ቪዲኦ·ነፃ አስተያየቶች Video: “ልዩ ጥቅም” ከማን? ለማን? ለምን? February 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=RP-8kL7coQg&feature=emb_title “ልዩ ጥቅም” ከማን? ለማን? ለምን? Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕዝብ እንዲሰማህ ሰፊ አፍ ይኑርህ! February 18, 2019 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደሚታወቀው ለመስማት ተናጋሪና ሰሚ ያስፈልጋል፡፡ በተለይ ተመራምሮና መጻሕፍት አገላብጦ ሳይሆን ተባራሪ ዜናና አሉቧልታ በጀሮው ከጣራ እንደተቸከለ አንቴና እየቃረመ ያወቀ ለሚመስለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የዲፕሎማሲው ተግዳሮቶች | ክንፉ አሰፋ February 3, 2019 by ዘ-ሐበሻ የሰቆቃውን ምዕራፍ ዘግተን ተስፋ ወደሰነቅንበት ሌላ ምዕራፍ ለመሻገር አንድ ብለን ስንጀምር፤ ከኋላ ጥለናቸው የመጣናቸውን ቅርሻቶች የምንጎትትበት እሳቤ ግልጽ አይደለም። “በፖለቲካ ድድብና እንደ ስንኩልና Read More
ነፃ አስተያየቶች የጌታቸው አሰፋ ስውር እጆችና ብሔራዊ አደጋ | ከክንፉ አሰፋ January 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የለውጥ ሃዲድ ላይ እንደጅብራ የተገተሩ ሁለት እንቅፋቶች እንዳሉ ማንም አይክደውም። መቀሌ ለፌደራል መንግስት ያለመገዛት እና ጌታቸው አሰፋ ከርቀት የሚነዳቸው ትሮጃን ፈረሶች። እነዚህ እንቅፋቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች ሕወሓት እንዴት አደብ ይግዛ? January 19, 2019 by ዘ-ሐበሻ መረጃ – ሕወሓት እንዴት አደብ ይግዛ? https://www.youtube.com/watch?v=PSe_PT3I1wY&t=220s Read More
ነፃ አስተያየቶች·ኪነ ጥበብ መረጃ – የነሸዋፈራው ቁማር January 12, 2019 by ዘ-ሐበሻ የጥበብ ላይ ቁማርተኞች ክንፉ አሰፋ አንጋፋዋ አርቲስት አለምጸሃይ ወደጆ ወደ ሃገር ቤት ስትገባ፣ አንዲት የጥበብ ፈርጥ ሮጣ እንደ እባብ ተጠመጠመችባት። ከሌሎቹ የኪነ-ጥበብ ሰዎች በተለየ Read More
ነፃ አስተያየቶች “ፌዴራል መንግሥት” ሆይ! አማራ ሲያልቅልህ ወታደሮችህን የዒላማ ተኩስ በምን ልታሰለጥን ይሆን? January 11, 2019 by ዘ-ሐበሻ ወልደማርያም ዘገዬ ተደጋግማ የምትተረት አንዲት ያማርኛ ተረት አለች፡፡ ፈርዶባት እኔም አሁን ልጠቀምባት ነው፡፡ “የምታሸንፈውን ምታ” ቢሉት “ወደ ሚስቱ ሮጠ” ይባላል፡፡ የዶ/ር ዐቢይ “ፌዴራል” መንግሥት Read More
ነፃ አስተያየቶች የዶ/ር አብይ ንግግር January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ https://www.youtube.com/watch?v=ROG5w9hz7ps የዶ/ር አብይ ንግግር Read More
ነፃ አስተያየቶች እኛ እና እነሱ January 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ለገሠ ወ/ሃና ታህሳስ 26/2011 ዓም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጎራ ብየ የእስር ቤት ሀላፊዎችንና የሜቴክ ሀላፊዎች ጉዳይ በከፊል ተከታትየ ነበር እኔ ተከሳሽ ሆኜ ከ20 Read More
ነፃ አስተያየቶች “አማራው” በረከት ስምዖን በመቀሌ (ነፃነት ዘለቀ) December 17, 2018 by ዘ-ሐበሻ ስንትና ስንት ጉድ እየሰማን ስንትና ስንት መስከረም እየጠባ እንደሆነ እናንተም ታውቃላችሁ፡፡ አሁን ደግሞ ሌላውን ሰሞነኛ ጉድ ባይናችን በብረቱ እያየን የመስከረም መምጣት ሳያስፈልገን በየሣምንቱ አዳዲስ Read More
ነፃ አስተያየቶች አትረፍ ያለውን በሬ ቆዳውን ለከበሮ ይውላል ዘራፊዎችን ለሕግ ማቅረብ ማለት ለትግራይ ህዝብ ነፃነትና እፎይታ እንጂ ማንበርከክ አይደለም December 16, 2018 by ዘ-ሐበሻ ከበላይ ገሰሰ የሁሉም ችግሮች ምንጭ የሆነው ህወሓት ራሱን ለማዳን ያልቻለና በመክሰም ላይ የሚገኝ ያረጀ ያፈጀ ስርዓት በፍፁም የትግራይ ህዝብን ነፃ አውጪ፣ ጠበቃና መድህን ሊሆን Read More
ነፃ አስተያየቶች «የቅማንቶች ጥያቄ» ነበር. . . | አቻምየለህ ታምሩ December 9, 2018 by ዘ-ሐበሻ «የቅማንት ኮሚቴ» ነን የሚሉ የወያኔን ባለ አምባሻ ባንዲራ እያውለበለቡ በፋሽስት ወያኔ ዘመን ሕግና ስርዓት እንዳለ አድርገው በመቁጠር «በሕገመንግሥቱ መሰረት» እያሉ «ራስ በራስ የማስተዳደር ጥያቄ» Read More
ነፃ አስተያየቶች የማይቀጡት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል – ይሄይስ አእምሮ November 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ ወያኔዎች ያላሰቡት ዱብ ዕዳ ወርዶባቸው በአሁኑ ወቅት ይሠሩትን አጥተዋል፡፡ ትግራይን ቀደም ካለ ጊዜ ጀምሮ ከተለያዩ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ገጽታዎች አንጻር እንሰማቸው ከነበሩ መጥፎ ንግርቶች ለማዳን Read More
ነፃ አስተያየቶች የለውጡ ተግዳሮቶች በኔ ዕይታ – ይነጋል በላቸው (ከአዲስ አበባ) November 26, 2018 by ዘ-ሐበሻ በተለምዶ “የለማ ቡድን (ቲም ለማ)” የሚባለው ደፋርና ጀግና ስብስብ እያኬሄደው ያለው የለውጥ እንቅስቃሴ እጅግ ግሩም ነው፡፡ “የአህያ ሥጋ አልጋ ላይ ሲሉት ዐፈር ላይ” እንዲሉ Read More