ነፃ አስተያየቶች እኔና ስርጉተ– አልተግባብቶም ይገረም አለሙ July 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ በቅድሚያ እህቴ ስርጉተ ለአስተያየትሽ አመሰግናለሁ፡፡ ሁለት ገጽ ጽሁፌ እያንገሸገሽሽ አንብበሽ በተረዳሽውና በገባሽ መልክ በጨዋ አቀራረብ አስተያየት በመስጠትሽ፤- እኛ ኢትዮጵያውያን በእጅጉ ከሚጎድሉን በርካታ ነገሮች አንዱ Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለነጻነት ናፋቂ ኢትዮጵያዊያን – ከያህያ ይልማ July 11, 2015 by ዘ-ሐበሻ አሁን ያለው የሕወሐት ሥርዓት ችግሮች ምን እንደሆኑ በውል ተመልክቶ በተቃራኒው ምን ዓይነት የትግል መስመር እንደሚያስፈልግ እኔ ያህያ ይልማ የሚከተሉትን ቁምነገሮች ሳስቀምጥ የሌሎቻችሁም አስተያየት ውሸት Read More
ነፃ አስተያየቶች በወያኔ እብሪት- ወደ ጦርነት – ይገረም አለሙ July 4, 2015 by ዘ-ሐበሻ «ሕዝቦች የነጻ ምርጫ እድል ከተሰጣቸው ከምርጫ ሳጥን ወደ ጥይት ማጮህ የሚቀርብላቸውን ጥሪ አይቀበሉም » አብርሀም ሊኒከን ተኩስ አልባው ትግል የህዝብን የሥልጣን ባለቤትነት Read More
ነፃ አስተያየቶች ተመስገን ደሳለኝ በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ July 2, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከሰንቁጥ አየለ ይህ ትዉልድ ምን ያህል ጀግኖች በመሃከሉ እንዳሉ እንዳስተዋለ አላቅም:: በጀግና ትዉልድ የተንበሸበሸ ጀግና ትዉልድ መሆኑን ግን ማንም ቆም ብሎ ያስተዋለ ባለ አዕምሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች የነፃነት መውጫው መንገድ፣ ታጋዩ፣ ሕዝቡን ጠንካራ ምሽጉ ማድረግ ሲችል ነው June 30, 2015 by ዘ-ሐበሻ ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት እሑድ ሰኔ ፳፩ ቀን ፪ሺህ፯ ዓ.ም. ቅፅ ፫ ፣ ቁጥር ፲፯ የአንድ ለነፃነት የሚታገል ኃይል የመጀመሪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች የ“ኢህኣዴግ” ግምገማና ፍሬው – ገለታው ዘለቀ June 28, 2015 by ዘ-ሐበሻ በድርጅት ከዚያም ከፍ ብሎ በመንግስት ደረጃና በሃገር ደረጃ ግምገማ ማድረግ ወሳኝ ጉዳይ እንደሆነ ሁሉ ያምናል። የኣንድ ድርጅት ብቃትም በግምገማው ችሎታና ጥራት ሊለካ ይችላል።የኣንድ ሃገር Read More
ነፃ አስተያየቶች ባክኖ የቀረ አየር ኃይል – ክንዴ ዳምጤ – ሲያትል June 26, 2015 by ዘ-ሐበሻ ውስጥ ውስጡን በድብቅ ሲብላላ የሰነበተውና በኋላ ቀስ በቀስ ወደ አደባባይ የወጣው የሻብያና ህውሃት ወዳጅነት ላይ ያንዣበበው ጥቁር ደመና ሞትን አርግዞ እያስገመገመና እያስፈራራ ሰነባብቷል ። Read More
