትመስላለች! – አገሬ አዲስ May 2, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓም(02-05-2022)/ May 2, 2022 በሰሞኑ በወሎ ክፍለሃገር ፣በአጠቃላይም በኢትዮጵያ የተከሰተው ሃይማኖትን ተገን ያደረገ የሕዝብ እርስ በርስ ግጭትና ቀውስ ብሎም አገር Read More
ነፃ አስተያየቶች በገበያው እሣትነት ህዝብ እየተቃጠለ ነው። ማነው ገብያውን እሣት ያደረገው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ May 1, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንሆ ዛሬም የሰሞነኛ ቁጥጥር እንጂ ፣ ህጋዊ የንግድ ልውውጥን ለማንበር የሚያሥችል አገራዊ የንግድ ሥርዓት ባለመኖሩ ፣ በነፃ ገብያ ሥም ከትልቁ አሥመጪ ፣ ጅምላ አከፋፋይ ና አከፋፋይ ፣ እሥከ ቸርቻሪው ነጋዴ ድረሥ ገብያው በመሠለኝ ና በደሣለኝ ነው የሚካሄደው ። ገበያው የሚመራው በደሣለኝ ና በመሠለኝ ነው። “ደሥ እንዳለኝ እና በመሠለኝ ዋጋ እሸጣለሁ ። “ይልሃል ነጋዴው ። ዩኩሬን ኢትዮጵያ እንደሆነች ቆጥሮ ፣ በ500 ብር Read More
ነፃ አስተያየቶች ” የነ ጃሥ ዋር “ታላቁ ሤራ ፤ በኃይማኖት ግጭት ፤ ተጀምሯል። – ሲና ዘ ሙሴ April 29, 2022 by ዘ-ሐበሻ ” ወደፊት እነ ጃሥ የራሳቸው ኃይለኛ ሤራ እንደሚኖራቸውም ይገመታል ። ” በጃንዋሪ 11/2022 ዓ/ም በፃፍኩት ነፃ አስተያየት ፡፡ ከሦስት ወራት በሀኋላ ይኸው እንደተፈፀመ አምናለሁ ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹ኮነሬል አብይ ዋግ ኽምራን ከአማራ ክልላዊ መንግሥት የማስገንጠል የፖለቲካ ሴራ!!! በዋግ ኽምራ 200 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የብረት መዕድን ሃብት መገኘቱን አክሰስ ካፒታል ኩባንያ በጥናቱ አረጋግጦል! April 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል(ኢት-ኢኮኖሚ) kefele xnede ለኢትዮ360 የተላከ ማሰታወሻ Ethio 360 Zare Min Ale “የዐብይ አህመድ የመጨረሻ ግንባር !” ሚያዝያ 18/2014 (Tuesday April 26, 2022) ለቀረበው ድንቅ ፕሮግራማችሁ ተጨማሪ አስተያየት Read More
ነፃ አስተያየቶች እጆቻችሁን አንሱ (ጥሩነህ) April 27, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ ፋኖን ለመደቆስ የሚፈልጉ ባንድ በኩል ደግሞ አርጮሜ አድርገው ሊጠቀሙበት የሚፈልጉት በሌላ በኩል ተሰልፈው ከግራና ቀኝ ሲያዋክቡት ይታያል። የኦሮሞ መሪወችና ወያኔወች ተቀዳሚ ጠላታቸው ፋኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኋላ-ቀር አስተሳሰብ ባላቸውና በአረመኔዎች የሚመራ ምስኪን ህዝብና አገር! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) April 26, 2022 by ዘ-ሐበሻ “I am …. a mortal enemy to arbitrary government and unlimited power. I am naturally very jealous for the rights and liberties of my Read More
ነፃ አስተያየቶች ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች “እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል አደረሳችሁ!” ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ) April 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ በዓለማችን የትንሣኤ/ፋሲካ ደሴት ስለመኖሩ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? በማለት ዛሬ ከትንሣኤ በዓል ጋር በተያያዘ በዓለማችን እጅግ አስገራሚ የሆነችውን “Easter Island” ወይም “የትንሣኤ ደሴት” የተመለከተ ጽሑፍ ይዤላችሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢሳያስ፣ አብይና ደብረፂዮን ከነጭፍሮቻቸው በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ይቅረቡ! ለግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች ሞት ተጠያቂ ናቸው!!! መቼም የትም አይደገም!!! April 24, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹በኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ፣ ግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች በማያባራ ጦርነት ያስጨረሰው የስልጣን ሱሰኞች የኤርትራው የኢሳያስ መንግስትና ካቢኔው፣ የኢትዮጵያ የአብይ መንግሥትና ካቢኔው፣ የትግራይ የደብረፂዮን Read More
ነፃ አስተያየቶች ከይሁዳዊ ፀባይ እንፋታ ፡፡ በበርባን ፀባይ መጓዛችን ያብቃ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ April 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ዛሬያችንም ሆነ ነጋችን በፈጣሪያችን በክርስቶስ እጅ ናት ፡፡ እኛ ሰዎች በጊዜ ፣ በቦታና በሁኔታ እንገደባለን ፡፡ በተመሳሳይ ጊዜና ሰዓት ምንም ሳይገድበው ከሁላችን ጋር የሚገኘው Read More
ነፃ አስተያየቶች የፋኖ ሻለቃ ሩሲያ ይዝመት፡ የአብርሃም ሃኒባልን ታሪክ ይድገም April 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ “የአፍሪቃ ችግር ቅኝ መገዛቷ ሳይሆን ነጻ መውጣቷ ነው” (ቦሪስ ጆንሰን፣ ያሁኑ የእንግሊዝ ጠሚ) (Africa’s problems is not that we were once in charge, but Read More
ነፃ አስተያየቶች “ከተፈጠርንበት ጥበብ ይልቅ የዳንበት ፍቅር/ጥበብ ይበልጣል…!!” – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ April 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ምክንያተ ጽሕፈት- በብዙ የማከብራትና የማደንቃት አንዲት ወዳጄ የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓልን ምክንያት በማድረግ፤ “ዋጋችን ስንት ነው? ልካችንስ ምን ድረስ ነው?!” በሚል ርእስ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ ትጥቋን የፈታችዉ አሁን አይደለም!!! – ማላጂ April 23, 2022 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ክንዷን ለማዛል በጠላት የተራቆተችዉ በግልፅ በአስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ ሶስት ግንቦት ፳ ቀን መሆኑን እና የሞት እና ክህደት አዋጂ በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዉያን (ዓማራ) Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰሚ ያላገኘው የአባ ባሕርይ ምክር – አቻምየለህ ታምሩ April 22, 2022 by ዘ-ሐበሻ የጋሞ ብርብር ማሪያሙ መነኩሴ አባ ባሕርይ፣ ወራሪው የኦሮሞ የገዢ መደብ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያን በወረረበት ወቅት ከባሌ በታች ተነስቶ በየስምንት ዓመቱ በሚያካሂደው ወረራ Read More