ነፃ አስተያየቶች ” እኔ ማን ነኝ ?! ” መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ July 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ ” ፈጣሪዬ እኔ እንደነሱ ማልጓጎም አልችልምና አንተው ራሥህ አልጎምጉምልኝ።” የአንድ አርሶ አደር ፀሎት ” ያለማወቅን ማወቅ ፣ለማወቅ ብቸኛው መንገድ ነው።” የፈላስፎች ጥቅስ ሰው” እኔ Read More
ነፃ አስተያየቶች ወንጀል እና ህግ ፣ እውነት እና ውሸት በብሄረሰቦች ነፃነት ዘመን (ታሪኩ አባዳማ) July 7, 2019 by ዘ-ሐበሻ ታሪኩ አባዳማ ሰኔ 2011 በብሔረሰብ ተቆርቋሪ ስም የሰው ህይወት በግልፅ እና ስውር ማጥፋት ፣ ባንክ በጠራራ ፀሐይ መዝረፍ ፣ የህዝብ እና አገር ጥሪት ያለ Read More
ነፃ አስተያየቶች በግልፅና በቀጥታ ካልተነገርን የመከራው ፖለቲካችን ማቆሚያ አይኖረውም – ጠገናው ጎሹ July 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ June 23, 2019 ጠገናው ጎሹ ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ አርባ አምስት ዓመት በፊት ( ሐምሌ 1966) በማህፀኗ ውስጥ ሆኖ ምስኪን እናቱን “እውነት በሌለበት ዓለም Read More
ነፃ አስተያየቶች ገዳይ ደስ አይበልህ፤ ሟችም ብዙ አይክፋህ – ግርማ በላይ July 5, 2019 by ዘ-ሐበሻ ግርማ በላይ (gb5214@gmail.com) ሰሞነኛው የሀገራችን ሁኔታ እንደብዙውን ጊዜው ሁሉ ዕንቅልፍ ይነሣል፡፡ ካለፈው ይልቅ መጪው እያስፈራን በጭንቀት ውስጥ እንገኛለን፡፡ እንደባሕር ዳሩ ዓይነት ዕብደት በአንድ ሀገር Read More
ነፃ አስተያየቶች የዝንጀሮ ቆንጆ! (በላይነህ አባተ) July 2, 2019 by ዘ-ሐበሻ ጊዜው ተገልብጦ ታቹ ላይ ሆነና፣ መልከ-መልካም ጀግና ቆንጆ ሴት ተወና፣ ተዝንጀሮ መራጪ ሆነ ሰው ተላላ፡፡ ተመቀመጫው ላይ ጠባሳ ተሌለው፣ የዝንጀሮ ቆንጆ እንዴት ይመርጣል ሰው? Read More
ነፃ አስተያየቶች የህልውና ዋሥትናችን የአማራ አንድነታችን! ወደቀ ሲሉት የሚነሳው፣ደከመ ሲሉት የሚበረታው፣ሞተ ሲሉት ህይወት የሚዘራው ጀግናው አማራ አንድ ሁነህ ተነሥ! June 29, 2019 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 20ቀን 2011ዓም / አያሌው ፈንቴ እሥከዛሬ ድረስ ትግሬም ሆነ ኦሮሞ የሠሩትና በቀጣይነትም እየሠሩት ያለው ተንኮል መሠረት የጣለው፣ በእነ መለስ ትነግና በእነሌንጮ ኦነግ በ1983ዓም Read More
ነፃ አስተያየቶች በአማራ ሕዝብ ላይ የተከፈተው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም!!! June 26, 2019 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በነጻነት እንዳበራች ዛሬ ላይ እንድትደርስ የአማራው ሕዝብ መስፈሪያ የለሽ ዋጋ መክፈሉ ታሪክ ምስክር ነው:: ሃገራችን ተስፋፊና ወራሪ ሃይሎችን መክታ ሉዐላዊነቷ አስጠብቃ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢዜማ የሚወዳደረው አሜሪካና ካናዳ ነው እንዴ? – ሰርፀ ደስታ June 22, 2019 by ዘ-ሐበሻ ይሄን ጥያቄ የማነሳው መሠረታዊ ነገሮችን እንዳናስብ በቲፎዞ እያደነዘዙ አገርንና ሕዝብን ቀጥሎ ለመዝረፍ እየተፎካከሩ በሚመስል ሁኔታ የፖለቲካ ቡድን ነን የሚሉት ነገር በየትኛውም መለኪያ እድል ቢያገኙ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያ 2011 ዓመታትን ወደ ኋላ ተጉዛ ዘመነ ሄሮድስ ደረሰች! – ነፃነት ዘለቀ June 20, 2019 by ዘ-ሐበሻ አንድ አባውራ የማይረባ እህል ገዛና ለሚስቱ ሰጠ አሉ፡፡ ያቺ የፈረደባት ሚስት ያን እህል ቂጣ ልርግህ – እምቢ፤ ገንፎ ላርግህ – እምቢ፤ እንጀራ ላርግህ – Read More
ነፃ አስተያየቶች ትግራይ ማለት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ማለት ትግራይ ናት፡ – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ June 19, 2019 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያ ትግራይ ትግራዋይ ኢትዮጵያ ነው ” በይ ደህና ሰንብቺ …አልተገናኘንም ቻው!ቻው! ደህና ሰንብቺ…ደብረ ፅዮንም፡፡ ‘አልተገናኝቶም ‘ ባይ!ባይ! ነጋሽ መሥጂድ ጠፍቷል በወያኔ ሰው ሆኖ ሰው Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ – ግርማ በላይ June 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ ግርማ በላይ ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው ኦህዲድ ጋር አይደለም Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዘራ እሳት በላ! – በላይነህ አባተ June 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ ያ ስምንተኛው ሺ ሳይደርስ ሳይመጣ፣ ሕዝብ ቆሞ እያየ ከዘራ እሳት በላ! ራሱ ተቃጥሎ ሲባል ሰው ያሞቃል፣ እሳቱን አጥፍቶ በብርድ ሕዝብን ግድል፡፡ እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያን ከሚያስተዳድራት ኃይል ጋር እንተዋወቅ – ግርማ በላይ June 15, 2019 by ዘ-ሐበሻ ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው የኦህዲድ ገዢ ኃይል ጋር አይደለም Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለቱ ቅንብር የትግል ጉዞአቸዉ – ሙላት በላይ June 10, 2019 by ዘ-ሐበሻ የዉጭ ወራሪዎች ኢትዮጵያ ዉስጥ ከአሉት የኢትዮጵያ አጥፊዎች ጋር ለመስራት የሚየቆራኛቸዉ በትምህርት፣ በሀይማኖት በእርዳታ፣ በአምባሳደርነት አሳቦ አገር ዉስጥ ገብቶ በመሰለል የኢትዮጵያን ብሎም የአማራዉን የዉጭና የዉስጥ Read More