ነፃ አስተያየቶች የበረሃው ጂኒ ፣ የባህሩ ጋኔል – በልጅግ ዓሊ June 25, 2015 by ዘ-ሐበሻ ብቻውን ሆኖ ከጥግ ቆሞ ይቆዝማል። ጸጉሩን እየፈተለ ይናደዳል . . . ብቻውን ያልጎመጉማል። ትንሽ ቆይቶ ያለቅሳል። ለጉድ! ያነባዋል። ሰው እንዳለ እንደሌለ አካባቢውን ይቃኛል። Read More
ነፃ አስተያየቶች የሰላም ትግሉ በኢትዮጵያ (ክፍል ፩) – አንዱዓለም ተፈራ June 22, 2015 by ዘ-ሐበሻ አንዱዓለም ተፈራ – የእስከመቼ አዘጋጅ ረቡዕ፤ ሰኔ ፲ ቀን፤ ፳ ፻ ፯ ዓመተ ምህቱረት ( 6/17/2015 ) ኢትዮጵያዊያን፤ ተከታታይ አምባገነን መሪዎችን ከነአገልጋዮቻቸው ለማስወገድና የሕዝቡን Read More
ነፃ አስተያየቶች የትግሬ-ወያኔ አመራር በቅርቡ ባደረገው ስብሰባ ዐማራን ፈጽሞ ሳያጠፋ እንቅልፍ እንደማይወስደው ዳግም አረጋገጠ! June 20, 2015 by ዘ-ሐበሻ የትግሬ-ወያኔ አቅጣጫ ከ፪ሺህ፯ ዓ.ም. በኋላ «ትናንት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የትግራይ ሕዝብ ጠላት ዐማራው ስለሆነ፣» እያንዳንዱ ትግሬ ዐማራን በማጥፋት እንቅስቃሴ ንቁ ተሳታፊ እንዲሆን፣ የወያኔ የአገር-ውስጥ Read More
ነፃ አስተያየቶች አቶ አላሙዲንን እንደ በጎ አድራጊ፣ ቸር እና ደግ ሰው የምትቆጥሩ ሰዎች በጣም አስቂኝ ናችሁ June 16, 2015 by ዘ-ሐበሻ ዓበጋዝ ዤዓንግት አላሙዲ ሞራል እና ስነምግባር የጎደለው ሰው ነው፣ አላሙዲ የብዙ ኢትዮጵያውያንን ትዳር አፍርሷል፣ አላሙዲ ወርቅን ያክል የኢትዮጵያ ሀብት በብቸኝነት ያለ ማንም ከልካይ እየዘረፈ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአቶ ሙሼ ትንታኔ – በዘንድሮ ምርጫና በምርጫ ሥርዓቱ ዙሪያ June 14, 2015 by ዘ-ሐበሻ Written by አለማየሁ አንበሴ አቶ ሙሼ ሰሙ የኢትዮጵያውያን ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢዴፓ) መስራች ሲሆኑ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊና የፓርቲው ዋና ጸሐፊ በመሆን አገልግለዋል። በመጨረሻም ለ3 Read More
ነፃ አስተያየቶች የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት – “ለህዝባዊ እምቢተኝነት ሁኔታዎች ተመቻችተዋል” June 13, 2015 by ዘ-ሐበሻ የእስክንድር ነጋ መልዕክት ከቃሊቲ እስር ቤት በሰላማዊ ትግል ውስጥ ሁለት አብይት የትግል ስልቶች አሉ፡፡ አንደኛው ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማትና ህግጋት ባሉበት ነባራዊ ሁኔታ የሚደረግ ህዝብን Read More
ነፃ አስተያየቶች የህሊና እስረኛዋ ማኅሌት ፋንታሁን – መልካም ልደት! እንኳንም ተወለድሽ June 12, 2015 by ዘ-ሐበሻ ከዞን 9 በአለማችን ላይ እንደሰውልጅ በገዛ ፍጡሩ ላይየሚጨክን አውሬ የለም እስከዛሬ የምንሰማቸው አሰቃቂ እና አስነዋሪ በደሎች አንዱ ሰብአዊ ፍጡር በሌላው ላይ የፈፀማቸው ናቸው፡፡እንደዚህ ያሉ Read More