ነፃ አስተያየቶች የአማራ ባንዳ ሆይ ይብቃህ! ይብቃህ! July 13, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደ አያቶቻችን ታሪክ ቢሆንማ አማራና ባንዳ አብረው ተጦማር መጻፍ የማይችሉ ጉዳዮች ነበሩ፡፡ ስምንተኛው ሺ ደረሰና የአማራ እናት የወለደችህ አንተ ባንዳው Read More
ነፃ አስተያየቶች ጭራቅ አሕመድ ሆይ እርምህን አውጣ፣ የመዋጋት አለመዋጋት ምርጫ ያንተ ሳይሆን ያማራ ሕዝብ ሁኗል July 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ አለባብሰው ቢያርሱ፣ ባረም ይመለሱ። ጦርነት የሚጀመረው በምርጫ ቢሆንም፣ የሚፈጸመው ግን በግዴታ ነው። በሌላ አባባል፣ ጦርነትን ለመጀመር ውሳኔው የጀማሪው ብቻ ቢሆንም፣ ለማቆም ግን ውሳኔው የተፋላሚውም Read More
ነፃ አስተያየቶች መጻሕፍተ መነኮሳት ፡-የፓትርያሪክ፣ የጳጳሳትና የሌሎችም መነኮሳት የግብር ሚዛን! July 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) መጻሕፍተ መነኮሳትና የቤተክርስትያን ሊቃውንት የሚሉት መኩሰ ሞተ ነው፡፡ መንኩሰ ሞተ ማለትም አንድ ሰው ሲመንኩስ ሥጋውን አድቅቆ ወይም ገድሎ መንፈሱን ግን ያገዝፋል Read More
ነፃ አስተያየቶች ዛሬም ከአስቀያሚው ወለፈንዲነት (ugly paradox) ሰብሮ ለመውጣት አልሆነልንም!!! July 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ July 10, 2023 T.G ነገረ አስተሳሰባችንና ነገረ ሥራችን ሁሉ ማለቂያ ካጣው ሁለንተናዊ ማለትም ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ሞራላዊ፣ ሥነ ምግባራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ፣ እና መነፈሳዊ ውድቀታችን Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የእህቴ መከራ የኔም ነው – ከሞሲት የሻነህ July 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ ውስጥ ካለፉት አራት/አምስት አመታት ወዲህ እየባሰ የመጣውና ባሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ጎልቶ የሚታየው የሰላም መደፍረስ፣ የሕግ አልባነት መስፋፋት፣ የሕግ የበላይነት አለመከበር፣ የስብእና መሸርሸርና Read More
ነፃ አስተያየቶች መንግሥት ያለው ሰላመቢስና ለመፍረስ የሚንደረደር አገርና መንግሥት የሌለው ጠንካራና ሰላማዊ አገር July 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሃምሌ 3 ቀን 2015 ዓም(10-07-2023) ብዙ ጊዜ መንግሥት ለአንድ አገር ሰላምና እድገት ለሕዝቡም ነጻነትና ደህንነት ዋስትና እንደሆነ ይነገራል።እርግጥ ነው የመንግሥት አስፈላጊነት አይካድም።መንግሥት ሲባል ደግሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች ምክር ቢጤ ለዶክተር ደሳለኝ ጫኔ፤ ካሳማ ጋር ትግል አትግጠም July 10, 2023 by ዘ-ሐበሻ ያሳማ ዋና ፍላጎት ተጨማልቆ ማጨማለቅ ስለሆነ፣ ካሳማ ጋር በጭራሽ አትታገል፡፡ (Never wrestle with a pig. You both get dirty and the pig likes it. Read More
