ነፃ አስተያየቶች የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት የአራተኛ መደበኛ ስብሰባ የአቋም መግለጫ June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ በትግሬ-ወያኔ አገዛዝ ተቃዋሚነት ጎራ የተሰለፉ ኃይሎች በቅድሚያ ትግላቸውን በብሔራዊ ነፃነት ዙሪያ ያድርጉ! እኛ የሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት አባላት ከሰኔ ፲፬ – Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብትን የደፈጠጡ አገር አልባ ናቸው! June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ወንጀል ፍፃሜ መሪ ተዋንያን ሆነው ከቆዩ በኋላ በመሰደድ በአሜሪካ እራሳቸውን ደብቀው በተቀመጡ የሰብአዊ መብትደፍጣጮች ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች እራህብ! June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ (ሲዊዘርላንድ ዙሪክ) እርሃብ እያገላበጠ ይቆላናል። ሲያስፈልገውም ይፈጨናል። ሲያሰኘው እንደ ድልህ ይደቁሰናል። ሲያሰኘውም መለመላችን እንዲህ ይገርፈናል። ወህ! ገና ሳልጀምረው እንዲህ ድክምክም አለኝ። ታካች Read More
ነፃ አስተያየቶች ግልጽ ደብዳቤ! June 25, 2014 by ዘ-ሐበሻ ለሰባዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች! ለጋዜጠኛ መብት ተከራካሪዎች! ህሊና ላላቸው ወገኖች በሙሉ! የዓለም ስደተኞች ቀን ጁን 20 በመላ ዓለም ይከበራል። በየዓመቱ አስደሳች መፈክሮች ይጻፋሉ።ይለጠፋሉ።ስብስባዎች ይካሄዳሉ።ታላልቅ Read More
ነፃ አስተያየቶች የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ! June 24, 2014 by ዘ-ሐበሻ የሎሬት ህመሙ ቢያመኝ … ———–//——— ይሞላ ብዪ ስኳትን ፣ ህልሜ እልም እያለ ቢፈትነኝ ለህሊናየ አድር ብዪ ስማስን ፣ ድካሙ ቢሸበርክኝ ተስፋ አልቆርጥም ባልኩ በተጋሁ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የ2007 የመንግሰት በጀት ሚስጥር June 22, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከግርማ ሰይፉ ማርይ (የኢትዮጵያ ፓርላማ አባል) የኢትዮጵያ በጀት በደንብ አድርጎ ለመረመረው ሀገሪቱ ያለችበትን ፖለቲካ ሁኔታ የሚያሳይ ነው፡፡ ይህም ማለት በበጀቱ ውስጥ የቻይና፣ ምዕራባዊያን ሀገሮች Read More
ነፃ አስተያየቶች ይናገረው ዘመን – ይዳኘው መንገዱን! (ሥርጉተ ሥላሴ) June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከሥርጉተ ሥላሴ 20.06.2014 (ሲዊዘርላንድ – ዙሪክ) …. ለቀጣዩ ቀናት …. ውል ብሏል ለውል …. ሽውታ ለናፍቆት ሕትምት! አደራውን ልኳል ወገኑን – ተማምኗል አርበኝነት Read More
ነፃ አስተያየቶች “ሁለቱ ታላላቅ ዕቅዶች” ክፍል 2 (ዮፍታሔ) June 21, 2014 by ዘ-ሐበሻ ዮፍታሔ ሦስቱ ክልሎች ትግራይ – ዕቅዱ ከኢትዮጵያ ተለይቶ አገር መመሥረት ቢሆንም ሕወኀት ከሌሎች የተማረው ትልቅ ተመክሮ አለው። አንድ ጠንካራ አገር የሚያስፈልጉትን ቁሳዊ መስፈርቶች አስቀድሞ Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግራይን መስቀል ስለመሸከም (ተመስገን ደሳለኝ) June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2014/06/ye_tigrayn_mesqel_meshekem.pdf”]ተመስገን ደሳለኝ ዕለቱ የሁለት ሺ ሶስት ዓመተ ምህረት የመስቀል በዓል የተከበረበት ማግስት፤ ሰሜናዊቷ የኤርትራ አዋሳኝ ወልቃይት ገና ከእንቅልፏ ሙሉ ለሙሉ ባለመንቃቷ፣ እስከ አፍንጫቸው Read More
ነፃ አስተያየቶች “ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …። ትግልም ይቁም ወይ? June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com “ስለ … ። ሲባል ምርጫ ይቅር” …። ትግልም ይቁም ወይ?… [ሙሉውንለማንበብእዚህይጫኑ] Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ሬድዋን ሁሴን የ”Corporal Interest” ትንታኔ June 20, 2014 by ዘ-ሐበሻ እርሳሱ መሬ Ersasumere@gmail.com በኢህአዲግ ውስጥ ካሉት ቁንጮ ባለስልጣናት መካካል በሞጋችነታችው እና የተሳካለት የቃላት መደርደር ችሎታቸው አቶ ሬድዋን ሁሴንን የሚተካከላቸው አለ ብዬ አላምንም:: እናም በዚያን Read More
ነፃ አስተያየቶች ነውረኛዋና ሰላይዋ ዝማም (ኢየሩሳሌም አርአያ) June 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከኢየሩሳሌም አረአያ ዝማም ትባላለች፤ የሕወሐት ታጋይ ናት። ባለቤቷ አቶ ቢተው በላይ ይባላሉ። ቢተው እስከ1993 ዓ.ም የደቡብን ክልል በበላይነት ሲያሽከረክሩና ሲመሩ የቆዩ ናቸው። በመጋቢት 93 Read More
ነፃ አስተያየቶች Sport: አፍሪካ- ‹‹ክሮስ ኤክስፖርት እናደርጋለን›› – የዓለም ዋንጫ ዕይታ በገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) June 19, 2014 by ዘ-ሐበሻ ከገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በዚህ አለም ዋንጫ ላይ የአፍሪካን ቡድኖች ስመለከት ምንም እድገትና ተስፋ አላየሁባቸውም፡፡ በአውሮፓ ስመ ጥር ተጨዋቾች ይዘው በእንቅስቃሴ ለመብልጥና በአስተማማኝ ሁኔታ ለማሸነፍ Read More
ነፃ አስተያየቶች ‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፣ የእናንተም ነው›› እስክንድር ነጋ (ኤልያስ ገብሩ ጎዳና) June 18, 2014 by ዘ-ሐበሻ በኤልያስ ገብሩ ጎዳና ‹‹ይህ ሽልማት የእኔ ብቻ አይደለም፡፡ የእናንተም ነው፡፡ …›› ‹‹በእስር ላይ የምትገኙ ጋዜጠኞች እና ጦማሪያኖች የእኔ ጀግኖች ናችሁ›› ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ‹‹አሁን Read More