ነፃ አስተያየቶች የሣጥናኤል ሎሌዎች ኦርቶዶክስንና ሀገርን ለጨለማው መንግሥት እንዴት እንደሸጡ ተመልከቱ! July 8, 2023 by ዘ-ሐበሻ መምህር ዘመድኩን በቀለ “መልካም ንባብ” ብዬ እስክሰናበታችሁ ድረስ ያለው ሃሳብ የኔ የይነጋል በላቸው የመግቢያ አንቀጽ ነው፡፡ ሀገራችን አሁን ወዳለችበት አዘቅት እንዴት እንደወረደች መምህር ዘመድኩን Read More
ነፃ አስተያየቶች ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ” በዓሉ ግርማ ፥ የቀይ ኮከብ ጥሪ ፥ ገፅ 234 July 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ ❝እኔ ኢትዮጵያዊያንን አላምንም ከራሴ ጀምሮ። በጭንብል ተሸፍነን የምንኖር ህዝቦች ነን። ለሰው የምናሳየው ገፅታና እውነተኛው ባህሪያችን የተለያዩ ናቸው። እንደ ተረታችን ፣ ስነ ፅሁፋችንና ንግግራችን ባህርያችንም Read More
ነፃ አስተያየቶች “ጠላት ለማስደሰት ኢትዮጵያን ማስከፋት እና ትጥቅ ማስፈታት ለምን “ July 5, 2023 by ዘ-ሐበሻ በታሪክ ጅረት ኢትዮጵያን እና ህዝቧን በመከራ ጊዜ ከፊት የተገኙ የቁርጥ ቀን ልጆች በተለያየ ጊዜ በአድርባይነት እና በብልጣብልጥነት ልክፍት ባለባቸዉ መገለላቸዉ ድንገት ሳይሆን ልማድ ሆኖ Read More
ነፃ አስተያየቶች በስዊድን የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ የስነጽሑፍ ክፍል የቀረበ አገር ሳይኖረን ወደብ አይመረን! July 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 18 ቀን 2015 ዓም(25-06-2023) ዓለም ከሦስት እጅ በላይ በውሃ የተሸፈነች መሆኗንና የሰው ልጅ ኑሮም ከውሃ ጋር በተያያዘ እንቅስቃሴ ላይ የተመሰረተ መሆኑን የሚክድ ፍጡር Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃገራችንን ከመፍረስ፣ አዲስ አበባን ከጥፋት እንታደግ፣ – ደረጀ ተፈራ July 2, 2023 by ዘ-ሐበሻ 1.መግቢያ ጥንታዊ ሮማውያን “Barbarians at the Gate” የሚል አገላለፁ ነበራቸው። አባባሉ የቆየ ታሪክ ያለው ሲሆን ህግና ስርዓት የማያውቁ አረማውያን የሮማን ከተማ በመንጋ በመውረር በከተማው ላይ ያስከተሉትን ውድመትና በነዋሪው Read More
ነፃ አስተያየቶች ወልቃይት፤ በቦታው ነበርኩ – አንዱ ዓለም ተፈራ July 1, 2023 by ዘ-ሐበሻ ቅዳሜ፣ ሰኔ ፳ ፬ ቀን ፳ ፻ ፲ ፭ ዓ. ም. (07/01/23) ወልቃይት ወደ ትግራይ እንድትገባ የተደረገው፤ አንድም ለመሬቷ ልምላሜ፣ ሌላም ለሱዳን ወሰንነቷ ሲሆን፤ ያ ሲደረግ፤ ሕገ−መንግሥቱም ሆነ ፓርላማው አልነበሩም፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወልቃይት ፣ ጠለምት እና ራያ ህወሃት በከለለው ግዛት ስር ይሁን ፣ (Status- Quo -Ante) ይከበር የሚለው ቅዥት እና ተረት ተረት። June 28, 2023 by ዘ-ሐበሻ መግቢያ እንግዲህ ግራ የተጋባ ፣ በሕግ የማይመራና ራሱን በተንኮል የተበተበ መንግስት እና ፓርቲ መዘባረቅ ፣ ሕዝብን ማደናበር እና የማይጨበጥ አካሄድ መከተል እና ተረት ተረት ማብዛት Read More